ታላቅ የእራት ምሽት ከዳኛ ብርትካን ሚደቅሳ ጋር አንድነት ዲሲ ሜትሮ የድጋፍ ድርጅት
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ዘመኑ ላፈራው የመረጃ ቴክኖሎጂ ምስጋና ይግባውና ሰዎች ሀሳባቸውን ስፋት ላለው አድማጭ ወይም አንባቢ ለማድረስ አንድ ኮምፒዩተርና በደቂቃዎች ብቻ የሚቆጠር ጊዜ በቂ መሆኑ አለማችን በኛ ዕድሜ ያሳየችው ታላቅ እምርታ ውጤት ሲሆን የሰው ልጅ ህይዎትም ፈጣን መሻሻልን በማሳየት ይገኛል። ይህ የእድገት ርምጃ …
አያ ጅቦ ሳታመኻኝ ብላኝ ሀገር ወዳዶችን አንገት ለማስደፋት የሚደረገው የጮሌዎች ዘመቻ ዋቆ ዘጅማ Read more »
የሊቢያ ህዝብ ለአርባ ሁለት ዓመታት የተጫነበትን የጋዳፊን አገዛዝ ከጫንቃው ለማውረድ ተቃርቧል። የነፃነት ታጋዮች የአገሪቱን ዋና ከተማ – ትሪፓሊ – አብዛኛውን ክፍል ተቆጣጥረዋል። ኮሎኔል ጋዳፊ ደጋግሞ “ሊቢያ ቱኒዝያ ወይም ግብጽ አይደለችም” እያለ ሲፎክር ነበር። እውነታው ግን ሊቢያ ከቱኒዚያም ሆነ ግብጽ የባሰች …
ክቡራትና ክቡራን፣ በዚህ ስብሰባ ላይ ተገኝቼ ንግግር አድርግ ዘንድ ዕድሉን ለፈጠራችሁልኝ የመድረኩ አዘጋጆች በኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባርና በኦጋዴን ህዝብ ሥም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። የወያኔ አገዛዝ በአሁኑ ወቅቱ በህዝባችን ላይ እያደረሰ ያለውን ጭቆናና በደል አስመልክቶ ሃሳብ ለመለዋወጥና የጋራ ግንዛቤ በማዳበር ይህንን አስከፊ …
ኢትዮጵያን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳው ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ቀደም ብሎ በብዙ መቶ ሺህ ሄክታር ሸጦለት የነበረውን የካራቱሪ ኩባንያን ጨምሮ 500 ሺህ ሄክታር ለም መሬት ለበርካታ የህንድ ኩባንያዎች ለማስረከብ ዝግጅቱ መጠናቀቁን ዘጋቢያችን የውስጥ ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ ባስተላለፈልን ዘገባ ገለጸ፡፡ እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት …
የአባይ ግድብ ግንባታ ወሬ ከመናፈሱ ቀደም ብሎ ኢትዮጵያዊያንን ሲያደነቁር የነበረው የአምስት አመቱ የትራንስፎርሜሽን እቅድ በሃገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን መሰማቱ ከተቋረጠ በርካታ ወራቶች የተቆጠሩ ሲሆን እቅዱም በዕርዳታ ብቻ በሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ማሳካት ስለማይቻል፣ የጃፓን መንግሥት አነስተኛ ወለድ ያለው በረጅም ጊዜ የሚከፈል ብድር …
አንድ ሰሞን ሲጨፈርለት የነበረው የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አደጋ ላይ መውደቁ ተገለጸ፣ ጃፓን የረጅም ጊዜ ብድር እንድትሰጥ ተጠየቀች Read more »
የዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ የግብርና ሚንስቴር ሚንስትር ዴታ ተብዬዉ ምትኩ ካሣ አለቃው መለስ ዜናዊ የተናገረውን በመድገም በኢትዮጵያ አሁንም ሆነ ባለፉት ሃያ ዓመታት ድርቅ እንጂ ረሃብ የለም ሲል መናገሩ የአገዛዙ ባለስልጣናት በራሳቸው የማይመሩና ጌቶቻቸው ያዘዙአቸውን ብቻ የሚያደርጉ በቀቀኖች ናቸው ሲሉ አንድ …
