አዎን ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት !!! Jawar Mohammed

አዎን ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት  Jawar Mohammed

ወዳጄ አበበ ገላው ( Abebe Gellaw) ሰሞኑን በአፋን ኦሮሞ የጸፍኳትን አንድ ንባብ ወደ እንግሊዚኛ አስተርጉሞ በመለጠፉ ከልብ አምሰግናለሁ (የትርጉም ግድፈቶቹ እንዳለ ሆኖ)። ያቺ ጽሁፍ ይህን ያህል ተወዳጅ ከሆነች እነሆ እኔም ሃሳቧን ሰብሰብ አድርጌ በአማርኛ አቅርቤላችኋለሁ። ባጠቃላይ በ G7 ሰብሰባ ላይ የተንጸባርቁት ሀሳቦች ቢያን አራቱ ተቀባይነት እንደሌላቸው ነው ጽሁፏ የምትተነትነው።

1)”አሮሚያ የኦሮሞዎች ነች የሚለው ሀሳብ ትክክል አይደደልም” እዝህ ጋር ሊሰመርበት የሚገባ ነገር ቢኖር ይህ ድርጅት ስብሰበውን የጠራው ወይም ያከሄደው በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ህዝባዊ ንቅናቄ መሰረት በማድረግ በመወያየት ድጋፍ ለመድረግ በሚል የታሰበ ነው። ይሁንና በአንድ በኩል በህዝባዊ ንቅናቄው ውስጥ በቀጥታ በመሳተፍ ጉዳት የደረሰባቸውን ታጋዮች ከልብ እንደግፋለን እያሉ ከንፈር በመምጠጥ በሌላ መልኩ ደግሞ ታጋዮቹ አንግበው የተነሱተን መፈክር በመኮንን፣ ድጋፉም ሆነ ከንፈር መጠጣው የውሸት እንደሆና ያሳያል። ሁሉም ሰው ሊገነዘበው የሚገባው ጉዳይ “ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች” የሚለው መሪ ሀሳብ በአሁኑ ወቅት በትግሉ ውስጥ ያለን የኦሮሞ ወጣቶች ያመጣነው ወቅታዊ መፈክር ሳይሆን የዛሬ አመሳ አመት ገደማ የኦሮሞ ተጋዮች ለነፃነታቸውና ለእኩልነት ትግል ሲጀምሩ የትግሉ ዋና መሰረት በማድረግ አንግበውት የተነሱት የሀገር በለቤትነት (mirga abbaa biyyummaa) ጥያቄ ነው። ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች ስንል ኦሮሚያ የኦሮሞ ህዝብ ሀገር ነች ( Oromia is homeland of the Oromo people) ማለት ነው:: ይህንን መሰረታዊ ሀሳብ መቃወም ማለት የኦሮሞን ህዝብ መሰረታዊ የመብት ጥያቄ መካድ ብቻ ሳይሆን ንብረቱንና ሀገሩን ለመዝረፍ አላማ አንደላቸው አመላካች ነው። ኦሮሚያ የአሮሞ ካልሆነች ከወያኔ ጋር የአሮሞ ህዝብ ሰጣ ገበ እና ጥል ውስጥ ለመግባት ባልቻልን ነበር። የአፋር ክልል የአፋሮች፣ ሲዳማ የሲዳማዎች ስለመሆኑ ለመቀበል የሚያደግተው ቡደን መሬት ላይ ያሉትን እውነታዎች የማይቀበል በመሆኑ ከወቅቱ ጋር ለመራድ የይምሮውን software update ማድረግ ተገቢነት ያለው ይመስለኛል። ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች ማለት ኬኒያ የኬኒያኖች፣ ኢትዮጲያኖች እንደ ማለት ነው። ይህ ማለት ኬኒያ ወይም ኦሮሚያ ውስጥ ሌላ ሰው መኖር ዜጋ መሆን አይችልም ማለት አይደለም። በሚገባ ይችላለ። የማይቻለው ሀገሬው ተገፍቶ የሀር ባለቤትነት መብቱን ተነጥቆ ሌላው ሊንደላቀቅበት ማሰቡ ነው። እናም ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች የሚለውን መፈክር ልናፍርበት ሳይሆን በደማችን እውን ለማድረግ እየታገልንለት ያለ ህያው አላማችን ነው። ይህን አላማችንን የሚቃወም ካለ ከኦሮሞ ጋር መስራት አለመቻሉ ብቻ ሳይሆን ፀረ-ኦሮሞ በመሆኑ አጥብቀን አንታገለዋለን። ( Note: ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች ማለት እና ኦሮሚያ ለኦሮሞውች ማለት ለየቅል ነው። የአበበ ገላው ተርጓሚ ‘የ’ን በ ‘ለ’ በመተካት ስህተት ውይም ቅጥፈት ፈጽሟል)

2. “የማንነተን ፖለቲካ መሰረት የደረገ ትግል አፍራሽና ለዲመክራሳዊ ስርዐት የማያመች” ነው የሚለው የተለመደው አጣጣይ የሆነ ሀሳብ ነው። በኢትዮጲያ ፖሊተካ ንትርክ ሂደት ውስጥ የማንነት፣ የብሄር፣ የጎሳ ወይም የዘውግ ፖለቲካ ተብለው የሚነሱ አተካሮዎች በኦሮሞ ፖሊቲካ ሂደት ላይ የነጣጠሩ የማንቋሸሽ አባባሎች ስለመሆናቸው ከማንም የተሰወረ አይደልም። የኦሮሞ ህዝብ በብሄር ተደራጅቶ ከተንቀሳቀሰ ከጥቅሙ ይልቅ ለሌላው ማህበረሰብ አደጋ አለው ወይም ጎጂ ነው በሚል ማስፈራሪያ የሚደረደረው ፕሮፓጋዳ ከፕሮፓጋንዳ ያለፈ አንዳልሆነ የኦሮሞ ተማሪዎችና እርሶ አደሮች በቅርቡ ባደረጉት አንቅስቃሴ አስመስክረዋል። ብዙ ከተማዎችንና አካባቢዎቸን ነጻ በወጡበት ወቅት በሌላው ብሄረሰብ ጉዳት አለማድረስ ብቻ ሳይሆን ድህንነታቸውን ከመጠበቅ አንፃር ያሳዩት ስነምግባር ቁልጭ ብሎ እየታየ “ብሄር ፖለቲካ ጉዳት አለው” በማላት መሰረት የሌለው የማጥላላት ወሬ ላይ የተጠመዱ ቡድኖች የሀሳባቸውን ታአማኒነት ማጣት እና ፉርሽነት የሚያመላክት ነው። ይህን ሀሳባቸውን አሁንም ደጋግሞ ማንሳት ለኦሮሞ ህዝብ ያላቸው መሰረተ ቢስ ፍራቻ እና ጥላቻ (Oromophobia) ጨፍግጎ ይዞ አንዳልቀቃቸው ያሳያል። ማንም ተቀበለ አልተቀበለው የኦሮሞ ህዝብ በብሄራዊ ማንነቱ ይኮራል፣ ይደራጃል፤ የጋራ ጥቅሙን ለምስከበርም በአንድነት ይታገላል። ይህንን የትግላችን መሰረት የማይቀበሉ ብሎም ለማጥቃት ከሚቋምጡ ሀይሎች ጋር መስራት ይቅርና መነጋገር አንችልም። (በነገራችን ላይ “ትግሬ ሀገር ወረረ፣ ዘረፈ፣ ወታደሩን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩት” እያሉ ሲለፍፉ ወይም ደግሞ “አማራው ከጉራ ፈርዳ ተፈናቀለ፣ ወልቃይት ከአማራ ተቆርጦ ለትግራይ ተሰጠ” ብለው ሲከሱ ‘በዘውገ’ ላይ የተመሰረት ፖሊቲካ እያራማዱ መሆናቸውን የሚያስተውሉ አይመስልም። “ኦሮሞ የሚለው ቃል ሲጨመርበት ብቻ ነው እንዴ ፖሊቲካ የብሄር የሚሆነው?)

3. “ለዘብተኛ እና አከራሪ አሮሞ” ይህ ኦሮሞን በተለያዩ ተፃራሪ ጎራዎች ከፋፍሎ በሂደቱ ለመጠቀም መሞከር ያረጀ አና ያፈጀ ስልት መሆንን የተሰወረበት ሰው ያለ አይመስለኝም። በሀይለስላሴ አና በድርግ የአገዛዝ ዘመን “ሀገር ወዳድ ኦሮሞና ወንበዴ ኦሮሞ” በመለስ ዘመን ደግሞ “ጠባብ ብሄረተኛ እና ዲሞክራሳዊ ብሄረተኛ” ብለው አንዱን ወደራሳቸው በማቅረብ ሌላውን በመግፋት ሲገዙ ነበር። አሁንም ቢሆን የነዚያ አምባገነን ጨቋኞች ተተኪ ለመሆን ሚገመዡ ግለሰቦች እና ቡድኖች አንዱን ኦሮሞ ለዘብተኛ ነህ በማለት በማቅረብ ሊጠቀሙበት፤ ሌላውን ደግሞ አክራሪ በማለት ፈርጆ ላማውደም መመኘታቸው የህልማቸውን አደገኛነት አመላካች ነው። የኦሮሞ ወጣቶችና ገበሬዎች ለብሄራዊ መብታቸው ሲዋደቁ እና ሲታገሉ አንተ ለዘብተኛ ነህ አንተኛው ደግሞ አክራሪ ነህ የሚለወን ያረጀ የከፋፍል ፈሊጥ አሽቀንጥረው በመጣል ሁላችንም ኦሮሞ ነን በማለት በመላው ኦሮሚያ ግዛት በአንድነት መስዋዕት ሆነዋል። የኦሮሞን ብሄርዊ አንድነት የሚጠራጠሩ ወይንም የትግል አንድነቱን ለማፍረስ የሚጎመዡ ሀይሎች የሀሳባቸውን ፉርሽነት ለመረዳት ባለፉት ሶስት ወራት የተደረጉት እንቅስቃሴዎች በቂ ናቸው። ከሀርርጌ በረሃ እስከ ደጋማው አርሲ ከቦርና ጠረፍ እስከ ወለጋ ድንበር ኦሮሞ በአንድ ድምጽ ከሸዋ ገበሬ ለተዘረፈው መሬት መታገሉ ለብሄረተኝነቱ ስፋት እና መሰረት በቂ ማሳያ ነው።

