የኢትዮጵያውያን ስድተኞች መከራ በየመን ! (ክፍል 12)ነቢዩ ሲራክ- ከሳውዲ አረቢያ
ይህንን ማስታወሻ የምጽፈው እለተ አርብ ነሃሴ 13 ቀን 2003 ምሽትላይ ነው. . .ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ! አርብ እንደቀረው አለም እሁድ የአረቦች የእረፍት ቀን በመሆኑ የዋልኩት እቤት ሲሆን ከተጋደምኩበት የተነሳሁት አረፋፍ ነበር። ማታ በተሰጠኝ መረጃ መሰረት ለዜና የሚሆኑ መረጃዎ ችን ሰባስቤ ኮምፒውተሬ ጋር ዜናውን በማቀርብበትም መንገድ እያወጣሁ ማውረድ ይዣለሁ። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)