የምንሄድበት መንገድ ያሳፍራል ያሳዝናል!!! የሕወሓት ቅልብ ዘረኞች ለለውጥ የሚደረገውን ትግል እያመሱ ነው::(ምንሊክ ሳልሳዊ)
የምንሄድበት መንገድ ያሳፍራል ያሳዝናል!!! የሕወሓት ቅልብ ዘረኞች ለለውጥ የሚደረገውን ትግል እያመሱ ነው::
#Ethiopia #Oromoprotests #EthiopianOppositionParties #MinilikSalsawi #EPRDF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሕወሓት የሚዘውረው የሚመራው አገዛዝ ይህን አደረገ ይህን አደረገ ዘረፈ ሰቀለ ገለፈ አሰረ ገደለ አሳደደ ወዘተ የሚሉ እኩይ ተግባራቱ ብንዘረዝረው አያልቅም ከዚህ ይልቅ አሁን የሚያስፈልገን ነገር ቢኖር ይህንን እኩይ አገዛዝ ለመጣል የምንሄድበት መንገድ የምንጓዝበት ስትራቴጂ አዋጪ ነው እቅዳችን አሳዛኝና አሳፋሪ ነው የምንለውን እንዴት ማስተካክል አለብን ኬዘመነ ትግል ጀምሮ ሲሰበክ የነበረው አንድ እንሁን በም አይነት መቻቻል እና ስልት ይሳካል ብሎም በዲያስፖራው ውስጥ ተቀምጠው ለሕዝብ ይተከራከሩ የሚመስሉ የሕወሓትን ራእይ የሚያሳኩ እና ተልእኮ ይዘው ለሚያናክሱ ፖለቲከኛ መሳዮች ባለመንታ ምላሶችን ከጨዋታ እጪ ማድርግ የመሳሰሉ ጉዳዮችን በተግባር የምንተረጉም ሆነ መገኘት ለጥያቄዎቻችንም መልስ ማግኘት አለብን ካልሆነ የምንሄድበት መንገድ ያሳፍራል ያሳዝናል::
ሕወሓት ኢትዮጵያን በታትኖ የራሱን አገዛዝ ለመመስረት እየተጣደፈ ይገኛል ለዚህ አላማ ስኬት ይሆነው ዘንድ በሃገር ቤትም ይሁን በውጪ ያሰማራቸው ዘረኝነትን የሚሰብኩ የሕወሓት ተቃዋሚ መስለው ኢትዮጵያን እንደ ቅኝ ገዢ ያስቀመጡ ቅልብ ዘረኞች ለለውጥ የሚደረገውን ትግል እያመሱ ነው::ሕዝቦች ለራሳቸው ነጽነት በሚታገሉበት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጫና አንገብግቧቸው አደባባይ በሚጮኹበት በዚህ ወቅት ላይ የሕዝብን ትግል ለጠባብነታቸው የሚጠቀሙበትን የእናት ጡት ነካሾች እቅተናል ብቻ ሳንል በተግባርም ልናስወግዳቸው ይገባል::ሕወሓት ከአነሳሱ ጀምሮ የመገንጠል ሱሱን ለማሳካት ደፋ ቀና እያለ ሲሆን የኢትዮጵያን ሉዋላዊነት ከመርህ እስከ ተግባር በመዳፈር ላይ ከመሆኑም ሌላ የበረሃ ስሙን እንኳን ሳይቀይር እስከዛሬ ሲዘልቅ ለዚሁ ግቡ ደግሞ አንዴ በኦሮሞ ሲለው በአማራ ስም የተፈለፈሉ ጠባብ ግለሰቦችን በማደራጀት የአገርና የሕዝብን ሕልውና በመጋፋት ላይ ይገኛል::ሕወሓት ክፋቱን ተንኮሉን እየቆፈረ ባለበት በዚህ ወት ክፍተት የሚፈጥሩ የቃላት ጦርነቶች ከማድረግ ይልቅ ሕወሓትን በቆፈረው ጉድጓድ ለመቅበር በጋራ መቆም ይጠይቃል ይህን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ የምሄድበት መንገድ ያሳዝናል ያሳፍራል::
የኦሮሞ ሕዝብን ትግል ለማቀናጀት የተኬደበት መንገድ የኦጋዴን ሕዝብን ጥያቄ ለመተባበር የተኬደበት መንገድ የወልቃይት ጠገዴን እንዲሁም የጎንደር አከባቢን ጉዳይ ለመመለስ የተኬደበት መንገድ ሊመረመር ይገባዋል::እነማን ገብተው አደፈረሱ ከሚለው ጀምሮ በቃላት እና በወሬ እስከመቼ ይዘለቃል ብሎም የትግሉ እንቅስቃሴ እውን ዘልቆ ገብቶ የሕዝቡን የገነፈለ ቁጣ አቀናጅቶ ለግብ ይመራል ወይ ተደርጓል ወይ ካልተደረገስ.. ወዘተ የሚሉ ጉዳዮች ሊመረመሩ ይገባል::የትግሉን መንገድ ከግብ ለማድረስ የምሄድበት መንገድ በፖለቲካ ድርጅት ስር የታቀፉ አባላቶች እየታገሉበት ያለው መንገድ ሊመረመር ይገባል::አንድ ችግር በተነሳ ሰአት ወያኔ ስለ መልካም አስተዳደር እንደሚያላዝነው የለውጥ ሃይሉም ችግሩ እስኪቀዘቅዝ በአንድ እንሁን ሰበብ ከሚፋተግ ዘላጊ መፍትሄ እና በመከባበር በመቻቻል መንፈስ ላይ የተመረኮዘ መፍትሄ ሊያበጅ ይገባል::ካልሆነ አሁን የተያዘው መንገድ ያሳፍራል ያሳዝናል::#ምንሊክሳልሳዊ
