የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር እና የሠራተኛው ማህበር ክርክር DW Amharic August 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የኢትዮ ቴሌኮም ነባር የሠራተኞች ማህበራቸው እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር መካከል የተነሳውን ክርክር ዛሬም ተመልክቶ ብይኑን ለሚቀጥለው ሳምንት አሻግሮታል።