ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፋ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ውስጥ ትገኛለች፡፡ ( ሰማያዊ ፓርቲ ) #Ethiopia #Blueparty @semayewiparty ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያዊያን ህዝባዊ መንግስት መመስረት እና የሐገር ሉዓላዊነትን ማስጠበቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት መሆኑን ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳሰበ፡፡ ፓርቲው ‹‹ሕዝባዊ መንግስት መመስረትና …

ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያዊያን ህዝባዊ መንግስት መመስረት እና የሐገር ሉዓላዊነትን ማስጠበቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት መሆኑን ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳሰበ፡፡ Read more »

የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በዛሬው ዕለት መታሠራቸውን የፓርቲው ሊቀመንበር ኣቶ ይልቃል ጌትነት ኣስታወቁ። ኣቶ ይልቃል ጌትነት ይህንና ወቅታቂ ጉዳዮችን በተመለከተም በነገው ዕለት መግለጫ እንደሚሰጡ ተናግረዋል።ይህ ጉዳይ በተመለከተ ከቶ ይልቃል ጌትነት ጋር አጠር ያለ ቆይታ ያደረገችው ጽዮን ግርማ ነች ።

     የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት በመብራት መቆራረጥ አገልግሎቱ እየተደናቀፈ ሲሆን ተጠቃሚዎች ላይም እንግልት እየፈጠረ ነው ተባለ፡፡
ባለፈው ሣምንት ቅዳሜና እሁድ ለረዥም ሰአታት አገልግሎቱ ተቋርጦ እንደነበር የጠቀሱት ተገልጋዮች፤ ማክሰኞ ዕለትም ተመሳሳይ ችግር ማጋጠሙን ጠቁመዋል፡፡
መብራት ሲጠፋ ባቡሩ ለረዥም ሰዓት ቢቆምም ለምን እንደቆመ ገልፆ ሌላ የትራንስፖርት አማራጭ ተጠቀሙ የሚል አካል እንደሌለ ተገልጋዮች ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በበኩሉ፤ የመብራት መቆራረጥ በአገልግሎቱ ላይ እንቅፋት እየሆነበት መምጣቱን ጠቁሞ ችግሩ በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ ሌሎች አማራጮችን ለመጠቀም እያጠና እንደሆነ አስታውቋል፡፡
ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ ለብቻው ለባቡሩ የሃይል አቅርቦት መዘጋጀቱን ኮርፖሬሽኑ ጠቁሞ፤ የሃይል መቋረጡ እያጋጠመ ያለው ከምንጩ ነው ብሏል፡፡
ህብረተሰቡ በከፍተኛ መጠን የባቡር ተጠቃሚ እየሆነ በመጣበት ሰዓት በሃይል መቋረጥ አገልግሎት መስተጓጐሉ አግባብ አለመሆኑን የተናገሩት የኮርፖሬሽኑ የህዝብ ግንኙነት ምክትል ሃላፊ፤ ችግሩ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የተከሰተ በመሆኑ መፍትሔ እስኪገኝ ህብረተሰቡ  አገልግሎቱን በትዕግስት እንዲጠቀም ጠይቀዋል፡፡

ዲሞክራሲ በጠና ታሟል!! Written by  ኤልያስ   የዲሞክራሲ ስላቅ በካርቱን! ሰሞኑን በዲሞክራሲ፣ በነጻነት፣ በሰብዓዊ መብቶችና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ መረጃዎችና ገራገር ቁምነገሮችን ከጉግል ላይ ሳስስ ለፖለቲካ በፈገግታ ግብአት አገኘሁ፡፡ በነገራችን ላይ ዛሬ ለለውጥ ያህል በጽሁፍ ብቻ ሳይሆን በካርቱንም ነው የምናወጋው፡፡ አብዛኞቹ …

ዲሞክራሲ በጠና ታሟል!! Read more »

ኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ታስረውብኛል አለ

• “ግጭቱን ተከትሎ እስከ 4ሺ ሰዎች ታስረዋል” ፓርቲው
• “በፓርቲ ሽፋን የሻዕቢያን ተልዕኮ ለማሳካት በተሯሯጡት ላይ እርምጃ ይወሰዳል” – ጠ/ሚ ኃይለማርያም

