አደራው ቀጠለ! በተፈሪ መንግስቴ
ተውለብልቦ እንዲቆይ ከፍብሎ በድምቀት ሰንደቅአላማችን ሁሌም ባራት አመት አቤ ደከም ሲል የማራቶኑ አባት ማሞን አስቀደመው አደራ ሆኖበት ሜክሲኰ እንዲቀጥል ሮም የጀመሩት። ምሩጽ ተቀብሎ በድል ያቆየውን የረጅም ሩጫ አኩሪ ታሪካችን በነኅይሌ ጥረት የቆየው ክብራችን ለወጣቱ ትውልድ ቀጥሎ ማለፉን አደራ እንዳይበላ የተረከበውን …
ተውለብልቦ እንዲቆይ ከፍብሎ በድምቀት ሰንደቅአላማችን ሁሌም ባራት አመት አቤ ደከም ሲል የማራቶኑ አባት ማሞን አስቀደመው አደራ ሆኖበት ሜክሲኰ እንዲቀጥል ሮም የጀመሩት። ምሩጽ ተቀብሎ በድል ያቆየውን የረጅም ሩጫ አኩሪ ታሪካችን በነኅይሌ ጥረት የቆየው ክብራችን ለወጣቱ ትውልድ ቀጥሎ ማለፉን አደራ እንዳይበላ የተረከበውን …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በህይወቴ የማንነት ጥያቄ ችግር ኖሮብኝ አያውቅም፡፡ነገር ግን ክፉዎች፣ የሀገር መምራት ሥልጣነ-መንበሩን ከተቆናጠጡት በኋላ (እግዚአብሔር የሥራቸውን ይስጣቸው) በሚመቻቸውና ሥልጣናቸውን ለማርዘም ሲሉ ብቻ ከፋፈሉን፡፡ ለያዩን፡፡ እኛ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን አለን፡፡ ወደፊትም ሳንከፋፈል እንኖራለን፡፡ ይህን ያለምክንያት አላነሳሁም፡፡ በአንድ ወቅት በ”ኢህአዴግ” የወረደ አስተሳሰብ …
የመድረክ የወቅቱ ሊቀመንበር ዶክተር ሞጋ ፊሪሳ ለዶቸ ቬለ እንደገለፁት ከታሰሩት የድርጅታቸዉ ባለሥልጣን አንዱ የተያዙት ከአሸባሪ ድርጅት ጋር ግንኙነት አለሕ በሚል እንደሆነ የመንግሥት መገናኛ ዘዴዎች ዘግበዋል
የዕለቱ ዜና
ከወራት ቆይታ በኋላ በአውስትራሊያዊው ጁሊያን አሳንጅ የሚመራው የጸረ ምስጢራዊነት ቡድን/ድርጅት ዊኪሊክስ ሰሞኑን በጣም ብዛት ያላቸው የአሜሪካን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምስጢራዊ ቴሌግራሞችን በመረጃ መረቡ ላይ ለቋል:: እ.ኤ.አ. በ 26/08/2011 ከተለቀቁት ሰነዶች ውስጥ በቁጥር በርካታ የሆኑ ከአዲስ አበባው የአሜሪካ ኤምባሲ ወደ የአሜሪካ …
እ.ኤ.አ የካቲት 2011 ውስጥ ከሰሜን አፍሪካ አገሮች ተቀስቅሶ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የተዛተመው የዓረቡ ዓለም አብዮት፣ በሊቢያ በጣም የተካረረ ግጭት ፈጥሮ ወደ ጦርነት ከተለወጠ መንፈቅ አስቆጥሮአል፡፡
አቶ ብርሃኔ ገረመ፣ ለ11 ዓመት በሶማሊያ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ሥራ አስኪያጅ ከ1969 ዓ.ም ማብቂያ እስከ 1970 ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል በነበረው ጦርነት ከስድስት ሺሕ የማያንሱ ኢትዮጵያውያን በሶማሊያ እስር ቤቶች ለ11 ዓመታት ያህል ታስረው እንደነበር ይታወሳል፡፡
– አወዛጋቢው የቀድሞው ቦርድ በአዲስ ተተካ ከአዲስ አበባ መቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ናዝሬት (አዳማ) ከተማ ውስጥ የሚገኘው ኦሊያድ ሲኒማ ቤት ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከሚያሳያቸው ሲኒማዎች በተለየ ነሐሴ 22 ቀን 2003 ዓ.ም. አንድ ትዕይንት ሊያስተናግድ ተዘጋጅቷል፡፡
