Tag: politics
በLRA ለአደጋ የተጋለጡ ሰዎች
ግፋ ቢል አንድ ሺ ናቸው። ቢሆንም ሽብር ለመፍጠር በቂ ብቃት አላቸው።
የዊኪሊክስ ዘገባና ኢትዮጵያ
የመንግሥታት ሚስጥራዊ መረጃዎችን እየጮለገ ለሕዝብ የሚያጋልጠዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ አምደ መረብ ሰሞኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት በድብቅ ያሉና…
የቴሌ ኮሙኒኬሽን የሠራተኛ ማሕበር መታገድ
የኢትዮጵያ ቴሌ ኮሙኒኬሽን የሠራተኛ ማሕበር ታገደ።
ትግሉ ወደ ሰላማዊ ተግባር ይሸጋገር በእስክንድር ነጋ
ነሐሴ 29ቀን 2003ዓ.ም. በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ወቅታዊ የሀገሪቷን ጉዳይ አስመልክቼ ያቀረብኹትን ፅሁፍ ከዚህ በታች ቀርቧል፡፡ – መለካም ንባብ፡፡ ሐሳባችሁን አካፍሉኝ፡፡
የተከበሩ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
የተከበራችሁ የአንድነት አባላትና እንግዶች
የነሃሴን ወር አገባደን ወደ ጳጉሜ ወር እየገባን ነው፡፡ ጳጉሜ ከየትኛውም ወር በተለይ ኢትዮጵያዊነት የሚገለፅበት ነው፡፡ በዓለም ብቸኛው 13ኛው ወር መሆኑ ከሌሎች ወራቶች […]
ኧሰቭን በሚመለከት፡ ይህ ነው የታሪኩ እውነት። በለምለም ጸጋው የተጻፈ
ሸጡት ኧሉ መርከቩን
መደበሩ ሳይቀርበተመን
ሰጡት ኧሉ ኧሰቭን
ምን ብለን እንመልስ
ታሪክ ሲጠይቀን
ኧዛውንቱ ኧልቀው
መልስ የነበራቸው
ኧደራም ያሉን
ያች ባህረነጋሽ
የኢትዮጵያ ዳር ደንበር
በወገን ተንዳ
እንዴት በኧጭር ጌዚ
ሀሰት እውነት መሥሎ
በይፋ ይነገር
ሥሙኝ ልንገራችሁ
እኔስ ተረበሽሁኝ
ኧሮጌ ቀበሮ
በኧሰቭ በር ኧየሁኝ
እንቁላሉን ኧይታ ከወደቩ ላይ
ተቀባይ ሢጠፋ ገንዘቤ ነው ባይ
ጅራቷን ሸጉጣ ኧይኖቿን ኧፍጣ
ብቅ ኧለች ቀቨሮ
በጥርሷ ልትዳኝ
ድንገት ጥል ቢመጣ
ኧሮጌ ቀቨሮ ምነው ረበሸኝ
ግራ እጀ ኧይደለም ወይ
እንቁላሉን ወሥዶ
በክልል ያሰረኝ
ኧረ ጉድ ይገርማል […]
የባህር በር ጥያቄ… ከልማትና እድገት ዋስትናነት አኳያ (ክፍል 3)አያልሰው ደሴ
ምናልባት ከጥቂት በስተቀር ኢትዮጵያዊያን አገራቸው በባለቤትነት የምትቆጣጠረው የባህር በር እንደሚያስፈልጋት ይስማማሉ ማለት እችላለሁ። (ሙሉውን ጽሁፍ…
አቡነ ጳውሎስ ወይንስ ዶ/ር ገብረመድን? ማርታ ማን ነች?
ሲሳይ አጌና የሰሞኑ የህወሀት ሰዎች አጀንዳ “ማሕበረ ቅዱሳን” ሆኗል፤ ይህ በ1987 በእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ያደረጉትንም ያስታውሰናል፤ …
ከሆድ አደር ምሁር ይልቅ ገባጣ አህያ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ነች!
ሰላም ወገኖቼ እንደምን አላችሁ?! ከየአቅታጫው ከአውሮፓ፤ ከአሜሪካን፤ ከአውስትራሊያ፤ ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ አስተያየታችሁን፣ ትችታችሁን፣ …
ከሆድ አደር ምሁር ይልቅ ገባጣ አህያ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ነች! – አስራደው (ከፈረንሳይ)
ሰላም ወገኖቼ እንደምን አላችሁ?! ከየአቅታጫው ከአውሮፓ፤ ከአሜሪካን፤ ከአውስትራሊያ፤ ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ አስተያየታችሁን፣ ትችታችሁን፣ …
የድርቁ ችግር በቦረና
የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የምሥራቅ አፍሪካን ድርቅና የረሃብ ሁኔታ በቅርብ ይከታተላል፡፡
የምግብ እጥረት በቦረና
የአፍሪካ ቀንድን በመታው ድርቅ ዙሪያ በተከታታይ በሚቀርቡት ዘገባዎች ከምንቃኛቸው አካባቢዎች ሪፖርተራችን ሄኖክ ሰማእግዜር ተዘዋውሮ የተመለከታቸው በደቡብ ኢትዮጵያ የቦረና ወረዳዎች ይገኙባቸዋል፡፡ ደቡብ ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት ገፅታዎች ያሏት መሆኑንና የክረምቱ ዝናብ በወቅቱ በጀመረባቸው ከአዋሣ ከተማ በፊትና አልፎም ስፋት ባላቸው አካባቢዎች አዝመራው ከወትሮው …
ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ መለስ ዜናዊ በጌታቸው ጋርድ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ፍልሰታ “እኛም ማየት አለብን” – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
16:00 UTC ዜና 05-08-11
የዕለቱ ዜና
የሊቢያ አዳዲስ መሪዎችና ጉዞዋ
።«ሊቢያዎች የገንዘብ እጥረት ችግር የለባቸዉም።ይልቅዬ ሊቢያ በቂ የገንዘብ አቅም አላት።እንደሚመስለኝ በጣም ባጣዳፊ የሚያስፈልጋቸዉ ቴክኒካዊ ርዳታ
የምዕራቡ ዓለም የስለላ ተቋማትና ሊቢያ
የዩናይትድ ስቴትስ፤ የእንግሊዝና የጀርመን የስለላ ተቋማት ከሊቢያዉ መሪ ኮሎኔል ሞአመር ጋዳፊ አገዛዝ ጋ ምስጢራዊ የመረጃ ልዉዉጦችን ያደርጉ እንደነበ
CIA እና የጋዳፊ ትብብር
የዩናይትድ ስቴትሱ የስለላ ድርጅት CIA እና MI-6 በመባል የሚታወቀዉ የብሪታንያዉ የስለላ ድርጅት ከኮነሪል ሞአመር ጋዳፊ አገዛዝ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንደ
ዝዋይ ላይ የሚፈጸመው ተደጋጋሚ ግድያና ዝርፊያ ነዋሪዎችን አስቆጥቷል
– ነዋሪዎች ለአራት ሰዓታት መተላለፊያ መንገድ ዘግተው ነበርከአዲስ አበባ በ160 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በስተደቡብ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በሚገኘው የዝዋይ ከተ…
ግዙፉ ዲያጆ ሜታ ቢራን በ225 ሚሊዮን ዶላር ሊጠቀልል ተቃርቧል
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በመንግሥት ቁጥጥር ሥር የነበሩት የቢራ ፋብሪካዎች ለውጭ ኩባንያዎች እየተላለፉ ነው፡፡
የመቀሌ ነጋዴዎች የንግድ ፈቃድ ማውጣት አልቻልንም አሉ
– ‹‹የነጋዴዎችን መጉላላት ለመፍታት ሲባል ፈቃድ መስጠት ተቋርጦ ነበር›› የትግራይ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮየመቀሌ ከተማ ነጋዴዎች የንግድ ፈቃድ …
ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ‹‹ሕገወጥ›› ባላቸው ነጋዴዎች ላይ ዕርምጃ ሊወስድ ነው
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ባካሄደው ጥናት መሠረት ግብር መክፈል እያለባቸው የማይከፍሉትንና ወደ ታክስ ሥርዓቱ ባልገቡ ‹‹ሕገወጥ›› በሚ
ጋዳፊ ላይ መጨከን ያቃተው የአፍሪካ ኅብረት
ኢጋድ በሶማሊያ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳይና በአካባቢው ስለተከሰተው ረሃብ ለመነጋገር የጠራውን ስብሰባ ለማካሄድ በሸራተን አዲስ ሲረባረቡ ከዋሉት ወገኖች…
ከኃላፊነታቸው የተነሱት የንግድ ባንክ ከፍተኛ አመራር ቢሮ ታሸገ
– አንደኛው አመራር አራት ደረጃ ዝቅ ተደርገው ተመድበዋልየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ባስተላለፉትና በጻፉት ደብዳቤ ከኃላፊነታቸው ተነስተው የነበ
ሁለት የመድረክ አባላት በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ታሰሩ
‹‹መንግሥት በሽብርተኝነት ስም ተቃዋሚዎችን እያዳከመ ነው›› መድረክ‹‹ሰዎቹ የታሰሩት በሽብር እንቅስቃሴ ስለተሳተፉ ነው›› መንግሥት
ግዙፉ የመጠጥ አምራች ዲያጆ ለሜታ ግዢ 225 ሚሊዮን ዶላር አቀረበ
– ራስ ሆቴልን ለመግዛት ሐያት ሼር ካምፓኒ 124.4 ብር አቀረበተቀማጭነቱ ለንደን የሆነው ግዙፉ የመጠጥ አምራች ኩባንያ ዲያጆ፣ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በኢትዮ
የአውሮፓ ሕብረት የሶሪያ ማዕቀቡን አስፋፋ
መንግሥት የሕዝቡን እንቅስቃሴ ለመቅጨት የጭካኔ ዕርምጃ መውሰድ በቀጠለባት በሶሪያ የተፋጠነ የመንግሥት ለውጥ ይደረግ ዘንድ ፈረንሣይ ጥሪ አደረገች።
የሁለት እምነቶች ጦርነት… [ወግ አጥባቂዎች እንዲያነቡት የማይመከር – ክፍል ሦስት]
ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው፡፡ ጦር ሜዳው ሕሊና፣ ጦረኞቹ አማኞች እና ኢ-አማኒዎች ናቸው፡፡ በኔ ጦማር ኢ-አማኒዎች ምክንያተኞች እንደሆኑ ይታመናል፡፡ ለዚህ
የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም ሚዛኑን እየሳተ ነው ተባለ
ትዮጵያና ናይጀርያ ለሊብያ አማጽያን እውቅና ሰጡ
16:00 UTC ዜና 02-08-11
የዓለም ዜናዎች
የአንዲት ሀገር ሁለት ዜጎች በይነጋል በላቸው
ሰሞኑን በይልማ በቀለ በእንግሊዝኛ ተጽፎ ከድረ ገፆች ያነበብኩት መጣጥፍ በጣም ነው የሳበኝ፡፡ ግሩም ቅንብር ነው፡፡ መልእክቱ በአፄ መለስ ዜናዊ የሚመራው የወያኔ ዘረኛ መንግሥትና በባሽር አላሳድ ፈላጭ ቆራጭ ይዞታ ሥር የሚገኘው የሶሪያው ባዝ ፓርቲ የመመሳሰላቸው ያንንም ተከትሎ በብዙኃን ዜጎች ከቃላት የመግለጽ አቅም በላይ የሆነ ግፍና በደል የማድረሳቸው የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ በቀጥታ ወዳማርኛ […]
ትናንሽ ነውጦች ታላቁን ማዕበል ያስነሳሉ!!!
የሰደድ እሳትም ሆነ የውቅያኖስ ማዕበል በቀላሉ አይነሳም፤ ከተነሳ ደግሞ በቀላሉ አይቆምም። ህዝብ ተባብሮ በተነሳ ጊዜም ደን ውስጥ እንደተነሳ ሰደድ እሳት ወይም እንደ ውቅያኖስ ማዕበል ነው፤ ከባድ ጉልበትና ኃይል አለው። በመንገዱ ላይ ያሉትን ሁሉ አቃጥሎም ሆነ ደረማምሶ ማለፍ ይችላል። ዛሬ ሊቢያ ውስጥ እየሆነ ያለውም ይህንን የሰደድ እሳት ወይም የውቅያኖስ ማዕበል የመሰለን ህዝባዊ ንቅናቄ ነው። ኮሎኔል ጋዳፊ […]
ዊኪ ሊክስ ባለፈው ሳምንት ይፋ ባደረገው ምስጥራዊ ማስረጃ ወያኔ ህግ አድርጎ ያወጣው “የፀረ ሽብርተኝነት” አዋጅ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ለመወንጀል በሥራ ላይ እንዳማይውል ለአሜሪካ መንግሥት ተገልጾ አንደነበር ይፋ ሆነ
የአሜሪካ ውጪጉዳይ ሚንስቴር በተለያዩ አገሮች ከሚሠሩ ዲፕሎማቶቹ ያሰባሰባቸውን ምስጥራዊ ሪፖርቶች ለህዝብ እይታ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ዊኪሊክስ በመባል የሚታወቀው የመረጃ ድረገጽ፤ ባለፈው ሳምንት ሃሙስ እንደፈረንጆች አቆጣጠር ኦገስት 25 ያሰራጨው መረጃ ፤ ወያኔ ተቃዋሚዎቹን ለማስፈራራት ህግ አድርጎ ያወጣው “የጸረሽብርተኛነት” አዋጅ በፓርላማ ተብዬው የወያኔ ሸንጎ ከመጽደቁ በፊት አዲስ አበባ ለሚገኘው የአሜርካ ኤምባሲ ቀርቦ መግለጫ እንደነበር አመለከተ። ዊኪ ሊኪስ […]
ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በንጹሃን ዜጎች ላይ የተያያዘውን የእስራት ዘመቻ ቀጥሉአል፣ በቅርቡ ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አካላትን አሰረ
ህዝብን በማፈንና በጠመንጃ ሃይል በማስፈራራት እየገዛሁ እኖራለሁ በሚል ከንቱ ቅዠት የተዋጠው ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በንጹሃን ዜጎች ላይ የጀመረውን እስራትና አፈና በተጠናከረ መልኩ በመቀጠል ሰሞኑን ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባላትን ማሰሩን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ ገለጸ። እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት በዘረኛው አገዛዝ የታሰሩት ሁለቱ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አካላት አንደኛው የኦሮሞ ፌደራላዊ […]
ዘረኛው አገዛዝ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ባለስልጣናትን ማስወገድ ቀጥሉአል፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አፈ-ጉባኤ ና ሎሎች የክልሉ ባለስልጣናት ተረኛዎች ሆነዋል
ለሚፈልገው አላማ መሳካት አንድ ወቅት ስልጣን ላይ ያስቀመጣቸውን ሆድ አደሮች እንደሸንኮራ አገዳ መጥጦ በመጣል የሚታወቀው የዘረኛ አገዛዝ ፤ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አፈ ጉባዔ ሆኖ በመሥራት ላይ የሚገኘውን ሀብታሙ ኢካ ፈለቀ፣ በሙስና ወንጀል ወደ እስር ቤት ማስገባቱን ሪፖርተር በመባል የሚታወቀውና ለአገዛዙ ቅርበት ያለው ጋዜጣ ዘገበ፡፡ እንደ ሪፖርተር ዘገባ ሀብታሙ ኢካ በቁጥጥር ሥር የዋለው፤ የክልሉ […]
የአለም የገንዘብ ተቁአም ኢትዮጵያን ያልታደለች ሃገር ሲል ገለጸ፣ በሃገሪቱ ሁኔታዎች ከመሻሻል ይልቅ እየትባባሱ ነው አለ
በምህጻረ ቃሉ አይ ኤም ኤፍ በመባል የሚታወቀው የአለም የገንዘብ ተቋም የወያኔው ዘረኛ አገዛዝ ፖሊሲ የፈጠረው የዋጋ ግሽበት ከቁጥጥሩ ውጭ እየሆነ በመምጣቱ ኢትዮጵያን ያልታደለች ሃገር ሲል የገለጸ ሲሆን፣ በሃገሪቱ ሁኔታዎች ከመሻሻል ይልቅ እየተባባሱ መምጣታቸውን ባወጣው ሪፖርት ላይ ገልጹአል። ለወያኔ ቅርበት እንዳልዉ የሚታወቅለት የሪፖርተር ጋዜጣ በ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙ የዓለም ባንክ የዉስጥ ምንጮቹን ዋቢ በማድረግ እ.ኤ.አ ከኅዳር […]
በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነትና ስራ አጥነት ተባብሰዋል፣ የተፈጠሩት ችግሮች የዘረኛውን አገዛዝ ውድቀት ያፋጥናሉ ተባለ
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት ከመቼውም ጊዜ በላይ አደገኛ ሁኔታ ላይ መድረሱና ለረጂም አመታት በትምህርት ላይ የቆዩ የድሃ ቤተሰብ ልጆች ስራ አጥነት እጂግ መስፋፋት የዘረኛውን አገዛዝ ውድቀት ሊያፋጥኑት እንደሚችሉ ዘጋቢያችን ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች ገለጹ። ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ በያዝነው አመት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን አጠናቀዋል ተብለው የተመረቁ ወጣቶች ቁጥር እጅግ በጣም ብዙና በመቶ […]
ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በንግዱ ማህበረሰብ ላይ የጣለውን ግብር ለመሰረዝ መገደዱ ታወቀ፣ ድርጊቱ የአገዛዙን የዘፈቀደ አሰራር የሚያሳይ ነው ተባለ
ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በንግዱ ማህበረሰብ ላይ ጥሎት የነበረው ከፍተኛ የሆነ ግብር በበርካታ የህብረተሰቡ ክፍሎች ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞት እንደቆየ የሚታወቀ ሲሆን፣ በተለያዩ አጀንዳዎች ተወጣጥሮ የሚገኘው አገዛዝ የዘፈቀደ ውሳኔውን እንደገና እንዲቀለብስ መገደዱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ሪፖርት ገለጸ። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት በቅርቡ ብሄራዊ ባንክ፤ ንግዱ ማህበረሰብና፤ የወያኔ ኢህአዴግ ባለስልጣናት ባደረጉት ስብሰባ ነጋዴዎች የአገዛዙ የግብር […]
ህዝባዊ አመጽ እንዳይነሳበት በፍርሃት የተጠመደው የወያኔ አገዛዝ በሰሜን ጎንደር የነዋሪዎችን ቤት ያለአግባብ መፈተሽ ጀመረ
ህዝብን በመሳሪያ ሃይል አንቀጥቅጦ እስከወዲያኛው የመግዛት ዕቅዱ እንደማይሳካ እየተረዳ የመጣው የዘረኛው መለስ ዜናዊ አገዛዝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሰሜን ጎንደር የህዝቡን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ በጥብቅ ከመከታተል አልፎ ባልተጠበቀ ሰዓት በሠላማዊ ዜጎች ቤት ዘው ብሎ በመግባት የመሳሪያ ፍትሻ ማካሄድ እንደጀመረ ዘጋቢያችን ከስፍራው በላከልን ዜና ገለጸ። በአሁኑ ሰዓት በመላው አገሪቱ እየተባባሰ በመጣው የኑሮ ውድነት ምክንያት ህዝብ በአገዛዙ ላይ […]
ሪፖርተርስ ዊዝአውት ቦርደርስ የተባለው አለም አቀፍ የመብት ተሟጋች ድርጅት የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞችን እንዲፈታ ጠየቀ
ሪፖርተርስ ዊዝ አውት ቦርደርስ ለዘረኛው መለስ ዜናዊ በጻፈው ደብዳቤ ላይ እንዳመለከተው ካለፈው ሰኔ ወር ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኙት ርእዮት አለሙና ውብሸት ታየ አስከፊ የእስር ጊዜ እያስተናገዱ ከመሆናቸውም በላይ ርእዮት አለሙ ጤናዋ አሳሳቢ መሆኑን፣ ውብሸት ደግሞ በእስርቤት ውስጥ ድብደባ እንደተፈጸመበት ገልጿል። ሪፖርተርስ ዊዝ አውት ቦርደርስ በደብዳቤው ጋዜጣኛ ውብሸት ታየ በእስር ቤት ውስጥ የተፈጸመበት ጥቃትና ድብደባ በገለልተኛ […]
እልፍ ሲሉ እልፍ—
ይህችው መከረኛ ኢትዮጵያዊት የደረሰባት ግፍ፤ አሁን ጎልቶ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ይገለጥ እንጂ በብዙ የዐረብ አገሮች ፤ ኢትዮጵያውያት ተመሳሳይ በደል…
በአፍሪቃ የተስፋፋው የጡትና የማኅጸን ጫፍ ካንሠር ፣
ከሰሃራ በስተደቡብ በሚገኙ አገሮች፣ በበቂ ደረጃ ግንዛቤ ባለመጨበጥ፤
የሴቶች ጡትና የማህጸን ጫፍ ነቀርሳ(ካንሠር) እጅግ በመስፋፋት ላይ ነው።
የሊቢያ ዳግም ግንባታና የለጋሾች ጉባኤ
የጉባኤዉ አስተናጋጅ የፈረንሳይ ፕሬዝዳት ኒኮላይ ሳርኮዚ ጉባኤዉ ከመጀመሩ በፊት እንዳሉት የሊቢያ የአምገነናዊ አገዝ የታሪክ ምዕራፍ መዘጋት አለበት
የአመት እረፍት ባህል በጀርመን
ጠንክሮ መስራትን ባህሉ ያደረገዉ የጀርመን ህዝብ፣ በአመት ዉስጥ እረፍት የመዉሰድ ባህልንም ግዴታ በማድረግ ባህሉ አድርጎታል። በሰሜኑ ንፍቀ ክበብ አሁን…
በኢትዮጵያ የተቃዋሚ መሪዎች መታሠር እና ውዝግቡ
የኢትዮጵያ መንግሥት ሁለት የታወቁ የፖለቲካ ተቃዋሚ መሪዎችን ይዞ ማሠሩን አስታውቋል።
አምነስቲ በኢትዮጵያ የተቃዋሚ መሪዎች የታሠሩት እኔን ስላናገሩ ነው ይላል
ሰሞኑን በቁጥጥር ሥር የዋሉት የኦሮሞ ተቃዋሚ ድርጅቶች መሪዎች የታሠሩት ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሰዎች ጋር ከተነጋገሩ በኋላ መሆኑን የቡድኑ የኢትዮጵያ ተመራማሪ ክሌር ቤስተን ገለፁ፡፡
ፍኖተ ነጻነት-በኢትዮጵያ ሰዎች በርሃብ እየሞቱ ነው
በአገራችን የተከሰተውን የድርቅ አደጋ የሚዳስስ ጥናት ተደረገ::
– “የተመጣጣኝ የምግብ እጥረት እየተከሰተ ነው”
– “በሴፍቲኔት የታቀፉት በረሃብ ተጋልጠዋል”
– “ለረሃብ የተጋላጮች ቁጥር ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው”
– “የከብቶች ዋጋ እያሽቆለቆለ ነው”
በአገራችን የተከሰተውን የድርቅ አደጋ የሚዳስስ የክትትል ጥናት መከናወኑን የዜና ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ የዜና ምንጮቻችን ባደረሱን ማስረጃ መሠረት ባለፈው ዐርብ ዕለት በአሜሪካን ኢንባሲ ጥናቱ ቀርቧል፡፡ ጥናቱ በቀረበበት ወቅት የተባበሩት መንግስታት […]
የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ድብደባ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ተወሰነ
(ፍኖት) — የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ድብደባ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ተወሰነ። “በሽብርተኝነት” ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙትን ጋዜጠኛ ውብሸት ታዮና ርዕዮት ዓለሙን ታስረው በሚገኙበት ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ጠይቀናቸው ነበር፡፡ ተጠርጥረው በታሰሩበት ። “የሽብርተኛ ድርጊት” ስለተባለዉ የሚያውቁት ነገር መኖር አለመኖሩን ጠይቀናቸው ነበር፡፡ …
ፍኖት ጋዜጣ – ጋዜጠኛ ዉብሸትንና ርዮት አለሙን በተመለከተ የቀረበ ሪፖርት
የታሰሩት ጋዜጠኞች የምርመራ ጊዜ መራዘሙ የከረረ ተቃውሞ ገጠመው።
የጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ድብደባ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ተወሰነ።
“በሽብርተኝነት” ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙትን ጋዜጠኛ ውብሸት ታዮና ርዕዮት ዓለሙን ታስረው በሚገኙበት ማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ጠይቀናቸው ነበር፡፡ ተጠርጥረው በታሰሩበት ። “የሽብርተኛ ድርጊት” ስለተባለዉ የሚያውቁት ነገር መኖር አለመኖሩን ጠይቀናቸው ነበር፡፡
ጋዜጠኛ ውብእሸት ሲመልስ “የቀረበልኝ ጥያቄ በተደጋጋሚ የብተና ፖለቲካ አያልክ ትጽፋለህ፡፡ […]