4.”ሰዎችን በማስጮህ፣ በስሜት በመቀስቀስ መንግስት አይወድቅም” ይህ አባባል መለሰ ዜናዊ “መንግስት የዛፍ ፍሬ አይደለም በድንጋይ አይረግፍም” ካለው የተኮረጀ ሲሆን ባለፉት ሶስት ወራት ወያኔን ያንቀጠቀጠውን የኦሮሞ ትግል ለማንኳሰስ ታስቦ የተባለ ነው። ባለፉት ሶስት ወራት የተካሄደው ተቃውሞ ያላንዳች ፕላን፣ ስትራተጂ እና አመራር ዝም ብሎ በደመ ነብስ የተካሄደ ‘ሁከት እና ጫጫታ’ እንደሆነ ለመፈረጅ የተዳዳ ነው። ግን ለምን? መልሱ ከመቼውም በላይ ተጠናክሮ የወጣውን የኦሮሞ ንቅናቄ ለማዳከም የህዝቡን ሞራል ለማኮላሸት ታልሞ ስለመሆኑ አያጠያይቅም። መሪ የለህም፣ በስትራቴጂ አትመራም ዝም ብለህ ነው የምታልቀው ከተባለ የኦሮሞ ህዝብ በትግሉ ተስፋ ቆርጦ ወደ ሗላ ሊያፈገፍግ ይችላል የሚል ቅዠት መስል ህሳቤ እና መሰረተ ቢስ ተስፋ ነው። የኦሮሞ ወጣቶች ከምንግዜውም በላይ የወያኔን አገዛዝ አንዲህ በሚያርበደብዱበት ወቅት በወያኔ ተቃዋሚ ጎራ የተሰለፈው አካል ይህንን መሰል ሀሳብ እና ተግባር ለምን ይዞ ብቅ አለ? መልሱ አሁንም ግልፅ ነው። “የኦሮሞ ወጣቶች ወያኔን ሲያነቀጠቅጡት አንናተ እስከ አፍንጭችን ታጥቀናል የምትሉት የት ናችሁ?” እያለ እያፋጠጣቸው ላለው ህዝባቸው ሆነው በመገኘት ተግባራዊ መልስ መስተጥ ስላልቻሉ “አይ ኦሮሞዎቹም እኮ ያለ መሪ እና ስትራተጂ ስለሚንቀሳቀሱ ብዙም ከኛ አይሻሉም፣ ርቀውም አይሄዱም አትፍሯቸው” በማለት ማበረታቻ በመስጠት ጊዜ ለመግዛት የሚያደረጉት ተግባር ነው።

በነገራችን ላይ ለስምንት አመታት ፎክሮ፣ ጮሆ ኢትዮጲያ ውስጥ አንድ ወፍ እንኳን ከዛፍ ላይ ማስበርገግና ማንሳት ያቃተው ቡድን የወያኔን ጉልበት አካብዶ መገመቱ የሚገርም ጉዳይ አይሆነም። የሚገርመው ነገር አለምን በማስደመም ጉድ ያስባለውን በኢትዮጲያም ሆነ በአፍሪካ ታይቶ የማይተወቅ ህዝባዊ ነቅናቄን ለማንኳሰስ መሞከሩ፤ ብሎም ደግሞ ጀግነናታቸውን በተጫባጭ ያስመሰከሩ መሪዎችንና ተሳታፊዎቸን ለማናናቅ ማሰቡ ነው። በቀለ ገርባ እኮ እንደነሱ በአጭር የሁለት አመታት እስራት ወኔው ተፈቶ ወያኔን ይቅርታ ጠይቆ ሸሽቶ ውጪ የተመሸገ ሳይሆን የተፈረደበትን ፍርደገምድል የእስር ግዜ ጨርሶ ከወጣ በኋላ በክብር ውጪ አገር ተጋብዞ፤ እዚሁ እንዲቆይ ስንት ነገር ተመቻችቶለት “እምቢ ሞትም ሆነ እስር ከህዝቤ ጋር” ብሎ ተመልሶ ሄዶ ታግሎ አታግሎ ከታጋዮቹ ጋር ዳግም የታሰረ የጀግኖች ጀግና መሆኑ መዘንጋት አልነበረባቸውም። ዶ/ር መረራ ጉዲና ከወያኔ መሪዎች እስከ ተራው ካድሬ ቀንና ሌሊት የዛቻ ውርጅብኝ አየደረሰበት፣ እየዘለፉት፣ ከሚወደው ስራው አባረው እያሰቃዩትም “ሞትም ሆነ ችግር በሀገሬ እና ህዝቤ መሃል ብሎ” ታግሎ እየታገለ ያለ ግዜ ያማይለውጠው ቆራጥ መሪ ነው። የኦሮሞ ትግል በነዚህ ጀግኖች ነው እየተመራ ያለው፤ እነዚህ ናቸው ሚሊዮን ጀግኖችን ለትግል አሰልፈው ወያኔን ያርበደበዱት። እናም የራስን ደካማ ማንነት በኛ መሪዎች ላይ ለማንጸባረቅ ለሚሞክሩት እዛው በጠበላችሁ ማለቱ አስፈላጊ ነው። ከዚሁ ጋር ተያይዞ የኦሮሞ ህዝብ ብቻውን መብቱን ማስከበር አይችልም የሚል አመለካከትም ይንጸባረቃል። የኦሮሞ ህዝብ አጋር ቢያገኝ ጥሩ ነው። ነገር ግን አጋር ጠፋ ብሎ እጁን ጠቅልሎ አይቀመጥም። ማንንም “አረ በፈጠራችሁ እርዱኝ” ብሎም አይለምንም። እንዲሁም ለድጋፍ ሲጠሩ ያለማጭድ ባዶ እጃቸውን አንጠልጥለው በመምጣት የባለቤቱን ነዶ ሰርቀው መሄድ የሚፈልጉትንም እርሻው እንዳይገቡ ይከላከላል።

ሌላው ESAT በአፋን ኦሮሞ መጀመሩ አላማው ምን እንደሆነ ገና ከጅምሩ ስላስመሰከረ ብዙ ማለት አያስፈልግም። ስርጭት በጀመረ በመጀመሪያው ሳምንት ዮሮሞዎችን ሰልፍ ሲዘግብ የኦሮሞን ባንዲራ ኤዲት አርጎ ካወጣ፣ ከኦሮሞ የትግል ሙዚቃ ውስጥ የአኖሌ እና ጨለንቆን ሀውልቶች ቆርጦ ካወጣ የፕሮግራሙ አላማ ምን አነድሆነ ፍንትው ብሎ ይታያል።

በመጨረሻም ተገቢውን መስመር ይዞ፣ በሚያመቸው መልኩ ተደራጅቶ እየሄደ ያለውን የኦሮሞ ህዝብ ትግል ከመተናኮስ እና ለማንኳሰስ ከመሞከር ይልቅ እንታገልለታልን የምትሉትን ትግል በተጨባጭ ምንም ያልተደራጀውን ማህበረሰባችሁን በማደራጀት ለማታገል ብትሰሩ የተሻለ ነው ነሚል ምክር ልለግስ አወዳለሁ። ወያኔ የአማርውን ለም መሬት ለባዕድ ሲሸጥ ጩኸቱን እንኳን ከፍ አድርጋችሁ ማሰማት ከተሳናችሁ፤ የጎንደርን ህዝብ ከፋፍለው እርስ በርሱ ሲያባሉትና ሲያጨፋጨፉት ልትደርሱለት ሳትችሉ እና የጉዳቱ ሰላባዎች ቁጥር እንኳን በበቂ ሁኔታ ማወቅ ሳትችሉ ስለኦሮሚያ መለፈፍ ምን ዋጋ አለው? መሰረታችን ነው ብላችሁ ለምተኮፈሱት የከተማ ህዝብ እንኳ በኑሮ ውድነት ሲሰቃይ ችግሩን ፍንትው አድርጋችሁ አውጥታችሁ ቀስቅሳችሁ ማታገል ተስኗችኋል። እናም የኛን የቤት ስራ ለማረም ጣታችሁን ከመቀሰር ይልቅ የራሳችሁ ላይ ብታተኩሩ ፈተናችሁን ለማለፍ ይበጃችኋል በማለት ሀሳቤን ልቋጭ እወዳለሁ።

125 Comments on “አዎን ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት !!! Jawar Mohammed”

  1. በሁለት ቋንቋ ተጠቅመው ሕዝብን ለማታለል እና ለማሸበር የሚሞክሩ እንዲሁም ኢትዮጵያውያን በመላው አገሪቱ ተዝኣዙረው ሰርተው እንዳይኖሩ ኦሮሚያ ለኦሮሞ አማራ ለአማራ ትግራይ ለትግሬ ወዘተ የሚሉ እኩይ ፖለቲከኞች አላማቸው ሕዝብን በመከፋፈል እና በማጋጨት የፖለቲካ ግባቸውን ሃገር መበጣጠስ መሆኑ እሙን ነው::ይህ የዘረኝነት መርዝ የታጠቁ እና የጎሳ ፖለቲካ ሹምባሾች ከሕወሓት በላይ ሕወሓቶች መሆናቸውን ልናውቅ ይገባል:: አንዳንድ የለውጥ ሃይሎች የሚከተሉትን የጅል ፖለቲካ ወደ ብልሃት ሊለውጡት እና ሊነቁ ይገባል::በጎሳ ፖለቲካ በተመሰረተ አገር ዜጎች ሊሸማቀቁ አይገባም::በአሁን ወቅት ዜጎች ተዘዋውረው እንዳይሰሩ ከመደረጉ በላይ በገዛ እገራቸው እንደ ባይተዋር እንዲሸማቀቁ እየተደረገ መሆኑን ይታወቃል ይህ ደገሞ ነገ ዘረኞቹ ሊገነጣጥሏት ያሰቧትን አገራችንን ሕዝብን ለባርነት እያዘጋጁት ነው::

  2. How can you respond negatively to this outstanding points if you were to support your responses with reasons, Jawar’s ideas are in a perfect alignment with comments given by Andargachew Tsige on his ESAT interview.
    The only negative part is to dialogue with each other and invest time with untimely and useless points at the time when the opposite (cooperation) is required the most.

  3. ይህንን አማራም ጠንቅቀው ያውቃዋል እንደለመዱት ምናልባት ይሳክል ይሆናልበማለት ይሞክራሉ።
    ይህ ደግሞ ለእነሱ አደገኛ ነው ምርጫውም የእነሱ ነው
    ኦሮሞ አንድ ስንዝርም ብሆን እየቀረበነ ትግሉ ይቀጥለል

  4. Ye Jawar neger yetebelashew ALJAZIRA

    political Analyst belew kakerebut
    ena Ye Christian anget
    lkortalehu kale
    behoala neaw.

  5. ሚገርመው ወጣት ጀዋር የሚሰጠውን ትንተና ላለመቀበል የሚፈልጉ ሁሉ በተለይም እነኝህ ታረጀ እና ታፈጀ አመለካከታቸው ያልወጡ ሺማግሌዎች እና እንድሁም አንዳንድ በብዝሃነት ያማያምኑ ደንቆሮዎች ምላሻቸው እና አስተያየታቸው ያው የተለመደ ቀረርቷቸው ነው፦ጀዋርን በሃይማኖቱ በማሳበብ ማጥላላት።

  6. Jawar’s acceptance is increasing exponentially mainly due to your lame reasons to criticize him or his ideas and due to the promotions you make. In fact his logic and knowledge based analysis are undisputably puts him on the top. Likewise the increase in his followers are also attributed similarly.