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ በቀለ ገርባና 6 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ሰሞኑን እንደታሠሩበት ፓርቲው ገለፀ፡፡ የኦፌኮ ዋና ፀሐፊ አቶ በቀለ ነጋ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ጉርሜሣ አያኖ የፓርቲው ም/ሊቀመንበር፣ አዲሱ ቡላላ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ፣ ደረጀ መርጋ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ፣ መ/ር አለሙ አብዲሳ ፀሐፊ፣ መ/ር ታሪኩ ኦዲተር፣  አቶ ደጀኔ ጣፋ ም/ዋና ፀሐፊ እንዲሁም አቶ በቀለ ገርባ ተቀዳሚ ም/ሊቀመንበር ሰሞኑን በፖሊስ ተይዘው ታስረዋል፡፡
ከፓርቲው አማካሪ ም/ቤት አባላት መካከልም የታሠሩ እንዳሉ የገለፁት ዋና ፀሐፊው፤ ከዞን አመራሮች የቄለም ወለጋ ዞን አመራር አቶ መሠረት ዳባ፣ የምስራቅ አርሲ ዶዶላ አመራር አህመድ ኢቦ፣ የባሌ አመራር አቶ ሁሴን አምዳ፣ የሆሮ ጉዱሩ አቶ ደገባስ ዋቀዩ፣ የኢሊባቡር አመራር አቶ እስማኤል ሁሴንና አቶ ያዛቸው አብዲሣ ታስረዋል ብለዋል፡፡
የወረዳ አመራሮችና ባለፈው ግንቦት በምርጫ የተሳተፉ ግለሰቦችን ጨምሮ እስከ 500 የሚደርሱ የፓርቲው አባላት በተለያዩ አካባቢዎች መታሠራቸውን አቶ በቀለ ገልፀው፤ ፓርቲው ባለው መረጃ መሰረት በአጠቃላይ ተቃውሞውን ተከትሎ የታሠረው ሰው ብዛት እስከ 4ሺ ይደርሳል ብለዋል፡፡
ከ300 በላይ የደረሱበት ያልታወቁ ሰዎች እንዳሉ የተናገሩት ዋና ፀሐፊው፤ በግጭቱ የቆሰሉ ከ1500 በላይ ተጎጂዎች በወሊሶ ሉቃስ ሆስፒታል፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል፣ በሚኒልክና በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ህክምናቸውን እየተከታተሉ እንደሚገኙ ገልፀዋል፡፡
የፓርቲው አመራሮችና አባላት የታሠሩበት ምክንያት ባይገለጽም በሌላ በኩል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ትናንት በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባደረጉት ገለፃ “የራሳቸውን ድብቅ አጀንዳን ይዘው የሃሰት ፕሮፖጋንዳ በማሠራጨት ህዝብን በማደናገር የሰው ህይወት እንዲጠፋ አቅደው የመሩ አካላት በህጋዊ ፓርቲ ሽፋን የሻዕቢያን ተልዕኮ የማሳካት በተሯሯጡ ሃይሎች ላይ መንግስት ህገመንግስታዊ እርምጃ ይወስዳል ብለዋል፡፡

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ በነ አድናን ኑሩ አብደላ የክስ መዝገብ የተካተቱት 15 የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ባለፈው መስከረም 13/1/2008 በተመሰረተባቸው ሃሰተኛ ክስ ፊዳከ የሚል …

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ Read more »

የውስጥ እና የውጪ አጣብቂኝ የዋጠው ወያኔ ለግብጽ ፍላጎት ተንበረከከ:: የወያኔ/ኢሕአዴግ አገዛዝ ከግብጽ እና ከሱዳን ጋር ባደረገው ስምምነት የአባይን ግድብ ውሃ ላለመሙላት ተስማማ::በዚህም መሰረት አዲስ ይጀመራል የተባለው ጥናት እስከ 15 ወራት የሚፈጅ ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ በግድቡ ዙሪያ ምንም አይነት እንቅስቃሴ …

የውስጥ እና የውጪ አጣብቂኝ የዋጠው ወያኔ ለግብጽ ፍላጎት ተንበረከከ:: Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts Dez. 28.2015 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=YvWMJXIH2Cs] Yonatal Tesefay የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረውን መምህር፣ …