– ጊዜያቸው ያለፈባቸው እሽግ ምግቦችና መጠጦች ተገኝተዋል ባምቢስ ሱፐር ማርኬት ከውጭ የሚገቡና ጊዜያቸው ያለፈባቸው እሽግ ምግቦችንና መጠጦችን ለተጠቃሚዎች ይሸጣል በሚል ተጠርጥሮ ከትናንት በስቲያ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ታሸገ፡፡
– ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ወደ ካይሮ ያቀናሉ ተብሎ ይጠበቃል የኢትዮጵያና የግብፅ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳይ ላይ ለመወያየት በመስከረም አጋማሽ ላይ በካይሮ ይገናኛሉ፡፡
– በርካታ ባለሥልጣናትም እየታሰሩ ነው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አፈ ጉባዔ ሆነው በመሥራት ላይ የሚገኙት አቶ ሀብታሙ ኢካ ፈለቀ፣ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከነሐሴ 20 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ መታሰራቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
– ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ የመንግሥትና የግለሰቦች ዕዳ አለበት ጥቁር ዓባይ ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማኅበር በመባል የሚታወቀው መንግሥታዊ ኩባንያ፣ ያለበትን ዕዳ መክፈል ባመቻሉና የሥራ እንቅስቃሴው በመዳከሙ የህልውናው ጉዳይ አጣብቂኝ ውስጥ መግባቱ ተገለጸ፡፡
ባለፉት 15 ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ባከናወኑት ፈር ቀዳጅ የንግድና የኢንቨስትመንት ክንውኖች ምክንያት፣ ‹‹ኢትዮጵያን አሜሪካን›› በተሰኘው በአሜሪካ ዳያስፖራ ቢዝነስ ኤንድ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተሸለሙት፣ የአክሰስ ካፒታል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በሽልማቱ ሥነ ሥርዓት ላይ የታዳሚውን ቀልብ የሳበ ንግግር አድርገዋል፡፡
‹‹በድርጊታቸው ማፈር የነበረባቸው እነሱ ናቸው›› የኢትዮጵያ መንግሥት ኤርትራ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ስብሰባ ወቅት፣ በዲፕሎማቷ ላይ በኢትዮጵያ መንግሥት ዛቻና ማስፈራሪያ ተፈጸመበት ስትል ወነጀለች፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢድ አልፈጥርና በአዲስ ዓመት በዓላት ወቅት ኅብረተሰቡ በሕገወጥ የገንዘብ ኖቶች በሚደረግ ግብይት እንዳይጭበረበር ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ አስገነዘበ፡፡
