– ማኅበሩ ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለብሔራዊ ባንክ ደብዳቤ ጻፈ በደቡብ ክልል በሲዳማ ዞን የሚገኙ የቡና ገበሬዎች ባንኮች ብድር ባለማቅረባቸው ምክንያት፣ እርሻቸውን ወደ ጫት እየለወጡ መሆኑን የሲዳማ ቡና አቅራቢዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡

– አቶ አባዱላ ገመዳና አቶ አዲሱ ለገሰ ይገኙበታል ዓለም አቀፍ የአመራር ኢንስቲትዩት ከግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳንና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አዲሱ ለገሰን ጨምሮ፣ 236 ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎችን፣ የመከላከያ ጄነራሎችንና …

ከ230 በላይ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና የንግድ ሰዎች ተመረቁ Read more »

ከመጀመሪያዋ የብርሃን ብልጭታ ጀምሮ ጊዜ እንደ ጅረት ይተማል፡፡ የጊዜ ጅረት መጠኑ አይሞላም፣ አይጎድልም፣ ሁልጊዜም አንድ ነው፡፡ የማይደርቅ ጅረት ነው፡፡ ትውልድም ከሰው ልጅ የህላዌ ጅማሮ አንስቶ በጊዜ ስጋጃ ላይ ይነጉዳል፡፡ የትውልድ ጅረት ግን አቀበትና ቁልቁለት፣ የበጋ እና የፀሐይ ወራት አሉት፡፡ የትውልዱ …

የጭቆና ሰንበሮች በአንዱዓለም አራጌ Read more »

እንደምን ሰነበታችሁ ውድ አንባቢያን፡፡ የሰሞኑ የሀገራችን የፖለቲካ ንፋስ እንዴት ይዟችኋል? እኔማ አንዱን ስሰማው እያደነገዘኝ ሌላውን ስሰማው ደግሞ እያደነዘዘኝ ፈዝዤላችኋለሁ፡፡ ለደግ ያድርግልህ በሉኝ፡፡ አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ የምንገኝ ይመስለኛል፡፡ አንዱ ከአንዱ መማርና ካለፈ ታሪክ ዕውቀትን ገብይቶ የወደፊቱን ለማስተካከል መሞከር ዕርም የተባለበት ጊዜ …

አርአያነታቸው የሚያኮራ ፍጡራን በይነጋል በላቸው Read more »

ልጅ ተክሌ (ኦታዋ)ብሄርንና ሀይማኖትን መሰረት ያደረገ ክርክር አስቸጋሪ ነው። ሀይማኖት ይብሳል። በንጽጽር፡ ከሀይማኖት ደግሞ ብሄር ለክርክር ይቀላል።

ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጋር ቃለምልልስ ያደረጉት የኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስትር ደኤታ ምትኩ ካሣ በድርቁ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥርም የፊታችን ጥቅምትና ኅዳር በከፍተኛ ደረጃ እንደሚቀንስ አስታውቀዋል፡፡ አቶ ምትኩ ካሣ በኢትዮጵያ የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር የአደጋ መከላከል፣ ዝግጁነትና የምግብ …

ግብርና ሚኒስቴር ድርቅ እንጂ ረሃብ የለም አለ Read more »

“በክልላችን ረሀብ ገብቷል ብላችሁ አትናገሩ” ተብለው መታዘዛቸውን በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ነዋሪዎች ለኢሳት የምርመራ ቡድን መናገራቸውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ዘገበ:: ኢሳት በዚሁ ዘገባው ላይ እንደገለጸው ወኪሎቹ ሰሞኑን በደቡብና በኦሮሚያ ክልል የገጠር አካባቢዎች በመጓዝ የአካባቢውን ህዝብ ያነጋገሩ ሲሆን፣ ከህዝቡ በተገኘው መረጃ …

በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ነዋሪዎች “በክልላችን ረሀብ ገብቷል ብላችሁ አትናገሩ” ተብለው መታዘዛቸው ተዘገበ Read more »

የግል ትምህርት ተቋማት እንዲስፋፉ ሌት ከቀን እየሰራሁ ነው በማለት ሲመጻደቅ የነበረው የወያኔ አገዛዝ ፣ ከሚቀለው ዓመት ጀምሮ የግል የጤና ኮሌጆች አዳዲስ ተማሪዎች እንዳይመዘግቡ ትእዛዝ ማስተላለፉን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ የውስጥ ምንጮቹን በመጥቀስ ገለጸ። የግል ትምህርት ተቋማት ባለቤቶችም ይህን የዘረኛውን ወያኔ አዲስ …

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ፖሊሲዎቹን ዕርስ በርሳቸው ማጣረሱን ቀጥሏል፣ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የግል የጤና ኮሌጆች አዳዲስ ተማሪዎች እንዳይመዘግቡ ትእዛዝ ማስተላለፉ ተሰማ Read more »

ተቀማጭነቱ ዋሽንግተን የሆነው ወርልድዎች ኢንስቲትዩት፤ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ሪፖርት በመካከለኛውና ከሳህራ በታች ባሉ በ25 የአፍሪካ አገራት የሚገኙ ገበሬዎችና የገጠር ነዋሪዎች፤ያለጥናት በተደረገ የመሬት መቀራመት ይዞታቸውን አጥተው ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል አለ። ወርልድ ዎች ኢንስቲትዩት እንደገለጸው በዚህ መልኩ እየተከሰተ ላለው ችግር በዋነኝነት ሳዑዲ አረቢያንና …

በአፍሪካ እየተካሄደ ያለው የመሬት ቅርምት የአገሩን ህዝብ ከመሬቱ በማፈናቀል በክፍለ-አህጉሩ የተከሰተውን ረሀብ ማባባሱ ተገለፀ Read more »

የወያኔ አገዛዝ ከምዕራባዊያን ለጋሾች የሚቀበለውን የዕርዳታ ገንዘብ እንዴት አድርጎ የፖለቲካ ሥልጣኑን ዕድሜ ለማራዘም የሚያስችል ድጋፍ እንደሚገዛበትና ተቃዋሚዎችንም ለማፈን እንደሚጠቀምበት ሀምሌ 29 ቀን 2003 ዓ.ም በታዋቂው የቢቢሲ ቴለቪዝን ላጋለጡት የምርመራ ጋዜጠኞች ቢሮ ቃላቸውን የሰጡትን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን፤ዶክተር መረራ ጉዲናንና ፕሮፌሰር መስፍን …

የፋሽስቱ መለስ ዜናዊ አገዛዝ በኢትዮጵያ እየፈፀመ ስላለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ ይፋ ላደረገው የቢቢሲ መርማሪ ጋዜጠኞች ቡድን አስተያዬታቸውን በሰጡት በሶስት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፤ ላይ የውንጀላ ዘመቻ መክፈቱ ተዘገበ። የሰብዓዊ መብት ጥሰቱንም ” የደርግ ርዝራዦች የሚያናፍሱት የፈጠራ ወሬ ነው” ሲል ማጣጣል ጀምሮአል Read more »

በትግራይ ክልል የሚገኙ አርሶ አደሮች ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ የውሃ ማቆር በሚል ከበርካታ አመታት ጀምሮ መተግበር አለባችሁ ብሎ በግዳጅ የጀመረው ዘመቻ ውጤታማ አለመሆኑና አርሶ አደሮችም በዚህ የግዳጅ ዘመቻ ክፉኛ መማረራቸውን የጀርመን ራዲዮ ጣቢያ ዶቺቨለ ዘገበ። እንደ ዶቺቨለ ዘገባ ገበሬዎቹ በሰጡት …

በዘረኛው አገዛዝ በጥናት ላይ ያልተመረኮዘ የዘመቻ ስራ፣ የትግራይ አርሶ አደሮች እጅግ መማረራቸው ታወቀ Read more »

አዲስ ነገር ኦን ላይን በመባል የሚታወቀው ድረገጽ እንደዘገበው ሰሞኑን ክፉኛ ይቃወሙና ይተቹት በነበሩ ጋዜጠኞች ላይ የጭካኔ በትሩን ያነሳው አፋኙ የወያኔ አገዛዝ አዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የኢንተርኔት ካፌዎች ላይ ፊቱን ማዞሩ ታውቁአል። እንደ አዲስ ነገር ዘገባ፣ የዘረኛው ወያኔ አገዛዝ ከቅርብ ወራት …

ሰሞኑን በጋዜጠኞች ላይ የጭካኔ በትሩን ያነሳው አፋኙ የወያኔ አገዛዝ ይህን እኩይ ተግባሩን በኢንተርኔት ካፌዎችና ተጠቃሚዎች ላይ መቀጠሉ ተዘገበ Read more »

በጎዴ አከባቢ የገቡ ሶማልያውያን ስደተኞች ቁጥር ከ 17,000 በላይ ሊሆን እንደሚችል ተገለጸ። እስካሁን ባለው ጊዜ በቂ እርዳታ እንዳልተሰጣቸውና ይህም በአከባቢው ህበረተሰብ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ተገልጿል። በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን የኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት ከፍተኛ የፓብሊክ ኢንፎርሜሽን ረዳት አቶ ክሱት ገብረእግዚአብሄር …

በሶማልያ ክልል የገቡት ሶማልያውያን ስደተኞች ቁጥር ከተባለው 17,500 በላይ ስይሆን አልቀረም ተባለ Read more »

NO, we do NOT agree with everything we post on the site. Some of it is utterly antithetical to our views. YES, we believe it is all worth reading. Know your surroundings; understand the positions of those with whom you …

መገናኛ ብዙኃን ከፓርቲ ልሣንነት ነጻ ይውጡ! በታረቀኝ ሙጬ Read more »

በክፍል አንድ ጽሁፌ የፈጣሪ ሕልውናን በተመለከተ መከራከር እና የግል አቋም መያዝ እንጂ መደምደሚያ ላይ መድረስ እንደማይቻልና በሳይንሳዊ ሙግት የፈጣሪን ሕልውና (የቅዱሳን መጽሃፍትን ፍፅምና) ማረጋገጥ እንደማይቻል በጥቂት ነጥቦች መግለፄ ይታወሳል፡፡ ዛሬ ደግሞ ቃል በገባሁት መሰረት ጥቂት ስለዝግመተ ለውጥ እና ኢ-አማኒነት ለመነጋገር …

የሁለት እምነቶች ጦርነት… [ወግ አጥባቂዎች እንዲያነቡት የማይመከር – ክፍል ሁለት] Read more »

የቢቢሲው ኒውስ ናይት ፕሮግራምና የምርመራ ጋዜጠኝነት ቢሮ በመተባበር ሀገሪቱ ውስጥ “በድብቅ ሠራነው” ባሉት ጥናታዊ ፊልም “የኢትዮጵያ መንግሥት በቢሊዮኖች ዶላር የሚያገኘውን የልማት እርዳታ ለፖለቲካ ጭቆና በመሣሪያነት እንደሚጠቀምበት አረጋግጠናል” ይላሉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ወያኔ የቀረቡበትን ክሦች “የሃሰት ውንጀላዎች ናቸው” ሲል ውድቅ አድርጓል። ሰሎሞን …

BBC በድብቅ የሠራው ፊልም ታሪክ Read more »

ሰሞኑን ወደአርሲ ያመራ ሰው ከመንገዶች ግራና ቀኝ የሚመለከተው የድርቅና የረሃብ ምልክት ላይሆን ይችላል፡፡ ዘግይቶም ቢሆን ዝናቡ የጀመረ፣ ‘ጠብ..ቁኝ’ ያለ ይመስላል፡፡ … ገበሬው ማረስ በሚገባው ሰዓት አላረሰም፡፡ ለምግብ ወደገበታ፣ ለሽያጭም ወደገበያ የሚወጣ እህል የለም፡፡ አገሩ ግን አረንጓዴ … ጎተራው ግን ባዶ …

በወቅቱ ያልደረሠ ዕርዳታ (VOA) Read more »

በዶሎ ኦዶ ኮቤ የስደተኞች መጠለያ ረሃብ እየገደለው ያለው ሰው ቁጥር አሁንም ከፍተኛ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል፡፡ ስደተኞቹ የኢትዮጵያን ድንበር እያቋረጡ መግባት የጀመሩት ከስድስት ሣምንታት ወዲህ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነርና የኢትዮጵያ መንግሥት ቃኚዎች ጥምር  ቡድን አረጋግጧል፡፡ …

በዶሎ ኦዶ ኮቤ ረሃብ ስድተኞችን እየፈጀ ነው Read more »

የዛሬው የኢኮሞሚ ዝግጅት «የኢትዮጵያ የጋዛ ማውጣት አላማና የአፍሪቃ ወርቅ አምራቾች»ይሰኛል። ኢትዮጵያ በመጪው ስድስት ዓመታት ውስጥ ጋዝ ለማውጣት መዘጋጀቷን ሮይተርስ ከአዲስ አበባ መዘገቡ ይታወሳል።

ዩጋንዳ ትናንት የሶስት ቀናት ይፋ ጉብኝት የጀመሩት የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በምስራቅ አፍሪቃ ሀገሮች መካከል ግንኙነቱን ለማጠናከር ያካባቢው መሪዎች በየጊዜው እየተገናኙ እንዲወያዩ ጥሪ ማቅረባቸውን የዩጋንዳ ፕሬዚደንታዊ ጽህፈት ቤት ቃል አቀባይ አስታወቁ። ኤርትራዊው ፕሬዚደንት በመዲናይቱ ካምፓላ ከዩጋንዳዊው አቻቸው ዮዌሪ ሙሴቬኒ ጋ …

የኤርትራ ፕሬዚደንት የዩጋንዳ ጉብኝት እና አንደምታው Read more »

“የደላው ሙቅ ያኝካል” – የኑሮ ውድነቱ እንደቋያ እሳት ከዳር እዳር እየተንቦገቦገ ባለጊዜን ሳይጨምር ሕዝበ አዳምን ክፉኛ እየለበለበ በሚገኝበት በአሁኑ ሰዓት የኢንተርኔቱ ጦርነት አፈ ሙዙን በኦነግ፣ በኦብነግና በግንቦት 7 ላይ አነጣጥሮ የደላቸው በብዕር እየተተጋተጉ ናቸው፡፡ ሰው በወደደው ይቆርባልና እንደጠቅላይ ሚኒስትራችን አባባል …

ታይቶ ያልተወቀ የሰደድ እሳት በአዲስ አበባ Read more »

በሰኔ 2003 ዓ.ም. በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ከዋሉት ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች መካከል፣ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬን ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ከትናንት በስቲያ ፍርድ ቤት ቀርበው አቤቱታቸውን አሰሙ፡፡