የኦሕዴድ አባላት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች መገፋትን አስመልክቶ አቤቱታ አቀረቡ::
የኦሕዴድ አባላት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች መገፋትን አስመልክቶ አቤቱታ አቀረቡ::
#Ethiopia #Oromoprotests #OPDO #EPRDF #MinilikSalsawi #Freedom
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በዛሬው እለት በተለይ ከኦሕዴድ ምንጮች እንዲሁም በተለያዩ ድህረገጾች እና የማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨውን የኦሕዴድ ከፍተኛ አመራሮች ከድርጅቱ ተገፍተዋል የሚለውን መረጃ ተከትሎ በግምገማው ላይ ያልተሳተፉ የኦሕዴድ አባላት ለኢሕኣዴግ ጽ/ቤት አቤቱታ ማቅረባቸውን የኦሕዴድ ምንጮች ተናግረዋል::
በአቤቱታቸው እንዳሉት የድርጅቱ አመራሮች መነሳት በኦሮሚያ ክልል ያለውን የሕዝብ ተቃውሞ የሚያበረታ ከመሆኑም በላይ አግባብ እንዳልሆነ ገልጸው ሕዝቡ የራሱን ጥያቄዎች ማሰማቱ ከመንግስት በጎ ምላሽ ማግኘት ሲገባ በሕዝብ ተመርጠዋል የተባሉ አመራሮች መግፋቱ አላግባብ መሆኑን ጠቅሰው የተገፉት አመራሮች ወደ ነበሩት ቦታ የማይመለሱ ከሆነ ድርጅቱ ለቀው እንደሚወጡ በአቤቱታቸው ገልጸዋል::በዛሬው እለት ከቀኑ ዘጠኝ ሰአት ላይ የቀረበው አቤቱታ እንደሚያሳየው ለችግሩ ተጠያቂ የሚሆኑት የኦሕዴድ አመራሮች ብቻ ሳይሆኑ በጉዳዩ የተሳተፉ የፌዴራል መንግስቱ የኢሕኣዴግ አመራሮችን ተገምግመው እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ሲሉ አሳስበዋል::
የኢሕኣዴግ ስራ አስፈጻሚ ጉዳዩን በዝግ አይቶት በአስቸኳይ ውሳኔ ይሰጥበት ዘንድ የጠየቀው የኦሕደድ አባላት የአቤቱታ ደብዳቤ ችግሩ የክልሉ ብቻ ሳይሆን የፌዴራሉም ስለሆነ በሚዛናዊነት ታይቶ መፍትሄ እንደወሰድበት እና ሕዝቡም ይቅርታ ተብሎ ካሳ እንዲከፈለው ጠይቄል::ምንጮቹ እንዳሉት ብዙሃኑ የኦሕዴድ አባላት በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ የሚገኘው ግፍ እየተቃወሙ ከሕዝብ ጎን መሰለፋቸውን በገሃድ እያሳዩ ሲሆን የሕወሓት የበላይነትን በፍጹም እንደማይቀበሉት በተለያየ መልኩ ከሕዝብ ጎን በመቆም እያሳዩ መሆኑን ገልጸዋል:: #ምንሊክሳልሳዊ
well done weyana
What a shame.
We Oromo will not help OPDO and we donot care about them either. But we want to remind them that the next victim of TPLF fascism are OPDO members, not Oromo public. TPLF is a self centered fascist collection that is not concerned about morality or loyalty. Thus even if OPDO sacrificed anything to appease TPLFites, the selfish Tigrayan fascists do not reciprocate in kind.
SURVIVAL OF THE FITEST
tgrai woyanie hzbun bedlual gn
ohdd/opdo yfres new.
Daña yelem enj dañama binor
sbhat nega ena abayn neber maser.
እኒ የምለው ወያኒ ህወሃት ትግሪ ብዚህ መንገድ ያዋጣናል ብሎ በዘር ተደራጅቶ በዘር ከልላል ይህን ደግሞ በዋናነት የኦሮሞ ልሂቃኖች ደግፈው በጫካም በስልጣንም ካርታቸውን ይዘዋል ወያኒም የራሱን ካርታ አውጥቶ ይዛል 25 አመት በአምሃራላይ ሁለቱም ፕሮፓ ጋነዳ ነዙ ኢትዮፒያዊ የሆነው በግዳጅ ነው በአምሃራ ወረራ ተባል አምሃራን ካጠፋን ኢትዮፒያን እንዳጠፋን ቆጥረን እንከፋፈላለን አሉ አደረጉትም ወያኒ ጠላቲ አምሃራ ነው ደሃ ያደረኝ ትግሪን እና ኢርትሪያን የለያየ የሸዋው ሚሊሊክ ነው ስለዚህ እነዚህን ማጥፋት እንዳለበት እና ኢትዮፒያዊነት መንፈግ እንዳለበት በሃይል ከ ኦሮሞው ልሂቃን ጋር የጋራ ስራቸው ለአምሃራ ካርታም ክልል በማውጣት በላዩላይ ኢርትራዊ በረከት ስሞንን የአማራ ወካይ በማድረግ አምሃራን በቁትትር ስር አግብተናል ብለው መጡ ኦሮሞው ሚሊሊክ አገራችንን ወሮን ነው አምሃራ ወሮን ነው ባህላችን የተበላሸው ክርስቲያን እያለ ጨፍጭፎናል በማለት ሃውልት አሰሩ አምሃራ የወሰደባቸውን መሪት አስመለስን አሉ ወያኒም ህወሃት አምሃራ የወሰደባችሁን መሪት አስመለስኩኝ አለ አሁን ምንድነው ችግራቸው? የባንዳው ስበሃት ነጋ እኛ እስትራቲጂ ዘርግተናል ኦሮሞው የሚቀበለው በማለት ዋናው አምሃራውን እና ኦርቶዶክሱን አጥፍተናል ስለዚ ስንስማማ አብረን እንኖራለን ካልተስማማን አንኖርም ብላል ታዲያ ህወሃት እና ኦህዲድ ካርታቸውን ይዘዋል የራሳቸው አርገው መገንጠል ይችላሉ ህወሃትም ለኢርትሪያ ነጻነት የሞትኩኝ በማለት እኛ ውንድምና እህቶች ነን ከሊላው ጋር ግን በምንም ተአምር ያለ ነው ስለዚህ ትግሪና ኢርትሪያኑም አንድነን ካሉም አንድላይ ሆነው አገራቸውን መያዝ ትግሪው ለብቻዪም ቢል የወረረውን ይዞ መገንጠል ይችላል 25 አመት