  7. I wonder where Jawar got this job of speakespersonship for the people of Oromo. The pride Oromo people does not need anybody to speak for it. As an Oromo you can speak for yourself and that is you right. Stop speaking in my name. I have not elected you to do that. The Oromo people has elected representatives at all levels, unless like Abebe Gelaw you undermine the intelligence of the Oromo people. The fact that you are the CEO of the hate OMN media does not entitle you to assume the patron of OROMO people. Your extreme and radical narrow Oromo nationalism is not only dangerous to the people you claim stand for but for Ethiopia and beyond. You were saying Oromo is Islam and vice versa. You hatred to Woyane which is hatred to the people of Tigray is just a contradiction to your view of Oromo nationalism. If you are rational and democratic nationalist you would respect rights of others as fight for the rights Oromo people.it is bewildering to hear your views about Oromo resources and land. We are in the 21st century and watch the global trend. This is a globalised world, interdependent and interconnected world. It is knowledage , technology, trade and investment that will enable Oromo and Ethiopia to compete and win in this very competitive globalised world. Look at the big economy where you are, today is forging regional integration. I am not saying the rights and identities of Oromo people and other nationalities and nations should be not respected. The constitution has already recognised and guaranteed them. The people of Oromo are just, magninamous, kind hearted, broad minded and with self esteem and pride with respect and love to it’s fellow Ethiopians. Your views are not only undemocratic but does not stand for the values and traditions of the great people of Oromo. Of course, I am against the opinions of persons like Abebe Gelew from a different perspective.

  8. በኢ/ያ ዉስጥ ያሉ አካባቢዎች በሙሉ ኦሮሚያን ጨምሮ የሁሉሞ ኢ/ያን ናቸዉ!

  9. ደግሞ የኦሮሞን ትግል ምሳጣት ተገቢ ነው እንዴ ምን አጠፋ ጠባብነት መቼም ከጠባቡ ብሄርተኛ ወያኔ ተጋባብን አይደል? ለወያኔ ለፖለቲካ ለብሄር እንዳህያ ከመጫን ሞትን መምረጥ።

  10. Please stop discussion with this boy. Do not respond to his infantile thinking. He is putting hemiself out of the people’s need . Ignoring him is the best remedy

  11. I advice it to start in Afan Oromo as well. It’s ‘Oromifa’, ‘Oromigna’ programs are not welcomed. Cutting some parts of a complete music… is upsetting while it had the chance to use another music…Ofcourse if it’s intention is to upset, I can’t help it!

  12. Shame on U Jawar. U are trying to divide Oromos from the Oromos. Christian Oromos are not fool like U. We know what is going on among our ethnic groups.

  13. Those who advocate for Wolkite & Gondar are aiming own gun at their own heads in this thread.

    When it comes to Amhara land no one has rights to take a piece of it but everyone has absolute powers to claim the whole Oromia except Oromos!
    See how double stands Amharas have been killing Amharas?
    Jewar you rock tell these lousey pathetic biaches

  14. አቶ ጃዋር please do not fuck up with the ወልቃይት issue ! ! !ወልቃይት ኢትዮጵያዊ ነው ያሉት።በወያኔ እና በ olf ሕገመንግስት መስረት ደግሞ እኛ አማራዎች ነን ለምን ያልሆነውን ሁኑ ተብለን ቋንቋችን እንዳንማር ተከለከልን ነው እንጅ ወቃይት የወልቃይቴ ብቻ ነው አላሉም።ለላው አማራው ለምን የራሱን ትግል አደራጅቶ አይመራም ያልከውም መሰረተቢስ ነው።አማራ የሚባል ዘር ቢኖር ኖሮማ በአርብጉጉ በበደኖ በአሶሳ በአሩሲ በአሶሳ……ወዘተ ለፈሰሰው ደም ሁሉ የብቀላ እርምጃ ይወሰድ ነበር።አማራ የሚባል ዘር ወይ ዘሩ በወያነና በ olf ዘሩ ተመትሮ አልቋል አለዚያም professor መስፍን እንዳሉት የለለ ዘር ንው።ስልዚህ ቀዝቀዝ በልና አስብ።የማትረባ ወጠጤ ነህ።

  15. We know that all of you Undertaking rubbish has one problem, and that is “power”, believe me you don’t get it by risking Ethiopia. Here is the big point: If perfect democracy is in Ethiopia, the Oromo peoples are the greatest society on earth, and they have no problem with that, and they are the most advantageous. Think far and don’t be narrowed. This message is for those who are against the united Ethiopia.

  16. ኢትዮጵያዊነትኮ ሰዎች እንደ ወተት የሚግቱህ ሳይሆን፡ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ማንነት የሚገለፅበት፡ የተወለደበትን ቦታ ሀገሬ ብሎ የሚጀምርበት፡ ሁሉም ሰው የሚከባበርበት፡ መጥፎውም መልካሙም ታሪክ የሚዘከርበት ሁኔታዎች ሲፈጠሩ ነው። በክልሎች ሥራ መስራት አልተቻለም የሚባለው የተጋነነ ነው። ውያኔ አዲስ አበባን ተቆጣጥሮ ሰዎችን በየክልሉ ሲደለድል ብዙ የአማራ ተወላጆች በቤተሰብና በመሳሰሉት ችግሮች ኦሮሚያ ውስጥ ተመድበው እንዲሠሩ ተደርጓል ።

  17. Who hates unity? Non of us but,
    but we do not unity of Qulqqal leaning on to grar! Each time wind pushes one bleeds the same qulqal. Hell united nor devided Oromos have nothing more to lose. We fearsily denounce the merriages of “Qulqal to Grar” in any shapes nor forms.
    Jewar is one in the million?
    We celeberate his birthday with his family.

  18. “If you can’t answer a man’s argument, all is not lost; you can still call him vile names.” Elbert Hubbard

    This is exactly what commentators here are doing to the arguments of Jawar. All the noices here won’t deter him from his commendable job. Kejela Ketema wonders where Jawar got this job of speakespersonship for the people of Oromo. But did he himself ask the Oromo people permission to scrible incoherent TPLF propaganda about the Oromo here?
    yonas ermias says:”አትሳሳት ኦሮሚያ የኢትዮጽያ ናት” To whom does Ethiopia belong then ? Does Ethiopia belong to the Amhara? Or the Tigre?
    When it comes to Oromia, the motto is always: “Yegna yegna new, yennanten innimakeribetalen!” This type of argument leads to nowhere. Oromos cannot be treated as foreigners in their homeland. That is the point every body has to note!

  19. If all territories under current Ethiopia belongs to all ethenics
    TPLF has 100% right to annex any parts of Amhara land per your own notions. Then why all these out cry on ESAT day in & day out? Tigray can go ahead & own Gondar. These are your arguements against Jewar. Bull!

  20. For the oromo youth on the forefronts of the struggle:
    “Go for the moon. If you don’t get it, you will still be heading for a star.” Willis Reed
    Jawar has clearly put it: Oromia for Oromos does not mean that non-Oromos are not allowed to live in Oromia. They are saying “we can not be treated as guests in our own home!” Our tolerance, our love for peace and peaceful coexistence should not be overstretched or be taken as forefeiting our birth right. Nothing is left for us to be compromised!

  21. Those who stand with Oromos are one of us and we have no bones to pick with. THOSE who antagonise Oromos quests by aligning with Oromos
    You are defeating your own meager concepts of democratic
    Views. YOU are hurting your own”causes” Unity has to be in equalities of nations & nationalities which makes Oromos # 1. IF YOU DO NOT LIKE IT, OROMOS HAVE UNIVERSAL RIGHTS TO STANDUP WITH LIKE MINDED OTHERS IN THE UNION.

  22. Reconciliation
    The article it shows the clear reason of these uprising in Oromia region. That is why a lot of people loss their life and going to jail. whether we believe or not. Students and farmers are fighting for their right until they get an answer what they demand. Demanding their right means it is not hurting the others Ethiopian in fact it give for all Ethiopian courage to fight the TPLF who is ready sign to give significant land of north west of the boarder to Sudan.
    So Jawar saying the truth what is in the ground going on inside Oromia. Others Ethiopian need to adjust their approach towards Oromo. All of us we do not need to have the same view unless the thing is universal truth for example students have been killed by tplf, for these act every human being should say killing is not an answer period.
    Some of you just love the land not the people live in that land this is the dangers move. Do not back to before 25 years ago what government system was. Language, cultures, believes and others the basic human rights have to respect and get protected by law. Here one thing we have to know that anybody not begging his right from others. Unity with the true federalism is the answer for the current situation of our country.

  23. Huletum Jawar ena
    Abebe Gelaw attention seekers nachew. CHOLLE ENA BIRCHIKO idmew achir neaw
    yemibalew iwnet neaw.
    Ine Abebe Gelaw US tekemetew Gonderiew
    indimaged yiwetewutalu .
    Jawar indihu yesint hitsanat ye University temariwochin heiwot astefa
    Tadiya kenezih yebelete Fasist keyit
    Yimetal. Tenish yemytsetsetachew.

  24. Can someone give me help for the politics that can applied for in Ethiopia other than Ethnic politics? Are Ethiopians completely unique in this planet? Why do not we try something different in our political experiences that bring some change and benefit us all? What I see this time in all directions is we end up in dead end because of difficulty to accept anything less than what we want. This can only happen in absolute world but unfortunate!!!

  25. jawar !! edme le G7 ena le ESAT bel !!!

    lezeh yaderesuh enesu nachew!!

    ante zeregna agases ! shinfla beyatbih yematitera !!

    ANTE LEMITADERGEW TIFAT G7 ena ESAT teteyaqie nachew

    ante Neqersa !!!!

  26. I’m sure it is not confessions it is confusions. Oromo people’s very proud of Juwar Mohamed, take it if you want or leave him if you don’t. 21st century man is Juwar; Long life 4 Juwar.