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር Read more »

እንደ ወያኔ አይነት ውርጃ ፈሪ አገዛዝ ንጹሃንን ያልታጠቁ ሰላማዊ ዜጎችን ይገላል – ያስራል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ ፈሪ ነው::የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና ያሌለው ሙልጭ ያለ ፈሪ አገዛዝ .. ወንድ እና ጀግና …

ወያኔ ፈሪ ነው::የጊዜ ጀግና እንጂ የሰው ጀግና ያሌለው ሙልጭ ያለ ፈሪ አገዛዝ .. Read more »

  የኢትዮጵያ ድህነት፣ በጣም አደገኛ እንደሆነ፣ ለአፍታም ያህል ልንዘነጋው አይገባም ነበር። ግን፣ በተደጋጋሚ እየዘነጋነው፤ በአላስፈላጊ ንትርክና ግጭት ጊዜያችንን እናባክናለን። ሰዎች፤ ዘንድሮ ያለ እርዳታ አመቱን መዝለቅ የማይችሉ ረሃብተኛና ችግረኛ ኢትዮጵያዊያን፣ ከ18 ሚሊዮን በላይ ናቸው። ድርቅ በማይከሰትበትና ከፍተኛ የእርሻ ምርት በሚሰበሰብበት አመት …

ኢትዮጵያ በረሃብ በክፉ ድህነት ሳቢያ፣ በቀላሉ ሊፈነዳ የሚችል አደገኛ አጣብቂኝ ውስጥ የተቀረቀረች አገር ናት። Read more »

በግጭቱ ንብረት ብቻ እንደወደመ ተደርጎ መገለፁ ተነቀፈ ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በተነሳው ግጭት ከ80 በላይ ዜጎች መሞታቸውን ኦፌኮ የገለፀ ሲሆን የክልሉ መንግሥት ጉዳዩ በጥንቃቄ እየተጣራ መሆኑን ጠቁሞ ሪፖርቱ እንደተጠናቀቀ ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ብሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት …

ሰመጉ በኦሮሚያ ተቃውሞ የደረሰውን ጉዳት እያጣራሁ ነው አለ Read more »

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ ምክንያት በእስር ላይ የሚገኙት የትድሀር ኤክስካቬሺን ኤንድ ኧርዝ ሙቪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ እስራኤላዊው ሚናሼ ሌቭ ዮሴፍ፣ በሌላ የውጭ አገር እስረኛ ተደብድበው ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተጠቆመ፡፡ ሚስተር ዮሴፍ በእስር ላይ በሚገኙበት በአዲስ አበባ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር እስር ቤት ውስጥ ታኅሳስ 13 ቀን 2008 ዓ.ም. ጉዳት የደረሰባቸው፣ የሱዳን […]

አዲስ አባባ ስለምን ታወዛግባለች? በዘላለም ክብረት ሕሩይ ሚናስ አስደናቂ ሰው ነው፡፡ የገበሬ ልጅ፣ በአስራዎቹ መጨረሻ አዲስ አበባ የገባ፡፡ ከዛም የአብነት ተማሪ ሆነና ቅዳሴና ቅኔ ሞካከረ፡፡ እሱ አልሆን ሲለው ጎዳና ወጥቶ ጎዳና አዳሪ ሆነ፡፡ ቀጠለና የለማኝ መሪ (sighted guide) ሆነ፡፡ እሱም …

አዲስ አባባ ስለምን ታወዛግባለች? በዘላለም ክብረት Read more »

ታላቅ የ4ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር ከጁሙዓ ታህሳስ 22 እስከ ሐሙስ ታህሳስ 28/2008 = ድምፃችን ይሰማ ‹‹ቃላችንን እንደጠበቅን ለ4 ዓመታት ጸንተናል፤ አልሃምዱሊላህ! መብታችንን በዘላቂነት ማስከበር እስክንችል ጸንተን እንቆያለን፤ ኢንሻአላህ!!›› ‹‹እንቁዎቻችን ሆይ! አናንተን በእስር ቤት ኣስቀምጠን የምናንቀላፋ አንሆንም አንሻአላህ!›› ሰኞ ታህሳስ …

