ለሊቢያ መረጋጋትና ግንባታ ትብብር

የአዉሮጳ ኅብረትና የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት NATO የሙአመር ጋዳፊ የ42ዘመን አገዛዝ ፍፃሜ ዋዜማ ላይ ስለወደፊቱ ሊቢያ መነጋገር መጀመራቸዉ ተዘግቧል።