  27. hallO! አምሃራማ አለ አምሃራ ማለት ግን ኢትዮፒያዊነው ::ሊላ ነገር የለም:: እኛ አማራዎች በኢትዮፒያዊነታችን እንደተፈጠርን በኢትዮፒያዊነታችን እንሞታለን ምክንያቱም ኢትዮፒያዊነት ውርስ ነው ! ኢትዮፒያዊያን በሙሉ ደግሞ ያማራ ዘመዶች ናቸው ከ ጃዋር የግራኝ መሃመድ እርዝራዝ በቀር በመጀመሪያ ጃዋር እንዳተ አይነቱ የአምሃራን ስም የመጥራት ሞራሉም የለህም አንተ አዎ ሃላቀር ነህ ለምን ታዲያ እንደኒ ዘመዶች ደብተራዎች ሰልጥነህ እስከዛሪ አገር አልያዝክም የኛ አባቶች ኢትዮፒያን ያቆሙ ናቸው አገር ያወረሱ ናቸው ኢትዮፒያ የማንንም አገር እና መንግስት አፍርሳ ወደሳ አልጠቀለለችም ከአለም የጥንት ሃገር ተብላ የምትጠራ ሃያላን አገሮች ትንታዊ ታሪካዊ በጎ ነገራን ለስልጣኒያቸው ምሳሊ እየተጠቀሙባት ያለች አገር ማን ነች ብትል ኢትዮፒያ ነች ጀዋር ያንተ አባት ግራኝ መሃመድ ኢትዮፒያን ሳይበታትናት በፊት ኢትዮፒያ የአበሻ አገር የአቢሲኒያ መንግስት የክርስቲያን ንጉስ በሸዋ ተከብራ በምትኖርበት ዘመን ይህ ክርስቲያን ንጉስ ከአለም የመጀመሪያው ሙስሊም ስደተኞችን ተቀብሎ ያስተናገድ ንጉስ በመሆኑ አረቦች እስልምና ተከታዮች ሁሉ ኢትዮፒያን የአበሻ አገር በማለት ያከብራታል በጣም የሚገርምህ በቅርቡ በጀርመን አጂላ መርክል ብዙ በጦርነት የተጎዱ ሶሪያኖችን ጥገኝነት እየሰጠች ነው ዞጎቻ ግን በነዚህ አይሲስ ነፍሰ በላዎች ምክንያት ሙስሊሞችን እንዳይፈሩ በአለም ላይ የመጀመሪያዋ ሙስሊም ስደተኞችን የተቀበለች አገር ኢትዮፒያ ነች እኛም ለልጅ ልጆቻችን እያስረዳን እንደ ኢትዮፒያ መርዳት አለብን ብላነው ያባቶቻችንን ታሪክ ዛሪ ለ 21ኛው ክፍለዘመን ህዝብ ለዛውም የሰለጠነች አገር ምሳሊ እየወሰደች ያለችው እኛ አምሃራዎች ሆንም ኢትዮፒያኖች ታሪካችንን እና ማንነታችንን ከአባቶቻችን በውርስ ነው ያገኘነው ስንል በተረት ተረት በሪ ወለደ ታሪክ አይደለም አንተ ዛሪ አምሃራዎች ከሸዋ የኦሮሞን መሪት ነጥቀው ትላለህ ወያኒ ተመችቶኛል ብለህ ነው ለመሆኑ ለምን ታሪክህን ከሚሊሊክ ትጀምራለህ ኦሮሞ እኮ በኢትዮፒያውስጥ 100 አመት ብቻ ነው እያልክ ነው የምትነግረን እኛ ደግሞ ለብዙ ሺ ዘመናት ሰፍራል ግን ያንተ አባት ግራኝ ማህመድ ኢትዮፒያን የሙስሊም አገር አደርጋለው በማለት የሸዋ ንጉሰ ነገስት የአቢሲኒያ በንግስትን የክርስቲያን ንጉስ አፈርሳለው ብሎ ክርስቲያኑን ሁሉ እንደፈጀና የሸዋ አገር አምሃሮችን ያንተ አባቶች እያረዱና እየቆረቱ አገራቸውን በመቀማት በወሎም በበጊምድር ,በደቢያም ድረስ ያሉትን አንተ እንዳልከው በሚጫ አርደው ክርስቲያንን ሁሉ እያሳደኡ አብያተ ቢተክርስቲያንን እየፈጁ ኢትዮፒያን ለመቆጣጠር አስበው ነበር እነዚህ ጨካኞች ጋላዎች ይባላሉ ግን ክርስቲያኑ ዛሪ አንተ ነፍጠኛ እያልክ የምታዋርደው ላገሩና ለሃይማኖቱ በኢትዮፒያ ውስጥ ለመጀመሪያ ግዚ ነፍጥ በማንሳት ግራኝን ገጥሞ በመግደል አገሩን ኢትዮፒያን እና ሃይማኖቱን እየመለሰ የሸዋ ንጉሰ ነገስት መንግስት መልሶ በማቆም ከሚሊሊክ በፊት የጀመሩትን ሚሊሊክ ኢትዮፒያ አገራችንን እንደ አባቶቻቸው መልሰዋል በዚህ ሂደት ውስጥ አምሃራ ኦሮሞን ወሮ ኢትዮፒያዊ ማንነት አልሰጠውም ኦሮሞ ኢትዮፒያን ፈልጎ አገሩ አድርጎ የኖረ ህዝብ ነው ዛሪ አንተ ለፖለቲካ መጠቀሚያ አምሃራ የሸዋን ኦሮሞ አገር ነጥቆ ስትል አታፍርም ሚሊሊክ ሚሊሊክ ትላለህ በ ትግሪው አጺ ዮሃንስ ዘመን የነበሩ ኢትዮፒያዊ ኦሮሞዎች ከዛም በፊት የነበሩት በአጺ ቲዎድሮስ ከየት የመቱ ኦሮሞዎች ናቸው በወሎ, በበጊምድር ,በደቢያ ,ተከዚ ድረስ ያሉት ኦሮሞዎች ለኦሮሞ ምንድን ናቸው ? ከወያኒ ባንዳጋ እያጋጨህ ዘር በማጥፋት እና ዘር በማጽዳት አገር በወረራ እንደይዝክ ማወቅ አለብህ ግራኝም ሲመጣ የጋላ ወረራ ታሪክ ነበር ስለዚህ እኛ ኦሮሞዎች አምሃራ እንዲህ አድርጎን እንዲህ ሆነን የሚለው መሰረተቢስ ፕሮፓ ጋንዳ እና ኦሮሞን ለማሳነስ የምትጥረው አንተ እና እንዳተ አይነቶቹ ናቸው ፖለቲካ ለማሳመር ተብሎ የማትዘባርቁት የላችሁም ሲላችሁ እኛ ኦሮሞዎች ብዙነን እንደ አሰፋፈራችን የራሳችን ተወካይ እንፈልጋለን ትላላችሁ ለመሆኑ ኦሮሞ በርግጥ ከደቡብ እስከ ሰሚን ከሰሚን እስከ መራብ ሰፍራል ይህ ህዝብ ነው ታዲያ ሲወረር ሳይወር ሲጨፈጨፍ ሳይጨፈጭፈ እዚህ የደረሰ ደካማ ህዝብ አድርገህ ፖለቲካ ለመስራት የምትፈልገው በዛላይ ኦሮሞ የሰፈረበት ሁሉ የኦሮሞ ነው ማነው ያለው ? ኦሮሞ ሲሰፍር አምሃራ አልተፈጠረም ወይም ሲዳማ , አፋር, ጊራጊ,….አልነበሩም ልትለን ነው ? ጃዋር መሃመድ የግራኝ እርዝራዝ ማወቅ ያለብህ ኢትዮፒያ የኢትዮፒያኖች ነች የአምሃራ ነች ያለ የለም አምሃራ ኢትዮፒያዊነኝ ሲል ጉራጊም , ወላሞም , ሲዳማም, ነው ስለዚህ ማንም ለማንም ማንነት እና አገር የሚሰጥ የለም ሁሉም አገሩን በአባቶቹ ነው ያገኘው ስለዚህ ኢትዮፒያዊነት ደግሞ ከሁሉም በላይ አስተሳስሮናል በቅርቡ ኦሮሚያ የብሂር ብሂረሰቦች አገር ነች አልክ በዚህ ኦሮሚያ ለኦሮሞ ትላለህ በኦሮሚያ ውስጥ ያሉ ብሂሮችን እኮ ኦሮሞ አይደለም አገር የሰጣቸው የራሳቸው አገር ስለሆነ ኦሮሚያ ውስጥ ይኖራሉ ማለት አትችልም ኢትዮፒያውስጥ ያሉ ብሂሮች ማለት አምሃራ ውስጥ የሚኖሩ አምሃራ መሪት ላይ ማለት አይደለም ህዝቦች እንደየ ታሪካቸው ሰፍረዋል ለኢትዮፒያ ደጎሞ ላገራቸው ሞተዋል ስለዚህ የፈለጉበት ሂደው የመኖር የመስራት መብት አላቸው ለሚሞቱላት አገር የማይኖሩ ከሆነ አገር ማለት ምን ማለት ነው ? ለመሆኑ ከወያኒጋ ክልል ተካፍልህ ባድሚ በኢርትሪያ ተያዘች ሲባል ኦሮሞ ሆነ የተቀረው ሂዶ ትግሪ ክልል ሞተ ስለዚህ የናተ የዘር ልሂቃኖች ማደናገር ምንድነው ነገ ደግሞ ግብጽ መጣች ሲባል ወይም ኪኒያ የማይሂድበት ምንም ምክንያት የለም አሚሪካም ለቲሮሪስት ማስጠበቂያ የምትወስደው ኢትዮፒያዊያንን እንጂ ኦሮሞ ,አምሃራ, ጉራጊ …እያለች አይደለም ስለዚህ ጃዋር ያንተ ሃሳብ እኛ ትልቅ ብሂሮች ስለሆንን አናሳ ብሂሮችን ጠቀላለን በኛ ስር አድርገን እንጠቀምባቸዋለን አይሰራም የኢትዮፒያ ህዝቦች በኦሮሞም ሆነ በትግሪ እንዲሁም አምሃራ አላለም እንጂ በአምሃራም ቢሆን አይጠቀለሉም በኢትዮፒያ ውስጥ ብቻ ነው መተዳደር የሚችሉት በስተ መጨረሻ ብዙ ግዚ የኦሮሞ ስም ሲነሳ ፍራቻ ዘረንነት ትላላችሁ ትላለህ ማንም አይፈራምም ምክንያቱም ኦሮሞ እኮ በኢትዮፒያውስት አዲስ አይደለም እንደማንኛውም ማህበረሰብ እንደ አምሃራም በለው እንደ ሲዳማው ነው ስለዚህ ኦሮሞ ሲባል ለምን ይፈራል ? ጉራጊ ሲባል ትፈራለህ ? ትግሪ ሲባል ትፈራለህ? ጋቢላ ሲባል ትፈራለህ? ማንም አይፈራም ይህቺ አንተ የኦሮሞን ዘረኝነትን ለመፍጠር እና መሰባሰቢያ ለማድረግ ነው ምክንያቱም እኛ ስንነሳ ይፈራሉ እኛ እንዲነን እንዲነን በማለት ፖለቲካህን መስሪያና ማሳመሪያህ ስለሆነ እንጂ ኦሮሞን እንደ ጭራቅ ቆጥሮ የሚፈራ የለም 25 አመት አምሃራን ጭራቅ በማድረግ ሰበካችሁ ግን የኢትዮፒያ ህዝብ አምሃራን ይፈራል አይፈራም ወያኒና ጃዋር የምትፈሩት አምሃራን ሳይሆን የኢትዮፒያን ህዝብ አንድነት ነው ኢትዮፒያዊነትን ነው ስለዚህ አምሃራን ታርጊታችሁ ውስጥ በማስገባት የኢትዮፒያን ህዝብ ለመከፋፈል የተደረገች ሲስተም ነች ማንም ማንንም አይፈራም እኛ ብዙነን እነከሊ ትንሽ ናቸው ደግሞ እንደማይሰራ ከወያኒጋ እንያቸው ብለን ሰርተን እንዲህ መሆናቸውን ሳናውቅ እንዲህ ሳናውቅ እያልክ ስታወራ ያስተማሩህ መሰለን ስለዚህ እኛና አንተ እናታ ገበያ የሂደችባትና የሞተችባት እኩል ያለቅሳሉ እንደሚባለው ማሰብ የለንም እኛ ኢትዮፒያኖች ኢትዮፒያ የብሂር ብሂረሰቦች አገር መሆናን እያረጋገጥን ለነጻነታችን መስራት ብቻ ነው ወደፊት እናሸንፋለን ! ኢትዮፒያ በቁርጥ ቀን ልጆቻ ነጻ ትወጣለች!