ሚሊሊክ ሳልሳዊ አሁን የተያዘ ነጋር ያስፈራል ያሳዝናል ሳይሆን ድሮም መሰረቱም የሚያስፈራ የሚያሳዝን ይህቺን አገር ዘረኝነት ወዲት ሊከታት እንደሚችህል ይታወቃል ችፍሩ ከ 25 አመት በሃላም የዘር ልሂቃኖች በ ወያኒ ሂሳብ ስሊት ብቻ ማሰባቸው ነው ወያኒ ህወሃትግን በዝች በ 25 አመት ውስጥ እነሱን በዘር ጎጣቸው ባለህበት እርገጥ አስብሎ ቆልፎ እየተተኮሰ ክልል ያለገደብ በወረራም በለው በምንም ክልሉላይ ብቻ አልቀረም መላው አገሪቱን ሞደርን ቅኝ ግዛት በመያዝ አላማውን እያሳካነው ይህ ደግሞ ግልጽነው ለመገንጠል ቢያስብም በህግ አንቀስ 39 አጽድቆ መብቱን አስከብራል ጥያቂው ኢትዮፒያ አለች የለችም የሚለው ነው ? የዘር ልሂቃኖች ከወያኒ ቅኝ ግዛት ነጻነት ለመውታት አሁንም ምን እየሰሩነው ተቃዋሚውም የዘር ልሂቃን ያንኑ ይደግማል ችግሩ እና መፍትሂው ግን ወያኒ ተገነጠለ አልተገነጠለ ሳይሆን ሊላው በአንድነት ለመስራት እና ከዘረኝነት የሚመጣ ነገር እንደሊለ እስካልተማረ ድረስ ወያኒ ይቀጥላል አላማውን ያሳክል
Qinijit min argu newyemitlen ?
aynachun chfinu new ?
weyanen setan aswegden intina Aganintun anfeligim ::
SEW TEFTO YEHE ZEREGNA $KILO ENDEGEBA ANFEQDIM !!!
tegentay OLF ONLF yemreda esu aydel ende ? KKK
ANTE BILT EGNA MOGN ??? KKKKKKKKKKKKKK
Being skeptical people on the opposition side like Jawar Mohammed is crutial to achieve the interest of the people…
አትፍረክረኩ ወያኔ ይወገዳል
ለመታገል ለምን ቅድመ ሁኔታዎችን እናስቀምጣለን? ለቅድመ ሁኔታዎችስ መልስ እንድሰጥ የሚጠበቀው ማነው? ውጪም ሆነ ሀገር ውስጥ የተለያየ አስተያየት፤ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች አሉ፤ በአሁኑ ሰዓት የሚጠየቁ ጥያቄዎች ማንም ግለሰብም ሆነ ድርጅት መልስ ቢሰጥ ሙሉ መልስ አይሆንም፡፡ ስለዚህ ለመታገል የሚያስችል በቂ ምክንያት በየቦታው ካለ መታገል ነው፤ የትግሉ ምዕራፎች በህደት የሚፈጥሩ ሁኔታዎች ይኖራሉ ወይንም ከድል ማግስት የግድ በሚኖር ሽግግር ሁሉም ጥያቄ ይመለሳል፡፡ በጣም እርግጠኛ መሆን የሚቻለው ነገር ቢኖር ከሽግግር በኋላ አንተ የምትመኛት ሀገር ትኖራለች ፤ ለዚህ ብዙ ምክንያቶችን መጥቀስ ይቻላል (ነባራዊ ሁኔታ፤ የህዝብ ውህደት፤ ያልተዋሀደም ቢሆን አንድነት ፈላጊ እጅግ በብዛት መኖሩ…)፡፡ ስለዚህ ህዝቡን እንድታገል ለማድረግ እውነተኛ አቅም ካለን ማድረግ ያለብን ወደ ትግሉ ማስገባት ብቻ ነው፤ ካልተቻለ ቢያንስ የሚታገሉትን ማበረታታት፡፡
Mengest ye agern tseteta metebek gedetaw
Yalebelzia yene Jawar mefechia mehon neaw. Wanaw radicalism indayisfafa benkat mesrat yiteyikal
lelawun tewew kawera yibekawal mejemeria
Metsedaja lbichachew mehed yichalu.
Minilik Ibakih ye atsatsafeh betam aselchi ayent neaw
tineh teregageteh moker . ( take a birth )