የዘረፈው አለው ስለዚህ ለምን አገሪቱን አይከፋፈሉም ? ከዛ ትግሪውም ከአምሃራ , ከኦሮሞ , ካዲስ አበባ , ከደቡብ ,ከጋቢላ ህዝቦቹን አውጥቶ ወደትግሪ አገራቸው መውሰድ ኦሮሞውም መሪቱ የኦሮሞ ብቻነው የኢትዮፒያ አይደለም ካለ በውስጡ ያሉትን ማባረር ጃዋር እንዳለው ዋናው መሪታችንን ከህወሃት አግንተናል አይነት እና የሱ ልጆች ደግሞ ኦሮሚያ አገራቸውን ማረጋገጥ እንደሆነ ተናግራል ብዙ የኦሮሞ ልሂቃኖችም ይስማማሉ ስለዚህ ለምን ክፍፍሉን በሰላም አይካፈሉና ኢትዮፒያ የምትባል አገር በአምሃራ የተመሰረተች ቅን ግዛት የተያዙ ህዝቦች ነጻነታቸውን ያዝን ብለው እንደገና ለቅሶ ለቅሶ ምንድነው ይህን ለማድረግ አይደለሞይ ጫካ የወታጭሁት ወይስ ይሂ ባዶ እግሩን እየሂደ አባቶቹ ያቆማትን አገር ኢትዮፒያ የምትባለውን በስማ በወረራ መዝረፍና መጠቀም ነው ያማራችሁ ? ምርጫችሁን ወስኑ ከ 25 አመት በፊትም እኮ ኢትዮፒያን ወግታችሁ ገብታችሁ የመከፋፈል እና የየራሳችሁን መንገድ የመያዝ ችሎታው እጃችሁ ላይ ነበረ ኢርትሪያኖች ነጻ ወጥተው የለም ስለዚህ ኦሮሞውም ያለመውን ህልም አግኝታል ትግሪም እንደዛው ስለዚህ ግዚ ከምታራዝሙ የሚያስማማችሁ በ አንቀስ 39ኝ ህግ አሁን ማክበር ነው ሁለታችሁም ሰላም ታገኛላችሁ ከዛ ሊላውም የርሱን ድርሻውን ይዞ ይሂዳል ማለት ነው አለ በለዚያ ሊባ ሲሰርቅ ይስማማና ሲካፈል ይጋደላል ነው የናተ ነገር ይሆነው ሰው ከመግደል እና ዘር ከማጥፋት መች ነው የምትሰለትኑት
this is un acceptable in the first place you are not elected by people,the weyanes put you there now I am glad weyanes put you down.you were killing your own kind now you are be trade therefore you try to stand with people. it doesn’t work.you get what you deserve.this is not only for oromia elected by weyanes to every ethnic groups elected by weyanes all of them are SHITTY PEOPLE.
Lehulum gize alew!
ወያኔን ለመደምሰስ ትጥቅ ትግል ትልቅ አማራጭ ነው
ትግሉን ይቀላቀላሉ
Oromia +Tigrai=V
Let us be politically SMART!!
We should support the OPDO Leaders who stood by their people and who are just blamed for all what the TPLF have been doing. The deserve our support and respect to stand by the TRUTH and supporting our people that has risen against the oppression and exploitation of the TPLF. Let us leave the dirty politics; at least they are our BLOOD and the deserve the support of Oromo people for their act based on truth. Even for their political move, they deserve the support of the Oromo people. Oromos must be SMART to use the OPDO against the TPLF so that the TPLF Regime will crumble to the dust!!
Gudayu man abarari, man tebarari hone new.
Woyanie baTefaw Tfatna wonjel meqeTat yalebe rasu tgrai woyanie new. SlTan mewred yalebet abay Tehay ena sbhat nega nachew.
Both tgrai woyane and opdo have committed crime against oromo protesters. So both must be punish equally.
Otherwise it seems tgrai woyane is committing another crime aganst oromo leaders for their opposition of the the killing of oromos.
Ye oromon amet degefachuh teblew mebarer dagm megudat new.
OROMIA + TIGRAI=V
Neftegna ye titk tiglu tekelakelu yilal yet heden enkelakel adrasha situn new weys genzeb amtu maletu new
I have message for OPDO.
Stop begging woyane join the Oromo (ur) people movement.it is very very… shame u stand against ur own people.I don’t understand why u prefer to be slave. At least u have to have equal rights with woyane.
this is a typical advanced sign of woyanes political failure.it is telling that people asked appropriate questions.