[ማሳሰቢያ፦ ቪዲዮውን ሕፃናት አይዩት!] Ethiopia Zare (ማክሰኞ ነኀሴ 24 ቀን 2003 ዓ.ም. August 30, 2011)፦ የሊቢያው መሪ ልጅ የሆነው የሃኒባል ጋዳፊ ባለቤት ወ/ሮ ኤሊን በፈላ ውሃ ከአናትዋ ጀምሮ ፊትዋንና መላ ሰውነቷን ያቃጠለቻት የ30 ዓመቷን ኢትዮጵያዊት ወጣት ሸዋዬ ሞላ በትሪፖሊ ሆስፒታል …
የጋዳፊ ቤተሰቦች ፊቷን ያቃጠሏት ኢትዮጵያዊት የሕክምና ዕርዳታ እያገኘች ነው Read more »
የኢትዮጵያ መንግሥት ሁለት ታዋቂ ተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ይዞ አሥሯል፡፡ የአንደኛው ክስ ‘በሽብር ፈጠራ ነው’ ተብሏል፡፡ ይህንን የመንግሥት እርምጃ በፖለቲካ ምክንያት የተነሣሣ ነው ሲሉ ተቃዋሚ መሪዎች አውግዘውታል፡፡
ነባር የተቃዋሚ መሪ ናቸው የሚባሉት በቀለ ገርባ የተያዙት ‘በኢትዮጵያ መንግሥት በሽብር ፈጠራ ቡድንነት ተፈርጆ ከታገደው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጋር ግንኙነት አላቸው’ በሚል መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥታ ቃል አቀባይ አቶ ሽመልስ ከማል ገልፀዋል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህር የሆኑት በቀለ ገርባ …
[ማሳሰቢያ፦ ለሕፃናት ያልተፈቀደ!] Ethiopia Zare (ማክሰኞ ነኀሴ 24 ቀን 2003 ዓ.ም. August 30, 2011)፦ የሊቢያው መሪ ሙአመር ጋዳፊ ልጅ የሆነው ሃኒባል ጋዳፊ ባለቤት ወ/ሮ ኤሊን የ30 ወጣት ሸዋዬ ሞላ የተባለች ኢትዮጵያዊቷን የልጆችዋን ሞግዚት የፈላ ውሃ ከአናቷ ጀምራ መላ አከላቷ ላይ …
በምስራቅ አፍሪቃ የተከሰተዉ ድርቅ እስካሁን ቢያንስ 30 ሺህ ለሚገመቱ ህፃናት ህልፈተ ህይወት ምክንያት ሆኗል። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩትን ደግሞ ለረሃብ ዳር
«በሌሎች ላይ ሲያዩት የሚጠሉትና የሚያፍሩበት ነገር፤ በእርሶ ዘንድ ቢደርስ ምን ያደርጉ» ይሆን? » ይህን የሚሉት ጀርመናዊቷ ደራሲ ኤዳ ቱን ናቸው።
በአገራችን ለውጥን ስንመኝ ታሪካዊ ስርነቀል ለውጥን ለማምጣት በግንፍል የተነሳውን የየካቲት 1966 አብዮት ሳናነሳ ልናልፍ አይቻለንም። በቅድመ የካቲት የነበሩ አብዮታዊ ሁኔታወችን ዛሬ ላይ ሆነን ከተዋነያኑ ግምጋሜ ጋር ስናነጻጽር፣ ዛሬስ የተሻሉ ሕሊናዊና ድርጅታዊ ሁኔታወች አሉ ወይ ብለን እራሳችንን ልናይ እንገደዳለን።
በ1966 መባቻ የዚያ አብዮታዊ ትውልድ ታጋዮች በጊዜው እንዲህ እንደዛሬ በቅራኔ ተውጠው የእርስ በርስ ፉክቻ ላይ በነበሩበት በአገሪቱ ውስጥ […]
ታርጋ በቀላሉ የሚወጣባት ብቸኛዋ ሀገር
በተለይ በሀገርኛ ባህል ያገባችሁ ይሄ የባህል የሠርግ ዘፈን ትዝ አይላችሁም? ‹እሸት ፣ እሸት፣ የወረት፤ እሸት ቢሉህ…የሽምብራ እንዳይመስልህ፤ እሸት ቢሉሽ… የማሽላ እንዳይመስልሽ…› ይህ ነገር በጽሑፍ ሳይሆን በዜማ ነበር የሚያምረው፤ ታዲያ ምን ዋጋ አለው – የምንገኝበት ሥፍራ ተራራቀ፡፡
ታርጋ ስልህ ታዲያ የመኪና እንዳይመስልህ፤ ታርጋ ቢሉህ የሮቢላም እንዳይመስልህ፤ ታርጋ የምልህ ከምትናገረው መካከል የሚፈልገውን […]