ታላቅ የ4ኛ ዓመት መታሰቢያ መርሃ ግብር ከጁሙዓ ታህሳስ 22 እስከ ሐሙስ ታህሳስ 28/2008 = ድምፃችን ይሰማ Read more »

አባቶች በበሉት የልጆች ጥርስ አይለቅ  ቢንያም ግዛው ከኖርዌይ ኦስሎ <<ለሚተኩቱ ሀገረ ይቅርላቸው>> አምባገነኑ ቡድን ለራሱ ስልጣን ሸልሞ በኢትዮጵያ ላይ ቁብ ያለ ቡድን ነው። ትውልድ እንዲያቀረቅር እና አንገቱን ሰብሮ በለሆሳስ እንዲራመድ የኢትዮጵያዊውን መብት ገፍፎ በጫንቃው ላይ የጎጠኝነትን ቀንበር ጭኖበታል። የኢትዮጵያ የቁርጥ …

አባቶች በበሉት የልጆች ጥርስ አይለቅ / ቢንያም ግዛው ከኖርዌይ ኦስሎ Read more »

በሸዋ በባሌ እና ወለጋ ክፍለሃገራት የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Oromo‬ በወለጋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የታጠቁ የወያኔ ወታደሮች ግቢያችንን ለቀው ይውጡልን ሲሉ ተቃውሞ ያሰሙ ሲሆን ጥያቄያቸውን ተሰሚነት ባለማግኘቱ ተጨማሪ ወታደሮች በግቢው ውስጥ ገብተው ተማሪዎችን ሲያባርሩ ሲደበድቡ …

በሸዋ በባሌ እና ወለጋ ክፍለሃገራት የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: Read more »

ቦረንቲቻ የተባለው የኦሮሞ ሕዝብ በደል እና እስር የሚቃወመው የለውጥ አራማጅ ቡድን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ራዲዮና ቴሌቭዥን ድረገፅን መጥለፉን እና የሕዝብ ጥያቄዎችን በድህረገጹ ላይ መለጠፉን አስታውቋል:: በኦሮሞ ተማሪዎች እና ገበሬዎች የሚደረገው ተቃውሞ በተቀጣጠለበት በዚህ ውቅት ላይ ከውጪ የሚገኘው የዲያስፖራ ሃይል የሆነው …

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ራዲዮና ቴሌቭዥን ድረገፅ በቦረንቲቻ HACK ተደረገ:: Read more »

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News ታኅሣሥ 16 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 26, 2015) # የወያኔ ካድሬዎች የአዲስ አበባ ወጣቶችን ሰበሰቡ # በአፋር ክልል የሰፈራ ፕሮግራም ሊካሄድ ነው ተባለ # በወሰን አካባቢ በርካታ ሱዳናውያን ተገድለዋል በማለት አንድ …

የወያኔ ካድሬዎች የአዲስ አበባ ወጣቶችን ሰበሰቡ = በአፋር ክልል የሰፈራ ፕሮግራም ሊካሄድ ነው ተባለ Read more »

ከማህፀን ውጭ የሚፈጠር እርግዝና (Ectopic Pregnancy) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ከማህፀን ውጭ የሚፈጠር እርግዝና በአብዛኛው የሚከሰተው እንቁላልን ከእንቁላል ማቀፊያ ወይም እንቁልጢ ወደ ማህፀን በሚወስደው ቱቦ (Fallopian tubes) ውስጥ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የማህፀን ውጭ እርግዝና በሆድ ውስጥ፤ በእንቁላል ማቀፊያ ከረጢት (እንቁልጢ) …

ከማህፀን ውጭ የሚፈጠር እርግዝና (Ectopic Pregnancy) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) Read more »

በኦሮሚያ ክልል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአዋሮ ካምፓስ ተማሪዎች የት/ቤቱን ቅጥር ግቢ በዛሬው እለት ለቀው እየወጡ መሆኑ ታወቀ ። በኦሮሚያ ክልል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአዋሮ ካምፓስ ተማሪዎች የት/ቤቱን ቅጥር ግቢ በዛሬው እለት ለቀው እየወጡ መሆኑ ታወቀ ። ተማሪዎቹ ዩኒቨርሲቲው በሰራዊት ተሞልቶ የጦር ካምፕ …

በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአዋሮ ካምፓስ ተማሪዎች የካምፓስን ቅጥር ግቢ በዛሬው እለት ለቀው እየወጡ መሆኑ ታወቀ ። Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የሱዳን ኢትዮጵያን ወሰን ጉዳይ በታላቅ ጥንቃቄ ቢያዩትና፣ ምክርቤቱ ውስጥ የሰጡት አይነት የኢትዮጵያን አራሾች በድንበር ገፊነትና፣ በሽፍትነት የመሳል ምስክርነት ቢቆጠቡ ተመራጭ ነው ። አለመግባባቱ ወደፊት ወደአለምአቀፍ አርቢትሬሽን ቢላክ ይህ ቪዲዮ የሱዳኖችን የይገባኛል ጥያቄ የሚያጠናክርና ኢትዮጵያን የሚጎዳ በመሆኑ፣ …

እንኳን እርሳቸው፣ ነባሮቹ የብአዴን መሪዎች እነበረከትና አዲሱ እንኳ ከኤርትራና ሱዳን ጉዳይ የተገለሉ ነበሩ:: ያሬድ ጥበቡ Read more »

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ድምጻቸውን ሲያሰሙ የተድበደቡ ተማሪዎች በወህኒ ቤት እየሞቱ ነው የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተቃውሞ ተከትሎ ብዙሺህዎች በተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች ለእስር መዳረጋቸው አይዘነጋም ። በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎች የሚገኙበት ሁኔታ አለመታወቁና ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ባለመደረጋቸው ቤተሰቦች ጭንቀት …

የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ድምጻቸውን ሲያሰሙ የተድበደቡ ተማሪዎች በወህኒ ቤት እየሞቱ ነው Read more »

ምን ሆንክ? የተናደዱ ይመስላሉ፡፡ ተሸንፈን ነዋ፡፡ ምርጫ ነበር እንዴ? የምን ምርጫ ነው የምታወራው? ያው ሰሞኑን አገሪቷ ውስጥ ብጥብጥ ስለነበር ምርጫ ሳልሰማ ተካሂዶ ከሆነ ብዬ ነው፡፡ ቡድናችን ነው የተሸነፈው እባክህ፡፡ ኢሕአዴግ? ኧረ እግር ኳስ ነው የምልህ? ብሔራዊ ቡድናችን ጨዋታ ነበረው እንዴ? …

ክቡር ሚኒስትሩ ጽንፈኛ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ናቸው፡፡ ቢሯቸው ተናደው ገብተው አማካሪያቸው አገኛቸው Read more »

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሁለት ሥራ አስፈጻሚዎችና ስድስት የወጣት ሊግ አመራሮቹ ታኅሳስ 14 እና 15 ቀን 2008 ዓ.ም. እንደታሰሩበት ገለጸ፡፡ የኦፌኮ ዋና ጸሐፊ አቶ በቀለ ነገአ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በሌላ የወንጀል ክስ ከአራት ዓመታት በላይ የእስር ቅጣት ተወስኖባቸውና የእስር ጊዜያቸውን ጨርሰው …

ኦፌኮ ሁለት ሥራ አስፈጻሚዎችና ስድስት የወጣት ሊግ አመራሮቹ እንደታሰሩበት ገለጸ፡፡ Read more »

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ ምክንያት በእስር ላይ የሚገኙት የትድሀር ኤክስካቬሺን ኤንድ ኧርዝ ሙቪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ እስራኤላዊው ሚናሼ ሌቭ ዮሴፍ፣ በሌላ የውጭ አገር እስረኛ ተደብድበው ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተጠቆመ፡፡ ሚስተር ዮሴፍ በእስር ላይ በሚገኙበት በአዲስ …

በእስር ላይ የሚገኙት እስራኤላዊው የትድሀር ኩባንያ ባለቤት የሱዳን ዜግነት ባለው እስረኛ ተደብድበው መጎዳታቸው ተጠቆመ Read more »

አጋንንት እና ሽፍታ የተባለ ሕዝብ ነጻነቱን ያወጀ`ለት ወዮልህ !!!እውነታው ይህ ነው !! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ደርግ ወንበዴ ሽፍታ የናት ጡት ነካሽ ወዘተ ሲላቸው የነበሩ የዛኔ (ነጻ አውጪ ነን)ብለው በምእራባውያን እርዳታ የቀዝቃዛው ጦርነት በጅቷቸው …