  28. Oromos quests for freedom in own land is holy on its own. Those who have issues with such basic tenents enshrined in universal declarations are blind of the facts. Jewar or Abebe are individuals, we are talking about Oromos who are the single largest group of people we know
    as Oromo people of East Africa.
    whom Abebe Galaw & Jewar Mohamed could live among/ with as long as they respect all cultural issues.
    Oromia is open to all with the simple rules Respect the natures, cultures, preferably speak its language refrain from
    preaching us your glorious baggages that you brought with empty as it was.

  29. Oromo when u are Ethiopia in u didn’t say nothing when u go America u say I am Oromia whether u like or not u are Ethiopian we can bring u by force . we don’t care about jawar nothing to us we have the power u are our people don’t confuse.

  30. Jawarrrrriiii fandiyaaaaaaaa akaaaaaàà hareeeeeeee wushhhhhhhh mindnewwwwwwww zimbelllllll waaaaaaaa !ya megala finfine if not Haterawwwwwwwwww

  31. I wish Dr.Merara and Bekele Gerba our leader’s but they are completely different from you they are so nice. They have a bright future for our country they feel responsibility for all human beings. One thing you forget they didn’t say we are reasonable for the protest. They had been asked many times they didn’t say we are a leader of the protest.

  32. Happy 41st TPLF Anversary.
    To-
    Neamin Zeleqe.
    Abebe Gelaw.
    Tamagn Beyene.
    Shambel Belayneh.
    Kasa Kebede.
    Abebe Belew.
    Fasil Yenyalem.
    Fantish Beqele.
    Mesay Kebede.
    Henok Yeshitla.

    LONG LIVE TPLF.

  33. እንዳው ግን አማራ መች ይሆን ከስጋትና ከፍርሃት የሚላቀቀው??? ወያኔ ከገባ ጀምሮ ያልዋለበትን የጦርነት ታሪክ እያለ ከማውራት ውጭ አንድም ቀን ወያኔን የገጠመበት ቀን አላየንም ይልቅ አበበ ገላው “ከአፌ በወጣው መርዛማ ጨረር አማካኝነት መለስ ዜናዊን ገደልኩላችሁ” ብሎ ባቀነባበረው የውሸት ምስል ተወድሶ ከዲሲ እስከ ሲያትል ያሉ የጣዖት ታቦቶቾን አሰግዶ ጀግንነትን ያለምንም መስዋዕትነት ሰርቷል !!ለነገሩ ለተቀረው የኢትዯዽያ ሕዝብ ከአማራ ይልቅ ትግሬ ይበልጥ በጎነት አለው !! ለማንኛውም አማራ በዚህ ዘመን ከፍራቻና ከወሬ በቀር ምንም የተደበቀ ነገር በሆዱ የለም !!!

  34. እኔ እደመሰለኝ ጀዎር መኅመድ ለወያኔ ቅጥረኛ ወይም ISIS በኢትዮጵያ ለማቆቓም የሚአስሥብ ገለስብ ሣይሆን አይቀርም።

  35. Hey guys weak up! Let alone being divided,even if we will be united strong enough as an Ethiopian, we do still need to find a way to work more closely with our entire neighbor countries,to see better Ethiopia. Where all people can afford to have enough to eat with out any problem. At this moment, our problem is far too much than our capacity to resist. So, how come some people are thinking in the wrong side of the truth for the country? Whether we believe or not we are absolutely poor, land locked,there’s no oil, or mine that, the country export to make strong foreign currency. Rather we are badly depending on foreign aid to feed the people who doesn’t have enough food.
    Please be quite, and try to bring some good ideas that how can we do better to help each other. When I said this, I don’t mean that we don’t need to discuss about political freedom, human rights, or culture,language ,identity, all of them are important ad we need them to be on the right way, but let’s do them with respect and wisely!! Otherwise we are just shouting for nothing.

  36. All I can say is that Jawar is the victim of Tplf propaganda and his own lunatic dream .he thinks he is a political analyst and a freedom fighter without any clue …yalushine besemash gebeya balwetash…He needs couching and some through readings to nurture him with some good insights about a thing called country…He is hovering around on his own own axis..

  37. All I can say is that Jawar is the victim of Tplf propaganda and his own lunatic dream .he thinks he is a political analyst and a freedom fighter without any clue …yalushine besemash gebeya balwetash…He needs couching and some through readings to nurture him with some good insights about a thing called country…He is hovering around on his own own axis..

  38. My Ethiopian brothers and sisters
    as for me with all its weaknesses
    I would prefer to be ruled by EPRDF
    100 years than mercenaries oppositions .

  39. WOLKAYIT YE AMHARA

    OROMIYA YE ORORMO

    AWASSA YE SIDAMA

    JIJJIGA YE SOMALE

    MEKELE YE TIGRE…..

    ESTI ATNEKAKUN EBAKACHIHU.

  40. የወያኔ ቅጥረኛ መሆንህን ብዙዎቻችን እናውቃለን። እዚያው የማያውቁህን አጭበርብር ምላሳም። የማንነት ችግርም አለብህ።

  41. This guy instigate ethnic politics, jawer was a condem of woyanne,they used him and discarded him long time. He forget that as used condem,you will never get a chance to penetrate Vagina again. People like you should be restricted to talk and spread venom. You are a narrow minded and evil person that hate everyone. People like you ever come to power, will massacre millions non Oromo Ethiopians. I hate woyanne but l hate more ppl like jwahar. He is real shaytahne(eblis). I am from minority ethnic(sodo garage) born in Addis Ababa,individual like jwahar poses a great danger to others. In fact this happened in Jimma and agaro, non Oromo ppl face eviction in mass scales so ya aberashe tabasa yaye besat aychawitm new nageru.

  42. እናንተ ጠባቦች ኪራይ ሰብሳቢ ናችሁ ሁላችሁም ተሳስታቹ ሰው አታሳስቱ ጋኒን ና ሳይጣን አእምሮአችሁ ላይ ቤት ሰራ አይደል ጅሎች ናችሁ ፓለቲካ ምን እንደሆነ ሳታውቁ ምላሳችሁን ትዘረጋላችሁ ደደቦች ፖለቲካ ማለት የሀገር ፍቅር የህዝብ ፍቅር ነው፡፤ ህዝብን እያንቋሸሻችሁ ሀገር እያዋረዳችሁ ህዝብን በብሄር ና በጎሳ እየከፋፈሉ ፖለቲከኛ ነኝ ብሎ መናገር እንስሳዊ ባህሪ ነው ፤፤ ለመሆኑ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ያስፈልጋታል ወይ ብለን ስንጠይቅ አያስፈልጋትም ፤፤ ፖለቲካችሁን ጣል አርጋችሁ እስኪ ስለ ኢኮኖሚ ና ብዝነስ እናስብ ህዝባችን በድህነት እየማቀቀ ነው እውቀታችንን ሁሉ ለገንዘብ ብናስብ እድገት ይመጣል ካደግን ደግሞ ፖለቲካችን ጥሩ መስመር ይዛል፤፤ እባካችሁ ወገኖቸ ጠግባችሁ ሳትበሉ ፖለቲካ ውስጥ ዘላችሁ አትግቡ ስለማትወጡት አትድከሙ፤፤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!

  43. ነገሩ ቆየ ኢትዮጵያን ከማዳከም አልፈው ዛሬ አማራ፣ኦሮሞ ፣ጋምቤላ ኢትዮጵያዊ ነኝ ያለ ሁሉ ሃገር የለውም ከየት እንድመጣ አይተወቅም በትውልድ ሃገሩ እየገደሉት፣እያሰሩት፣እየቀበሩት ይገኛሉ
    ለመሆኑ ወያኔ ለምን የኢትዮጵያ ጠላት ሆነ?
    ኢትዮጵያን አጥፍተው ፣ሃገር አስገንጥለው ሃብትም ለመሆን ፎቅ ለመስራት አላማቸው ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ለማጥፋት የቤት ስራቸው ከሆነ ሰንብቷ!
    1- በአለፈው ገና ሰሞን በዲባይ ከተቃጠለው ሆቴል ውስጥ አንድ የወያኔ ዘራፊ በሆቴሉ ውስጥ ያስቀመጠው 400 000ዶላር(አራት መቶ ሺህ ዶላር) መቃጠሉ ብትሰሙ ይደንቃችሁ ይሆን! የተዘረፈው ገንዘብ ከኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰረቀና የተዘረፈ አያጠራጥርም
    ሁሉም ይወቀው እላለሁ
    ሳ.አ