የዘረኛው ወያኔ አገዛዝ ግብርና ሚኒስቴር “ድርቅ እንጂ ረሃብ የለም“ ማለቱ የአገዛዙን ባለስልጣናት በቀቀንነት ያመለክታል ተባለ Read more »
እንደዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ ቁንጮ መለስ ዜናዊ በሊቢያዊያን ላይ እንደመዥገር ተጣብቆ ላለፉት አርባ ሁለት አመታት የሊቢያዊያንን ደም ሲመጠምጥ የነበረው የሙአመር ጋዳፊ አገዛዝ መንኮታኮት መጀመሩንና ከጋዳፊ ሶስት ልጆች ሁለቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሊቢያ ጊዜያዊ የሽግግር መንግስትና የአለማቀፍ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ማረጋገጣቸውን በርካታ …
የሊቢያው አምባገነን መሪ የሙአመር ጋዳፊ ውድቀት ለኢትዮጵያዊያን ትግል ተስፋ ሰጪ ነው ተባለ Read more »
በዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ የጉልበት አገዛዝ ስር የወደቀቺው ኢትዮጵያ የብር የመግዛት አቅም እያሽቆለቆለ መሄዱ በተደጋጋሚ የተገለጸ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በግብይት ላይ ከሚገኙ የብር ኖቶች ከፍተኛ ነው ከሚባለው ከባለመቶ ብር ኖት በተጨማሪ፣ የ200 ብር ኖት ገበያ ውስጥ እንዲገባ ለማድረግ ዝግጅቱ መጠናቀቁን የውስጥ …
የኢትዮጵያ የብር ኖት አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየደከመ ነው፣ የባለ 200 ብር ኖት ለማተም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ Read more »
ወያኔ በምርጫ 97 ለሽንፈት የዳረጉትን ፖለቲካ ፓርቲዎች ለማፍረስ እንደመሳሪያ ከተጠቀመባቸው ሆድ አደሮች መካከል አንዱ የነበረው ቶሎሳ ተስፋየ፤ በዕውቀት ማነስ ምክንያት የተሰጠውን የአፍራሽነት ተልዕኮ በሚገባ ሊወጣ ባለመቻሉ ለመደለያ ተብሎ ተመቻችቶለት በነበረው የሙስና ቅሌት በመከሰሱ አገር ጥሎ ሊኮበልል እንደ ተገደደ ዘጋቢያችን ከአዲስ …
የወያኔ ተለጣፊ ፓርቲ መሪዎች ኩብለላ ቀጥሉአል፣ ቶሎሳ ተስፋዬ አገር ጥሎ መጥፋቱ ተዘገበ Read more »
ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በሚከተለው የተሳሳተ የኢኮኖሞ ፖሊሲ ምክንያት ረሃብ አገራችንን ላለፉት 20 አመታት በተከታታይ ማጥቃቱ በድፍን አለም እየታወቀና፤ በየአመቱ ቁጥራቸው ከ4 ነጥብ 5 እስከ 15 ሚሊዮን የሚደርሱ ህዝቦቿ በአለም አቀፍ የምግብ እርዳታ የዕለት ህይወታቸውን እያቆዩ ባሉበት አገር የወያኔ መሪዎች አንድም …
በአፍሪካ የሚደረገዉ የመሬት ቅርምት በተለይም በምግብ እጥረትና በረሃብ በሚጎዱት የአፍሪካ አገሮች ላይ ችግር ሊያስከትል ስለሚችል አገሮች ለዉጭ ከበርቴዎች የሚሰጡት መሬት አስፈላጊዉ ገደብ ሊደረግበት እንደሚገባ በአንድ የባለሙያ አስተያየት ተገለፀ። በአባይ ዉሃ ላይ ሙሉ በሙሉ ጥገኛ በሆነችዉ በግብፅ ህልዉና ላይ ሊያስከትል የሚችለዉ …