አሁን ያለችው ኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ በላይ የምታሳዝን ሃገር ሆናለች። በነፃነትና በሰላም ተጠብቆ የመኖር መብታችን ተከብሮ ባያውቅም አሁን ደግሞ ያለገደብ ተጥሷል። ሰዎች በአመለካከታቸው ብቻ ይታሰራሉ፣ ይደበደባሉ፣ ሴቶች የደፈራሉ፣ መኖር ይከለከላሉ፣ በህግ ፊት እኩል አይደሉም፣ ፍትህ ተጓድሏል። ገዢዎቻችን አንብበው የማያውቅትን ህገ መንግስት ማገላበጥ የሚጀምሩት የዜጎችን መብት ለመርገጥ ብቻ መሆኑ እንደተባለው ህገመንግስቱን ህገ አራዊት አስመስሎታል። የሰው ልጅ ሲወለድ […]
ባለፈዉ ሳምንት አርብ በሊቢያ ጉዳይ ላይ አቋም ለመያዝ የተሰበሰበዉ የአፍሪቃዉ ህብረት ለሊቢያ የሽግግር ምክር ቤት እዉቅና ለመስጠት ተቸግሮ ታይቶአል።
የዕለቱ ዜና
በአባል አገሮች መካከል የተፈጠረው የሀሳብ ልዩነት በሊቢያ የሽግግር መንግስት ላይ ብዙም የሚያመጣው ችግር እንደሌለ ነው። የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኝ – ፉአድ …
ከሊቢያ ጋር በረጅም ጊዜ የሚደረገዉ የንግድና የምጣኔ ሐብት ግንኙነትም ፕሮፌሰር ሮላንድ ማርሻል እንደሚሉት በየሐገራቱ የሸቀጥ አቅርቦትና ፍላጎት፥ በየ
አሸናፊ ነጋሽ ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ተመርቆ ሥራ ከያዘ ወደ ሦስተኛ ዓመቱ የተሻገረው ዘንድሮ ነው፡፡ ለሁለት ዓመታት ሥራ አጥቶ ቢቆይም በየመሥርያ ቤቱ እንዲሁም በየማስታወቂያ ሰሌዳው ሥራ ለማግኘት ደጅ መጥናቱን ይገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት በማቋቋም ሲያካሂድ የቆየው የመዋቅር ጥናት የመጀመርያው ዙር ተጠናቆ፣ ለሥራ አመራር ቦርድ መቅረቡን ምንጮች አመለከቱ፡፡
ባለፈው ረቡዕ ማለዳ በሸራተን አዲስ በምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ስብሰባ ላይ ሳይጋበዝ ድንገት የተገኘው ወጣቱ ኤርትራዊ ‹‹ዲፕሎማት››፣ ‹‹ኤርትራን ወክዬ ነው የመጣሁት›› በማለት የስብሰባውን አዘጋጆች አስደንግጧል::
የኤርትራ መንግሥት ላለፉት በርካታ ዓመታት የሚታወቅበትና ሲወገዝበት የነበረው እንቅስቃሴ ጎረቤት አገሮችን መውረርና በየአገሩ ሽብር መፍጠርን ነው፡፡
• ያለቀላቸውና ያልተጠናቀቁ አልባሳት ላይ የተጣለው እኩል ቀረጥ ሊለያይ ነው ከውጭ የሚገቡ የጨርቃጨርቅ ምርቶች ላይ የተጣለው የ10 በመቶ ኤክሳይዝ ታክስ ሊነሳ መሆኑንና ባለቀላቸውና በብትን ጨርቆች ላይ ይከፈል የነበረው ተመሳሳይ የ35 በመቶ የጉምሩክ ቀረጥ እንዲለያይ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ፡፡
– ልል የሆነ የገንዘብ ፖሊሲ ለዋጋ ግሽበት ዋነኛ ምንጭ ነው አለ– የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ጫና እየበዛበትና እምነት እያጣ ነው ብሎዋል– እስከ 2015/16 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ6.5 በመቶ ሊያድግ እንደሚችል ተንብዮአል– መንግሥት በአይኤምኤፍ ሪፖርት በመበሳጨቱ እንዳይሰራጭ አግዷል
ከሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ አደጋ ደርሶበት የነበረውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ መርማሪ ቡድን፣ የመረጃ ማሰባሰብ ሥራውን አጠናቆ የትንተና ሥራ ሊጀምር ነው፡፡
“አፈጻጸማቸው ጥሩ ስላልሆነ በሌላ ቦታ እንዲመደቡ ተደርጓል” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ከፍተኛ አመራሮችን ካለምንም ማስጠንቀቂያ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ አደረገ፡፡
የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ለማ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በመሆን በማገልገል ላይ ናቸው፡፡ በ1959 ዓ.ም. የተወለዱት አቶ ስለሺ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአስመራ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ አግኝተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2004 ዓ.ም. በመሀል ከተማ ከ170 ሔክታር መሬት በላይ በሆነ ቦታ ላይ የተገነቡ አሮጌ ቤቶችን በማፍረስ ለመልሶ ማልማት ዝግጁ እንደሚያደርግ ምንጮች ገለጹ፡፡
የዕለቱ የአለም ዜና
ማሳስቢያ ፦ ይህ ጽሁፍ ለፍትህ የመቆም ጥያቄ እንጂ በምንምና በማንም መልኩ ወያኔ እንደሚያራምደው የሃይማኖት ነቀፌታ እንዳልሆነ በግልጽ እንዲታወቅና አንባቢያን በአንክሮ እንዲመለከቱት በጥብቅ አደራ እላለሁ አመስግናለሁ ። ዛሬ በእዝች አጭር መጻጽፌ ላተኩረበት የፈለኩት ሥለሀይማኖት ድረጅቶች ማለትም፤ የኦርቶዶክሱ፤ የሙስሊሙ፤ የፕሮቲስታንቱም ሆነ የሌሎቸ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የዛሬው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን -ኢትዮጵያ 300,000 ሜትሪክ ቶን ስንዴ እንደምታስገባ ገለጸች -የህንድ ኩባንያዎች መዋዕለ-ነዋይ በምስራቅ አፍሪቃ -ሚሱቡሺ በደቡብ ኢትዮጵያ የጸሃይ ኤነርጂ ለማስገባት ተዋዋለ -ኢትዮጵያ ሜሪሎዎችንና ቱካናዎችን ለማስታረቅ እርምጃ ወሰደች የሚሉትን ርዕሶች ይዞ ቀርቧል።
በስዊድን ስቶክሆልም ካለፈዉ እሁድ አንስቶ ሲካሄድ የቆየዉ የዓለም የዉሃ ሳምንት ጉባኤ እስከመጪዉ የአዉሮጳዉያን 2030ዓ,ም ድረስ ሊደረግ ይገባል ያላቸዉን ነጥቦች በማመልከት ዛሬ መግለጫ አዉጥቷል።
በሊቢያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የጋራ አቋም ለመያዝ የተቸገሩት የአፍሪቃ ኅብረት አባል አገራት መሪዎች፤
ዲሜጥሮስ ብርቁና ተክሌ አበበ መርጋ ይከራከራሉ Ethiopia Zare (አርብ ነሐሴ 20 ቀን 2003 ዓ.ም August 26 2011) :- ባለፈው ግንቦት የተቋቋመውና መቀመጫው በቶሮንቶ የሆነው “አድባር የክርክር ማህበር” ሶስተኛውን የክርክር ዝግጅት በያዝነው ሳምንት፡ አርብ፡ ኦገስት 26 ከሰዓት በኋላ፡ ከ5 ሰዓት …