  44. በመጀመሪያ ደረጃ አማራ ሚባለዉ ብሄር ከማንም በላይ በሳል አእምሮ ባለቤት የሆነ ህዝብ ነዉ፡፡ ባለፉት አርባና ሃምሳ አመታት የተደረገዉን በሙሉ ተመልክቷል፤ ገፈት ቀማሽም ሆኗል፡፡ ስለሆነም በአማራ ስም በመነገድ ብዙዎቹ አትርፈዉበታል፡፡ አማራ ነን በሚሉ የስልጣን ጥመኞች ሲጨቆን ኖሯል፤ ከዚህ በኋላ የማንም ፖለቲካ ማስፈጸሚያ አይሆንም፡፡ ካስፈለገ ኢትዮጵያ ትኖራለች፤ የማይሆን ከሆነም መበተን ትችላላችሁ፡፡ ኢትዮጵያዊነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ አማራም ሃገርና ክልል ጀግና ህዝብ አለዉ!!
    ስለዚህ እባካችሁ አማራን ተዉት!!! ከፈለጋችሁ መገንጠል መብታችሁ ነዉ!! አማራ አልከለከላችሁም!! ‹‹ አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን›› ነዉ ያለ የሃገሬ ሰዉ!!! ኦሮሞ የተጣላዉ ከህዉሃት ጋር ከሆነ፤ ኦሮሞ የተጣላዉ ከኦህዴድ ጋር ከሆነ አማራ ምን አገባዉ!! እንደጀመራችሁ እናንተዉ ጨርሱት! አማራ ከዚህ በኋላ ለራሱ መብት ብቻ ይቆማል!! ስጋት አይግባችሁ! በቅርቡ በሁለት አመታት ዉስጥ ማን እንደሆነ ታያላችሁ! እድሜ ብቻ ይስጠን፤ አማራ ከሃገራችን ይዉጣ ትላላችሁ! ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ትላላችሁ! ታዲያ አማራን እዝህ ዉስጥ ምን ጥልቅ አደረገዉ! ሁለታችሁ ስትጣሉም አማራን ማጥላላት ስትፋቀሩም አማራን ማጥላላት! አረ ጎበዝ ይደብራል! ከፈለጋችሁ ሁለታችሁም መገንጠል ትችላላችሁ!! በአሁኑ ወቅት እኮ አማራ የሚባል ብሄር በክልሎች በከተሞች ካልሆነ በቀር በገጠሩ ክፍል የለም!! ስለሆነም እንዳትሸወዱ ጎበዝ! ኢትዮጵያዊነት፣ አንድነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም!! አብዛኛዉ የተማረዉ የትግራይ ህዝብ በሁሉም ክልሎች ላይ ተበታትኖ ይገኛል! አብዛኛዉ ነጋዴ የጉራጌ ህዝብ በሁሉም ከተሞች ተበታትኖ ይኖራል! ብዙ የኦሮሞ ህዝብ በአማራ እና በቢኒሻንጉል ክልል ይኖራል! ታዲያ ኢትዮጵያ ለምን በአንድ ጀምበር ብትንትን አትልም! አማራ ከሌለ፤ ኢትዮጵያዊነት የለም!!
    ስለሆነም እደግመዋለሁ እባካችሁ አማራዉን ተዉት!!! ተስማምታችሁ የፈጠራችሁትን የጎሳ ፖለቲካ በማራመድ ‹‹ተስማምታችሁ ዝረፉት››!! ‹‹የጎሳ ፖለቲካ የማር ቀፎ ነዉ›› እንዳለዉ ጸሃፊዉ የለመዳችሁትን ማር በብሄር ሰበብ እየቆረጣችሁ ብሉ!! አማራን ተዉት አቦ!! ሁለታችሁም የ16ኛዉ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የያዛችሁ ‹‹ታጥቦ ጭቃ›› ናችሁ!!

  45. ተጣመክ ህዝቡን አታጣም!!! አቶ ጃዋር መጀመሪያ ሥለ አንድነታችን ብትሠብክ ነው የሚሻለው!!! ኢትዮጵያን ከፋፍለክ ትንንሽ ሀገር ለማድረግ ባትሠራም ጥሩ ነው !!! ቡሀላ የማይዋደድ እና የማይተማመን ህዝብ እንዲፈጠር ታደርጋለክ!!!
    በተለይ አርአያ ሊሆኑ የሚችሉትን የኦሮሚያ ተወላጆች እነ ዶክተር መራራ ጉዲናን ከአንተ ጋር አታመሣሥላቸው እነሡ እንዴት ከሠማያዊ ፓርቲ ጋር አብረው እየሠሩ እንደሆነ ማየት ትችላለህ። ሥለሆነም ልምድ ከእነሡ ብትቀሥም እና እንጭጭ ሀሣብክን ተውና የወደፊትዋን የሚዋደዱ እና የሚፋቀሩ ኢትዮጵያዊያንን ለመፍጠር በጋራ ብንሠራ እና የማንኛውም ብሄር ተወላጅ በፈለገው የሀገሪቱ ክፍል ተዘዋውሮ በብቃቱ ብቻ ተወዳድሮ መሥራት እና መኖር የሚችልበትን ሥርአት ብንገነባ መልካም ነው።

  46. hhhhhh sorry still you the so called(“Yandinet hayil”) coudn’t understand the real situation of our people (OROMO). most of time many of elites and activists prefer to blame or culpability Mr. jawar Mahammed and also they belief as he lead the young generation (“dhaloota Qubee”) on the wrong track, but he is absolutely with heart beat of all oromo people including (OPDO members). This is the reason why Jawar is the all time Heroe’s of oromo people.

  47. ሀገራችን ባቢሎንን ሆናለች።
    መግባባት አቅቶናል።
    መስማማት ተስኖናል።
    ቋንቋችን ተደበላልቆብናል።
    አዋቂ ነን ባዮቹ ስትነታረኩ፣ተስፋ የቆረጠው ዜጋ ” የጠገበው ጅብ ይብላኝ” በማለት ፊቱን ወደ ወያኔ እንዳያዞር ጥንቃቄ ቢደረግበት!
    አለያም መንጌ እንደገና ይወለድልን ለአንድነትና ለፍቅር።

  48. Oromia belongs to Ethiopians .This kind of mentality will sustain the power of the existing government . We can make change if we struggle TPLF with unity as Ethiopians .

  49. ያለፈዉ ዝምናችን ብዙ ያስትማርን ይመስለኛል አንዱ ትልቅ ጥያቄ ለምን ያለፉት ትገሎቻችን እንደተጠበቀዉ ወይም እነደፈለግ ነዉ ዉጤት አላመጡም ለምን የ30 ዓመታት በላይ ትግል ጨነገፈ ወያኔ እየዘረፈ ኢትዮጵያዊያንም እያማረርን ላለፉት 25 ዓመታት እንዴት ዘለቀ ነገሮች እየጠሩ የመጡ ይመስለኛል በአንድነት ስላልተራምድን እኩል የጋራ የሆነች ኢትዮጵያን በመፍጠር ላይ የተመሰረተ ዓላማ በጋራ ስላላነገብን መሆኑ እርግጥ ነዉ
    ወያኔ በአነድነት ከቆምን ታግለን እደምነጥለዉ በሚገባ ያዉቃል ይህ እንዳይሆን እስከ ደም ጠብታ ይታገላል ካለፉት ዎራት ክስተትም በጣሙን ያስጨነቀዉ የኦሮሞዉ እና የኣማራዉ የመተባባር ስሜት ማሳየት ነዉ ከዚህ ብልጭታ እነዴት መማር ያቅታል እነዴት ትልቁን የአንደነት ጉዳይ የማሸነፊያችንን ቁልፍ ነገር ትተን አሁንም ለወያኔ እድሜ ማራዘሚያ እንሆናለን
    በቃ እንነቃ እነደዚህ ያለ አፍራሽ ጉዳይ ሰቆቃችንን እንዲቀጥል መፍቀድ ነዉ እጅጉን ልነዋጋዉ ይገባል ጀዋር ለወያኔ መሳረያ ማቀበልህን አቁም በርገጠኝነት ወያኔዎች በመስመር ዉስጥ እነዳስገቡህ ያዉቃሉ ደስታቸዉም ወደር የለዉም
    ለሁላችንም እኩል እናት የሆነች ኢትዮጵያን ለልጆቻች ለማስረከብ እንታገላለን!!!

  50. ተደረገዉን በሙሉ ተመልክቷል፤ ገፈት ቀማሽም ሆኗል፡፡ ስለሆነም በአማራ ስም በመነገድ ብዙዎቹ አትርፈዉበታል፡፡ አማራ ነን በሚሉ የስልጣን ጥመኞች ሲጨቆን ኖሯል፤ ከዚህ በኋላ የማንም ፖለቲካ ማስፈጸሚያ አይሆንም፡፡ ካስፈለገ ኢትዮጵያ ትኖራለች፤ የማይሆን ከሆነም መበተን ትችላላችሁ፡፡ ኢትዮጵያዊነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ አማራም ሃገርና ክልል ጀግና ህዝብ አለዉ!!
    ስለዚህ እባካችሁ አማራን ተዉት!!! ከፈለጋችሁ መገንጠል መብታችሁ ነዉ!! አማራ አልከለከላችሁም!! ‹‹ አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉን›› ነዉ ያለ የሃገሬ ሰዉ!!! ኦሮሞ የተጣላዉ ከህዉሃት ጋር ከሆነ፤ ኦሮሞ የተጣላዉ ከኦህዴድ ጋር ከሆነ አማራ ምን አገባዉ!! እንደጀመራችሁ እናንተዉ ጨርሱት! አማራ ከዚህ በኋላ ለራሱ መብት ብቻ ይቆማል!! ስጋት አይግባችሁ! በቅርቡ በሁለት አመታት ዉስጥ ማን እንደሆነ ታያላችሁ! እድሜ ብቻ ይስጠን፤ አማራ ከሃገራችን ይዉጣ ትላላችሁ! ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት ትላላችሁ! ታዲያ አማራን እዝህ ዉስጥ ምን ጥልቅ አደረገዉ! ሁለታችሁ ስትጣሉም አማራን ማጥላላት ስትፋቀሩም አማራን ማጥላላት! አረ ጎበዝ ይደብራል! ከፈለጋችሁ ሁለታችሁም መገንጠል ትችላላችሁ!! በአሁኑ ወቅት እኮ አማራ የሚባል ብሄር በክልሎች በከተሞች ካልሆነ በቀር በገጠሩ ክፍል የለም!! ስለሆነም እንዳትሸወዱ ጎበዝ! ኢትዮጵያዊነት፣ አንድነት የአማራ ጉዳይ ብቻ አይደለም!! አብዛኛዉ የተማረዉ የትግራይ ህዝብ በሁሉም ክልሎች ላይ ተበታትኖ ይገኛል! አብዛኛዉ ነጋዴ የጉራጌ ህዝብ በሁሉም ከተሞች ተበታትኖ ይኖራል! ብዙ የኦሮሞ ህዝብ በአማራ እና በቢኒሻንጉል ክልል ይኖራል! ታዲያ ኢትዮጵያ ለምን በአንድ ጀምበር ብትንትን አትልም! አማራ ከሌለ፤ ኢትዮጵያዊነት የለም!!
    ስለሆነም እደግመዋለሁ እባካችሁ አማራዉን ተዉት!!! ተስማምታችሁ የፈጠራችሁትን የጎሳ ፖለቲካ በማራመድ ‹‹ተስማምታችሁ ዝረፉት››!! ‹‹የጎሳ ፖለቲካ የማር ቀፎ ነዉ›› እንዳለዉ ጸሃፊዉ የለመዳችሁትን ማር በብሄር ሰበብ እየቆረጣችሁ ብሉ!! አማራን ተዉት አቦ!! ሁለታችሁም የ16ኛዉ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ የያዛችሁ ‹‹ታጥቦ ጭቃ›› ናችሁ!!