የአፍሪቃ የመሬት ቅርምት የዉሃ እጥረት ሊያስከትል ስለሚችል ገደብ ሊደረግበት እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ Read more »
በአሁኑ ሰዓት ቁጥራቸው 20 የሚጠጋ አገር መልቀቅ ያልቻሉ ኢትዮጵያውያን ትሪፖሊ ይገኛሉ።ያሉበት ሁኔታአስከፊ እንደሆነ ገልፀውልናል።
በኖርዌይ ለበርካታ ዓመታት ነዋሪ እንደሆኑ የገለፁ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች «አሁንም ችግራችን አልተፈታም፣ ሆኖም ግን ወደ ሀገራችን እንድንመለስ ግፊት እየተደረገብን ነው» ሲሉ ለዶቼ ቬሌ ገልፀዋል። እንደ ስደተኞቹ ገለፃ ከሆነ በኖርዌይ ከ 17 ዓመታት በላይ የኖሩ፣ ቤት ንብረት እና ቤተሰብ እዛው ኖርዌይ ውስጥ …
ጠላ በማቶት እንጀራ በሌማት፣ ጠላ ያለ አተላ ጠጅ ያለ አንቡላ፣ ጠላና ጎተና በአንድ ቀን አይደርስም፣ ጠላ ካሰከረዉ ወተት ያሰከረዉ፣ ጠላ ከስር ነገር ከአ
የዓለም ዜና
ኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ ፕሬዘደንት የሆኑት አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር “እጅና እግራቸው ታስሮ ለሁለት ቀን ተሰቅለው ሲደበደቡ እንደነበር ለፍ/ቤትና ለቤተሰብ መግለጻቸውን” ልጃቸው ወ/ሪት ሊዲያ ዘሪሁን ለዝግጅት ክፍላችን ገለፀች። ወ/ሪት ሊዲያ አያይዛ «በአባቴ ላይ ሰብአዊነት የጐደለውና ኢ-ህገመንግሥታዊ የሆነ የጭካኔ ተግባር መፈፀሙ በአጅጉ …
ባለፈው ሳምንት ባቀረብነው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፤ የአየር ንብረት ለውጥ በጀርመን ፤ ምን እንደሚመስል መዳሰሳችን ይታወስ ይሆናል።
የዕለቱ ዜና
የአዉሮጳ ኅብረትና የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት NATO የሙአመር ጋዳፊ የ42ዘመን አገዛዝ ፍፃሜ ዋዜማ ላይ ስለወደፊቱ ሊቢያ መነጋገር መጀመራቸዉ ተዘግቧል።
የሊቢያ ዓማጽያን መዲናይቱን ትሪፖሊ መቆጣጠራቸውን እና በባብ ኧል አዚዝያ የሚገኘውን የሊቢያ መሪ ሞአመር ኧል ጋዳፊ መኖሪያ ቤትንም መያዛቸውን ቤንጋዚ የሚገኘው የብሄራዊው የሽግግር ምክር ቤት ኃላፊ ሙስጠፋ መሀመድ አብዱል ጃሊል ገለጹ።
የሊቢያ ተቃዋሚዎች ባለሥልጣን ኔቶ በሊቢያ የሚደርገውን ዘመቻ ከማይደግፉ አገሮች ጋር መሥራት ይከብደናል ማለታቸውን ተከትሎ በአገሪቱ በርካታ ኢንቨስትመንት ያላት ቻይና ሐሳብ ውስጥ ወድቃለች፡፡
የፈረንጆች 2011 ዓመት ለዓረብ መሪዎች መልካም ዜና ይዞ አልመጣም፡፡ የሰሜን አፍሪካዊቷ ቱኒዝያ ዜጋ የሆነው መሐመድ ቦአዚዝ ራሱን በማቃጠል የለኮሰው አብዮት፣ ፕሬዚዳንት ቤን ዓሊን ቆይቶም የግብፁን ፕሬዚዳንት ሙባረክን ከሥልጣን አሽቀንጥሮ ጥሏል፡፡
የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲቋቋም ዓላማው የአፍሪካ አገሮችን ነፃነት እውን ለማድረግ፣ አፍሪካውያን እንዲተባበሩ ለማስቻልና ከነፃነት ባሻገርም አፍሪካውያን የአፍሪካን ችግር ለመፍታት በጋራ እንዲንቀሳቀሱ ለማድረግ ነው፡፡
