አቧራውን ጨምቆ ነዳጅ ያወጣው የጎንደር ዩኒቨርስቲው ተመራማሪ
አቧራውን ጨምቆ ነዳጅ ያወጣው ተመራማሪ ።
★ የጎንደር ዩኒቨርስቲው ተመራማሪ አቡሀይ እሸቴ በሰሜን ተራራ የሚገኝ ዶቤ የተሰኘ አፈርን ከውሀ ጋር በመቀላቀልና በተለያየ ደረጃ የሙቀት መጠን በማሳለፍ የተጣራ ነዳጅ አግኝቷል ።
★ ወጣቱ ተመራማሪ እንዳረጋገጠው ከአንድ ኪሎ አፈር አንድ ሊትር ነዳጅ የሚገኝ ሲሆን በዚህም መሰረት ያለምንም ወጭ በሚገኝ አንድ ኩንታል አፈር መቶ ሊትር ነዳጅ ማውጣት እንደሚችል በምርምሩ አረጋግጧል ።
ኢትዮጵያ አደለም ከርሰ ምድሯ አፈሯም ነዳጅ ነው ።
ከጥቂት ወራት በፊት ከወዳደቁ ፌስታሎች ቤንዚን ናፍታና ቡታጋዝ እየሰራ መሸጥ ስለጀመረ ተመራማሪ ማስነበባችን ይታወሳል ።
ዛሬም አቧራ ሆኖ ይቀር የነበረውን አፈር ጨምቆ ነዳጅ ላወጣልን ወጣት ተመራማሪ አቡሀይ እሸቴ ያለንን አድናቆት ስንገልፅ ከልባችን ነው ። በርታልን