  51. yirga =አንት ወያኒ ማን ላይ ተቀምጠሽ ማንን ታሚያለሽ ሆነ ነገሩ ወያኒ እኮ እነጃዋርን ከጫካ ጀምሮ እስካሁን 25 አመት እያስጮህ ኢትዮፒያላይ እንጂ ትግሪ ክፈለ ፋገሩ ላይ አልተቆለፈም እድሚ ለጃዋር እና አባቶች ባለበት እንዲረገጥ አስቁሞ መለስ ክልል ያለገደብ ሸዋ ሚሊሊክ ቢተ መንግስት ጉብ ቦሎ እየዘረፈ የሚበላውን ወደ ነቀርሳ ቀይሮ የገደለው የአምሃራ ስጋት እንጂ የጃዋርና የጃዋር ዘመዶች አልነበረም አሁንም በሪሳው የሚመሩ የነጃዋር ዘመዶች ሲጮሁ ህወሃት ትግሪ ደገጥ ያላለው ከምኑም የማይቆጥራው የአባይ ጸሃዪና የጊታቸው እረዳ መዝናኛዎች በማድረግ ይልቁንስ ባዶ እግሩን የሚሂደውን አምሃራ አሁንም ብንጠብቅ ይሻላል ቀልባችንን አጥፍቶ እንዳይጨርሰን በሚል ጃዋር እና የጃዋር ዘመዶች የወያኒን ቅማል እንዲያራግፉለት ትናትም ዛሪም ስጋታቸው ጭንቀታቸው አምሃራ እንደሆነ እኮ እየታያችሁ ነው አምሃራ ፍርሃትና ስጋት አይደለም ኢትዮፒያዊነት ማንነትን ያገነኘው ካባቶቹ ነው ቅኝ ግዛት ተይዘን ነበር የሚሉ ናቸው እየለፈለፉ በስጋት ሊላውን ማህበረሰብ ነጻ ልናወጣህ ነው በማለት የሊባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ የሆኑበት ትግሪ በጃዙር ባንዳነቱን ሰልጥኖ ቅኝ ግዛት ታክቲካን ቀይራ መምጣታን አምሃራው ብቻ ሳይሆን ሁሉም ነቂ ብላል ምክንያቱም ትግሪ አድዋ ድረስ ሂዶ የሞተው ከ ቅኝ ግዛት ነጻ ለመውጣት እና ነጻነትን ጠንቅቆ የሚያውቅ ህዝብ ስለሆነ ትግሪ እነጃዋርን ተጠቅሞ ከፋፍሎ ዘረፋ በቃን በቃን እንጂ ትግሪ ለራሱ ነጻ ያልወጣ እኛን ነጻ አያወጣም እኛም በራሳችን ነጻ እንወጣለን በኢትዮፒያዊነታችን ነው የሚሉት ስለዚህ የትግሪ ህወሃት ፍራቻ የነጃዋር ፍራቻ ኢትዮፒያዊነት ነው ኢትዮፒያዊነት ደግሞ ለናተ አምሃራ ማለት ነው ለአምሃራ ደግሞ ኢትዮፒያዊነት ነጻነት አገር ነች ኢትዮፒያዊያን አሁንም ለአንድነታቸው ይሰራሉ ከፋፍለህ ግዛው የፋሺሽት ሲስተም ፕላን ነች ኢትዮፒያ አንድ ነች በልጆቻ ነሳ ትወጣለች!!

  52. Oh boy! By Jawa calculus, tribalism and etnicity will ravage Ethiopia like all other african countries.

    See how awkward & middle age it sounds when his theorem is applied in the civilized world. Texas is for Texans; Newyork is for Newyorkers; Ticino is for Italians; Quebec is for French; Wales for Welsh…

    Alas, we are doomed to fighting each other and extinction.

  53. Jaware is a politician. He is not a hestorian. At the same time his mom is from Amhara and his father from Oromo. He can’t represent the Oromo people. Even when he takes, he can’t think well. He just saying whatever he likes. Oromo people always think they are Ethiopians.

  54. I think Jawar has completely forgotten the fact that the Oromo people had come into the Ethiopia history after the great Oromo migration in the 15 & 16th century.
    I recommend that all mass media should not give any attention to this fascist idiot man who is obsessed with ill-minded psychological set up to create an isolated nation of Oromia and sub-states within the state of Ethiopia. The best scenario for the entire oromo people is to have a united country in which all ethnic groups will enjoy freedom, democracy, equal opportunity, and justice in all and every part of the country from whichever region the people are born to or coming.
    If Jawar is heading to such stupid administrative policies on the basis of ethnic division, thre is no other name that he should be given; he is a replica of TPLF that we should fight with once and for all.
    Jawar, frankly speaking you and your followers won’t be successful with such poor political ideology.

  55. If Jawar and his followers are going for “Oromia is for Oromo people only”, all other ethnic groups in the country will move forward to dismantle this stupid “motto” by saying “Oromo ancestors and descendants are not native inhabitants, they came to Ethiopia through invasions via migration from unknown far places like the coastlines of India ocean or somali lands or some islands in the indian ocean; and other people would definitely rise up with such mentality which will be very hard for the oromo people and other ethnic groups as well.
    Jawar shall watch his mindset very carefully and start thinking wide enough as a civilized person.

  56. Juhar, yerase hasab bleh awra enji, yehulum Oromo new bleh atawra, beza lay atasmesl, To tell u frankly Merara Gudiana(PhD.) and Juhar Totally Different.

  57. Jawar use your 280.000 dollars which u still by the name of oromo net work it is enough for u and go to school no more stilling because every body is not contribution for u in the name of people u are 21st extremist bands of weyane in the name of oromoo u come out of Ethiopia by help of weyanee and OPDO and u work for them beoromo lejoch dem atneged

  58. “ትግሬ ሀገር ወረረ፣ ዘረፈ፣ ወታደሩን ሙሉ በሙሉ
    ተቆጣጠሩት” እያሉ ሲለፍፉ ወይም ደግሞ “አማራው
    ከጉራ ፈርዳ ተፈናቀለ፣ ወልቃይት ከአማራ ተቆርጦ
    ለትግራይ ተሰጠ” ብለው ሲከሱ ‘በዘውገ’ ላይ የተመሰረት
    ፖሊቲካ እያራማዱ መሆናቸውን የሚያስተውሉ
    አይመስልም። “ኦሮሞ የሚለው ቃል ሲጨመርበት ብቻ
    ነው እንዴ ፖሊቲካ የብሄር የሚሆነው?)

  59. Jawar,I am sure ur idea is not put at practice for the future in Ethiopia.U believe or not ur info itself is danger for ur life.

  60. Jawar,emenegn lemechiw gize be Ethiopia poletica mina ayinorhim.Ye Oromo wotatochin kasigedelut ena kegedelut anidu bemehonih teteyakineh anite gin yihin endaliteredah hasabih yitawokal.

  61. I grow up listening to kererto, shilela, fukera…. so funny to hear old song again & again.

    KERERTO = 0

    SHILELA = 00

    FUKERA = 000

  62. I sense you are the real Mengistu Hailemariam , the genocidal fascist. Who you set the stage for Woyane to easily occupy our country . One in right mind never contemplate for You to regain your power for second round of Genocide . We have enough of Genocide in the past 25 years by Woyane and OLF parochialism.

  63. Slicing and dicing a nation along ethnic lines will not serve any group or individual. Even if a certain tribe is made autonomous, the dictatorship and suppression of minorities and political oponents within the tribe will continue. Learn from Eritrea. Unless individual freedom is attained first, everything else is just window dressing and useless.

  64. Jawar is the one who have a hidden mission from TPLF.
    We Oromo people know who you are starting from chewing chat at doromanekya then recruited by feysel who work for the weyane ministry of forighn affairs at the department of forighn national’s security.
    You have nothing to do on our strangle your OMN contribution is insignificant we sacrify to creat a country which can treat equally all it’s citizens nobody can listen or read your malicious political accrobat we have the same goal with patriotic G7.

  65. Website participants:
    Do you know professor doctor sociologist mekuria bulcha, uppsala and mandalen universities, sweden?
    This individual is jawar mohamed’s political and ideological teacher or father.
    Mekuria bulcha has written the article or booklet:
    “genocidal violence in the making of nation and state in ethiopia.”
    This article appeared in 1977, then in 2002, 2005 then continuously on gadaa.com, it is the main reference for olf, extreme oromo nationalists.
    You can find in this article all the fabricated lies, fiction like narations including 5 million oromos killed by abbyssinian colonizers without the slightest concrete evidence.
    All the references are pseudoreferences because some are the writer’s own writings, others are olf’s, some others donot confirm bulcha’s claims and the remaing were written by ignorant, disillusioned, ordinary and wizard people without evidences.
    bulcha supports independent oromia state, he confirms : oromo’s struggle is for oromia is for oromo. To struggle for finfine is to struggle for oromia.
    He also has written freedom for oromo, from what, for what?
    Seemingly this distorted, evil minded, amarophobic individual is the mastermind for all oromo extremists and terrorists.

  66. Ye computer jegnoch gebuna tewagu fesam hula hager atbetnu moral ena yefe leket yalfetrebachu doma mehaim huia . long live for mother ethiopia

  67. Lijj Bewketu, ye ante zemen jegna, endih yalewn geltu siyay yebelete kebitse tesfa endemisemw awkehal… Enan ende mott endeteferedbet ende aten hizb menoru ergit neww…

  68. አሁን ምን እንድንማር ነዉ እንዲህ ያለ ዝባዝንኬ የምታወጡብን አበበ ገላዉ የምትባለዉ መለስን በመድፋትህ ስናመሰግንህ ልጓምህን እየበጠስክ አስቸገርከን። አደብ ግዛ ለማንኛዉም ለዚህ መሀይም ሊቀ ሊቃዉንት ፕሮፈሰር ሐይሌ ጥሩ ጽሁፍ ኢትዮ ሚዲያ ላይ ስላወጡ እሱን ማንበብ ይጠቅማል። ልጁ አዉታንቲ ነገር ስለ ሆነ ብዙም አለመከታተል ነዉ በተለይም አሁን የወያኔ ፔይ ሮል ዉስጥ ስሙን መገኘቱን እማኝነት ያላቸዉ ሰዎች ስላስታወቁ አያይዞ ማየት ይጠቅማል በነገራችን ላይ የአረብ እና የአማራ ዲቃላ መሆኑንም እሱም ፍንጭ የሰጠበት ጊዜ ነበር፡

  69. Mr/Ms Wello greatcare;
    Before you criticize Prof. Dr. Mekuria Bulcha, please read his recent book, and make an educated critic if you can.
    // Mekuria Bulcha, “Contours of the Emergent & Ancient Oromo Nation: Dilemmas in the Ethiopian Politics of State and Nation-Building” The Centre for Advance Studies of African Society (CASAS), 2011//
    amj; I recommend the above book to you.
    History is not “Wudasie Mariam” which you recite every day. As any science, it should be modified or corrected when more evidences emerge and old views are found to be wrong.
    I know, backward-looking Abyssinians faint every time Oromo and Oromo identity is raised. A sure cure is to swallow the very bitter medicine of reading researched books such as the one above, so as to realize that there are other truths beyond the “holy” history of Solomonic dynasty.
    Nagaatti!