– ኩባንያዎቹ እስከ 500 ሺሕ ሔክታር መሬት ሊጠይቁ ይችላሉ በዓለማችን ትልቁ የአበባ አምራች በሆነውና በኢትዮጵያ በ100 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ በተለያዩ ግብርና ምርቶች በተሰማራው በካሩቱሪ አስተባባሪነት የተመራው 30 የህንድ ኩባንያዎችን ያቀፈ የንግድ ልዑክ፣ ሁለት ቢሊዮን ዶላር በሚገመት የአግሮ ቢዝነስ ኢንቨስትመንት …
– ሦስት ተከሳሾች በገደብ ተለቀቁ የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ለይኩን ብርሃኑን ጨምሮ ስምንት ተከሳሾች፣ ጥፋተኛ በተባሉበት ወንጀል ከአንድ ዓመት እስከ ሁለት ዓመት ከሁለት ወራት በሚደርስ ፅኑ እስራትና በገንዘብ በትናትናው ዕለት ተቀጡ፡፡
‹‹የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የግድ የትምህርት ባለሙያ መሆን አያስፈልግም›› ረዳት ፕሮፌሰር ወንድወሰን ታምራት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በቴክኒክ ትምህርት ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ከግብርና ጋር ተያያዥነት ካላቸው የትምህርት መስኮችና ሥልጠናዎች ስፔሻላይዝ ያደረጉ በመሆናቸው፣ ለትምህርት ጥራት ችግር የመጀመሪያዎቹ መንስዔዎች መሆናቸውን አንድ ጥናት …
• ደርባ ሚድሮክ አገልግሎት ከተቋረጠብኝ ሁለት ወር ሞላው አለ የቴሌኮም አገልግሎቶች በየጊዜው ለረጅም ጊዜያት በመቆራረጣቸው ሥራቸውን እየጎዳው መሆኑን በርካታ ኢንቨስተሮችና ነጋዴዎች አስታወቁ፡፡
የአምስት ዓመቱን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በዕርዳታ ብቻ በሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ማሳካት ስለማይቻል፣ የጃፓን መንግሥት አነስተኛ ወለድ ያለው በረጅም ጊዜ የሚከፈል ብድር እንዲሰጠው የኢትዮጵያ መንግሥት ጠየቀ፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ተረኛ ችሎት በትናንትናው ዕለት ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ እያንዳንዳቸው በአምስት ሺሕ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ትዕዛዝ አስተላልፎላቸው የነበሩት ዳኛና ረዳቶቻቸው የዋስትና ፈቃድ ታገደ፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ ጐሮ በሚል መጠሪያ በሚታወቀው አካባቢ ባለ ድልድይ ሥር በበርካታ ማዳበሪያዎች ተቋጥረው የተጣለ የሰውነት ቁርጥራጮች መገኘታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
ስለሆነም የቀይ ባህር ጠረፎችን ከላኢ እስከ ታችና በምስራቅ በኩል ከጅቡቲ እስከ ዘይላና ከዚአም ባለፈ ያሉ ወደቦችን ሙሉ በሙሉ በእነሱ ቀጥተኛ ቁጥጥር ስር…
እስክንድር ነጋ በዚህ ሳምንት የማካፍላችኹ ዛሬ ማክሰኞ አዲስ አበባ ውስጥ ከሚታተመው ፍኖተ -ነፃነት ጋዜጣ ጋር ያደረግኹትን ቃለምልልስ ነው። ሙሉ ቃለ ምልልሱን ለማንበብ: www.andinet.com ኢህአዴግ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ጅምር መኖሩን በተደጋጋሚ ይገልጻል ። ፖለቲካውም፣ ኢኮኖሚውም፣ ማህበራዊ ጉዳይ ጅምር አለ፡፡ …
የዓለም ዜና
የሊቢያ መሪ ሞአመር ኧል ጋዳፊ የስልጣን ዘመን ማብቂያው እየተቃረበ የመጣ ይመስላል።
የሊቢያ መዲና ትሪፖሊን መቆጣጠራቸው ከተሰማ በኋላ በርካታ የዐረብ ሀገሮች ላማጽያኑ መንግስት ዕውቅና እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።
የአሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የኢትዮ ቴሌኮም ነባር የሠራተኞች ማህበራቸው እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር መካከል የተነሳውን ክርክር ዛሬም ተመልክቶ ብይኑን ለሚቀጥለው ሳምንት አሻግሮታል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በአዲስ አበባና በድሬዳዋ መካከል ፤ መተሃራ አካባቢ፣ አሽከርካሪዎች ያልታሰበ እንከን አጋጥሞአቸዋል።
ይህንን ማስታወሻ የምጽፈው እለተ አርብ ነሃሴ 13 ቀን 2003 ምሽትላይ ነው. . .ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ! አርብ እንደቀረው አለም እሁድ የአረቦች የእረፍት ቀን በመሆኑ የዋልኩት እቤት ሲሆን ከተጋደምኩበት የተነሳሁት አረፋፍ ነበር። ማታ በተሰጠኝ መረጃ መሰረት ለዜና የሚሆኑ መረጃዎ ችን ሰባስቤ …
የኢትዮጵያውያን ስድተኞች መከራ በየመን ! (ክፍል 12)ነቢዩ ሲራክ- ከሳውዲ አረቢያ Read more »
የዛሬ ስድስት ወር ግድም የሊቢያ አማጽያን የሞአመር ጋዳፊን መንግስት ለመገርሰስ የጀመሩትን ትግላቸዉ ድል እያሳየ ነው።
ሐያሉ ዓለም ካደመባቸዉ ከረመ።አምስት ወር ግድም።ጊዜ ሲዘም በላይ በላዩ ነዉ።ታማኝ ባለሥልጣኖቻቸዉም ከዷቸዉ።ልጃቸዉ ምናልባትም ለአልጋ ወራሽነት ያጩት ዉድ ልጃቸዉ ተማረከ።ሠይፍ አል-ኢስላም።
ስብሰባው በካሜራ እንዲቀረጽ ተፈቅዷል“ለተቃዋሚ ሀይሎች ኅብረት ምስረታ ከግንቦት ሰባትና ሌሎች ተቃዋሚ ሀይሎች ጋር እየሰራን ነው” Ethiopia Zare (ሰኞ ነሐ
የለቱ ዜና
የሊቢያ አማጽያን የኮነሪል ሞአመር ጋዳፊን መንግስት ለመገርሰስ የጀመሩትን ትግላቸዉን በማጠናከር ዋና መዲናይቱ ትሪፑሊን በከፊል መቆጣጠራቸዉን አስታወቁ።
በሐምሌ ወር የዋጋ ግሽበቱ 39.2 በመቶ የደረሰ ሲሆን፣ በተፃራሪው በአገሪቱበሚገኙት ባንኮችና በአነስተኛ የገንዘብ ተቋማት የሚገኘው የቁጠባ መጠን እያደገ ይገኛል::
በዓይነቱ አስከፊ የተባለለትና በምሥራቅ አፍሪካ በተከሰተው ድርቅና ረሃብ ኮሌራ ተጨማሪ ራስ ምታት እየሆነ መምጣቱን የዕርዳታ ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡
የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) ሊቀመንበር አቶ ቶለሳ ተስፋዬ ከአገር ስለወጡ ፖሊስ ይዞ ሊያቀርባቸው ባለመቻሉ ሌላ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው፡፡
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሰሞኑን የኡጋንዳ የሦስት ቀናት ጉብኝታቸውን አጠናቀው በሚመለሱበት ወቅት ቆይታቸውን በተመለከተ ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በመሆን በሰጡት መግለጫ፣ ከጋዜጠኞች የቀረበላቸው ቀዳሚው ጥያቄ ከአልሸባብ ጋር ያላቸውን ቁርኝት በተመለከተ ማብራርያ እንዲሰጡ ነበር፡፡