ባህላዊዉ መጠጥ ጠላ DW Amharic August 25, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ጠላ በማቶት እንጀራ በሌማት፣ ጠላ ያለ አተላ ጠጅ ያለ አንቡላ፣ ጠላና ጎተና በአንድ ቀን አይደርስም፣ ጠላ ካሰከረዉ ወተት ያሰከረዉ፣ ጠላ ከስር ነገር ከአገር፣ ጠላዉ ሳይገባ ማቶቱ፣ ቀንዱ ሳይገባ ጅራቱ፣