የሊቢያ ውጊያ እና የዐረቡ ዓለም DW Amharic August 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሊቢያ መዲና ትሪፖሊን መቆጣጠራቸው ከተሰማ በኋላ በርካታ የዐረብ ሀገሮች ላማጽያኑ መንግስት ዕውቅና እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።