አጋንንት እና ሽፍታ የተባለ ሕዝብ ነጻነቱን ያወጀ`ለት ወዮልህ !!!እውነታው ይህ ነው !! Read more »

        ዛሬ ከ8079 “Reewire ጥያቄዎች በመላክ ማራኪ ሽልማቶች የሚያሸንፉበት እድል ይሰጣል። ከReewire መልእክት መቀበል ከፈለጉ “እሺ” ብለው ለ8079 በነጻ ይላኩ። ኢትዮ ቴሌኮም” የሚል መልዕክት ተቀበልኩኝ። (አስተካክዬ በአማርኛ ፊደላት ገለበጥኩት እንጂ፥ የደረሰኝ መልእክት – “Reewire Tiyakewoch bemelak maraki …

የ “Ethio Telecom” ቅፈላዎች – ኧረ ወየው! የት ሄጄ ልደበቅ? -Yohanes Molla Read more »

እኔ ወያኔ በማንኛውም የትግል ዘዴ ከስልጣን ቢወገድ ደስታዬ ነው! የግንቦት-7ቱ ኤርትራ ገብተው የመታገል ኣማራጩና ኣካሄዱ ግን ሊዋጥልኝ ኣልቻለም! ‪ደምህትን‬ ኣይተው ከሆነ የሞላ ኣስገዶም ‪‎ደምሒት‬ ከሁኔታዎች ጋር አቋሙ እያቀያየረ ይምጣ እንጂ የወያኔዎች ድብቅ ዓላማ አንግቦ ነው ወደ ጫካ የወጣው!   የኤርትራው …

ነአምን ወጣ ገብረመድህን ገባ የወያኔ ካድሬዎች የሳምንቱ ትልቅ ግኝት Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መለስ ብለን የተጓዝንበትን መንገድ እንቃኝ ::ለለውጥ እንታገላለን የሕዝብ ነጻነት እና መብት መረጋገጥ አለበት የሚሉ እና ተመሳሳይ ሕዝባዊ ጥያቄ የነገብን የለውጥ ሃይሎች እንሁን የተቃዋሚ ፓርቲ ፖለቲከኞች እና አባሎቻቸው ሁሉም የለውጥ ሃይል ራሳችንን ልንፈትሽ ይገባል::የያዘው መንገድ አያዋጣም …

አሳስሮ አስገድሎ አሰድዶ ጩኸት ከዛ ዝም … ግን ዝምታችን እስከመቼ ነው::ተቃዋሚ ሃይሎች ራሳችንን እንፈትሽ:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ተቃዋሚዎች ራሳቸውን የሚመለከቱበትን መስታዎት ይስበሩት ( Jomanex Kassaye )================================================== ብዙዎች ይሀ አገዛዝ እየገደለን፣ እያሰደደን፣ እያሰረን፣ አካላችንን እያጎደለ፣ እየዘረፈን፣ መብታችንን ነጥቆ በጭለማ እያኖረ የሚገዛን ከጥንካሬው ሳይሆን ከተቃዋሚ ድክመት ነው በሚለው ይስማማሉ፡፡ ከ10 ዓመታት በፊት የነበረው ተቃዋሚ ጩኸቱ የዲፕሎማቶች መንደር ጎልቶ ይሰማ …

ተቃዋሚዎች ራሳቸውን የሚመለከቱበትን መስታዎት ይስበሩት Read more »

አመያ፤ አምሣለ ሰዶም ወገሞራ (የዘር ፖለቲካ ውጤት!) = (የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ቅጽ 3፡ ቁጥር 22) (የሰዶምና የገሞራ ሰዎች የጠፉት በሠሩት ሀጢያት ነው፡፡ ይህ አብረን የምናየው ቀየ የጠፋው ግን ያለምንም ወንጀል መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ እኔ የሶዶምና የገሞራ ምሳሌ ያልኩት በእሳት የመጥፋታቸውን …

አመያ፤ አምሣለ ሰዶም ወገሞራ (የዘር ፖለቲካ ውጤት!) = (የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ) Read more »

እነ ