አማጽያን ትሪፑሊን በከፊል ተቆጣጠሩ DW Amharic August 21, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሊቢያ አማጽያን የኮነሪል ሞአመር ጋዳፊን መንግስት ለመገርሰስ የጀመሩትን ትግላቸዉን በማጠናከር ዋና መዲናይቱ ትሪፑሊን በከፊል መቆጣጠራቸዉን አስታወቁ።