  70. Jawar mohamed=we know you very well from the begining how you get the front chair of the oromo movement.we know how close you are with tplf officials.we know who is running the show behind you the omn tv.we know very well why the weyane servant abba dula gemeda was in minosota what he did who he mate.and we know why you shout loud immediately after proffesor berhanu nega speech.we know who is pushing you to cry loud in the name of the great oromo pepople who are giving their life for justice by weyane tegres who hire jawar mohamed to be thier voice.jawar you are weyane who are paid by tplf to work against the interste of the oromo people.

  71. Ene Oromo aydelehum. Oromo nen Ethiopiwi aydelenem kalu, begedd Ethiopiawi hunu malet ayicahelm. mesadeb Ethiopiawi endihonu ayadergachewem.

    For the type of problem that we are having today, the root cause was Emperor Menelik. The Emperor was wrong when he forcefully annexed many entities. The ramification of such forceful annexation is what we are struggling to deal with today. You can not force people to accept the identity they flatly reject. Remember name calling is not a solution, instead it would only be the source of further frictions.

  72. Your post makes no sense. The idea Jewar Mohammed is a TPLF agent is simply ridiculous. If your claim is right, back it up with evidence so we can believe you.

  73. ወንድም ጅሃር መሃመድ
    ጤና ትሆን ዘንድ በአላህ ስም እመኝልሃለሁ!
    የኦሮሞ መሬት የኦሮሞ ነው ያልከው አይ አንተ ይች ጉደኛ መሬት ኢትዪጵያ የምተባል እንዳው ዝም እንዳው ዝም ነው ይላል ዘፋኙ
    አዎን ኢትዮጵያ የኦሮሞ ናት! ዛሬ ግን አይደለችም ምክንያቱም ሰዎች ሃገራች ከሆነ እናት ከነልጆቾ ስትገደል፣የ7 አመት ሕጻን በቅልብ ወታደር ስትገደል /ሲገደሉ/ እኮ የኦሮማይ ፕሬዚዳንት የተከበሩ አቶ ሙክታር ከድር ምን እንዳሉ ሰምተህ ከሆነ አላውቅም ለማኝኛውም አንተ በርቀት ስላለህ በኦሮሚያ ወንድሞችና አባቶች፣እህቶች ላይ የተኮሱት ወታደሮች ትክክል ናቸው ነበር ያሉት ገብቶሃል ተጨማሪ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስተር ኃ/ማሪያም ደስአለኝ ፈረንሳ ሃገር ስብሰባ ሂደው በፈረንሳይ የተገደሉትን የፈረንሳይ ዜጎች ሃዘናቸውን ገለጽ እንደ ሰው ሃዘን መግለጽ ትክክል ነው እላለሁ የሚያሳዝነው ወንድም ጅሃር መሃመድ በኦሮሚያ ለተገደሉት ሃዘን መግለጽ አይደለም ወታደሩን በማሞገስ እሰየው ነበር ያሉት እንኮንስ ለኦሮሞ ዜጎች ሃዘናቸውን ሲገልጽ (የኦሮሞ ዜጎች ያልኩት ለአንተ ነው እንጅ ኢትዮጵያዊያን ናቸው በእኔ እምነት ምክንያቱም በአገዚ ወታደር የተገደሉት ወንድሞች እህቶች ነገ የኢትዮጵያ መሪዎች ሃገር አስተዳዳሪዎች ሳይንቲስቶች የሚሆኑትን ታዳጊዎች ተቀጠፉ) ለመጥቀስ ይቻላል
    ተጨማሪ አንተ ለአበበ ገላው መልስ መስጠትህ ከሆነ የጸፍከው ስተትህን መረዳት ያንተ ፋንታ ሲሆን አማራ ሲገደል፣ሲባረር፣ ሲጨፈጨፍ፣ሲፈናቀል በአንድ ስብሰባ ላይ የሰማሁትን ልንገርህ የአንድ ድርጅት ስራአስኪያጅ ስም መጥቀስ አያስፈልግም በሌላ ወቅት በዝርዝር እመጣበታለሁ አማራ አለ ሰውየው ከሌሎች ክልሎች የተፈናቀሉት አለ በክብር በመኪና ተዘጋጁቶላቸው ነበር ያለው ይህ ሰው ነገ ወደሕዝብ ይቀላቀላል በወቅቱ የተናገር ወያኔ በል ያለው ለማስተላለፍ አፉ አርቶ/ቀዝኖ/ ነው ሰውየው የኦህደድ አባል ነው ማወቅ ካስፈለገ
    ሰ.አ

  74. Jawar.
    I respect what ever you believe, but i will tell you one fact, every human being have a right to live wherever he prefer to live. your idea, “Oromya is for oromo is” not work in a real world. what ever your article is beautiful, it is an idea of radicalism. I know Oromya, I grown up there, all the people respect others. I think you live in England, and you agitate we Ethiopian, and not Oromo to get out of Oromya.

  75. AMARA / OROMO

    pls stop visiting this web sight

    don’t respond to any of the comment

    some group here are using OROMO/AMARA name to insult and declare war in between our people.

    wake up my brothers & sisters.

  76. Galaana gamta or gmat
    your so-called researched history is a tale, a folklore collected by your criminal minded qalcha mekuria bulcha.
    Sociology itself is a a story, folklore collection including wudasie mariam and other garbages.
    Being a professor doctor in sociology is nothing but being a fool qalicha, a talkative liar at worst as mekuria.
    The best sociologist can narrate a current social situation but no more than this.
    Donnot be confused by the label mekuria holds and writes, he is as empty as you, all his fake researches, studies only have forms without real contents.
    This criminal and narrow minded, deluded, evil witch individual can cause delusions in you and trouble in ethiopia in vain.
    Nothing will be achieved by this absurd individual except his degradation and suicidal end.
    Noone fears his silly secessionist propoganda.
    Because he has already rotten/putrified with it by the ethiopians constant and ever increasingly hard defensive blows of counter-secession.

  77. ወንድሜ ነገ ደሞ ባሌ የባሌ ኦሮሞ ወለጋ የወለጋ . . . እያልክ ይሔን መርዛማ ሐሳብህ ከመመንዘርህ በፊት ቆም ብለህ ከምትኖርበን ስልጡን ህዝብ ልምድ ቅስም። የኔ ለምትለው ህዝብ መርዛማ አመለካከትህ አትጫንበት።

  78. Supporting leaders of opposition party inside Ethiopia, is really a good political outlook. For the first time i heard positive ideas from you. With out the Oromo peaple there is no Ethiopia.

  79. ወሬ በቃኝ!!! አሁን ተግባር ብቻ በወሬ ፈርቶ ከመሞት
    እንደአሽን የፈለህ፣ የወጣቱን እስተሳሰብ የመረዛቹ የዶክተር አነጎች እናንተ ስለ ማንነት ታወራላችሁ ዛሬም በእነ በእናንተ ምክንያት በ25 አመት ወስጥ 2678 ኦሮምዎች ተገለዎል፣ 3455 ኦሮሞዎች ተሰውረዎል፣ 435000 በእስር ቤት ውስጥ ደብዛቸው ጠፈቷል። ታድያስ እናንተ
    ከሌላው ከደማው ኢትዮጵያዊ የተለያቹ አይደላችሁም።
    ከተራማጅ ኦሮሞዎች ጋር ካልሰራችሁ ሜዳውን በ30 ቀን ወስጥ ለቃችሁ ከሜዳው ውጡ።
    ተራማጅ የኦሮሚያ ማህበር ከአምቦ ላይ ሆኖ ይህንን
    አሰቸኳይ ጥር አደርጓል።
    1ኛ በይፋ የትግሉ መሪዎች ዶክተር ብርሀኑ፣ ጀነራል
    ከማል ገልቹ፣ የትግራይ ነፃ አውጭ ከበላይ ሆነው ጦርነቱን ይመራል።
    2ኘ ለአንድ አመት የሽግግሩ ዘመን በዶክተር ብርሐኑ ይመራል፣ ጦሩ በጀነራል ከማል የመራል።
    3ኘ ህዝቡ ከአመት በኋላ የየኢትዮጵያን ህዝአብ በእኩል አይን የሚያስተዳድረውን ይመረጣል።
    4ኘ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ገዳዬችን እና ዘረፈዎችን ለኢሳት መረጃ ዐሳልፌ ።
    5ኘ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ከላይ ፈጣሪን ይዛችሁ ተከባበሩ ተረዳዱ ይህንን የመከራ ጊዜ ለማለፍ እና ሴይጣኖችን በፈጣሪ ሐይል ድል አነረጋለን። ጦርነቱ ሕዝብን የይዘን ስለሆነ አጭር ነው፣ ሰው እየሞተ እየደማ እንደዚህ መቀጠል
    አይቻልም። ባርነት ወይም ነፃነት፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ።
    ተራማጅ የ ኢትዮጵያ ኦሮሞ ልጆች
    ከአምቦ ጫካ ፀፈት ቤት እና ይድረስ ከወንድሞቻችን አሥመራ ዐጋሮቻችን።
    ይህንን ፀሐፍ በየድህረ ገፁ ማሰራጨት ይጠበቅባቸዋል፣ በቃ ወሬ በቃኝ!!!!!

  80. ቱሉ በጣም ውሸታም ነህ ወይስ ሃገር ውስጥ የለህም? ከሌለህ መጥተህ ማየት ትችላለህ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ኦሮምኛ የማይችል ሰው መብቱ እየተገፈፈ ነው ይህን ሃሰት ነው ካልክ በርግኝነት አንተ ኦህዴድ ነህ ማለት ነው ሙስናም እንደ ኦሮሚያ ክልል የተስፋፋበት ክልል የለም አይን ያወጣ ጉቦኛ ያለው እዚየው ነው

  81. juhar Mohammed yeteweledebet akababi, Kiristina ‘Amhara’ sibal islimina ‘Oromo’yibalal. Tadya yihe sewye zare dires endezaw new yemiasibew? Anyways Selam yemayfelig, sew simot yemideset ashebari bicha sayhon seytanm new. ye juhar olf wede siltan bimeta Ethiopia tikrina oromia be west na east endemetekafel megemet aykebdim. I hate olf, Ye abaten beroch yecherese, agoten yegedele… All these parties(TPLF, G7 or OLF) do not fit Ethiopia

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*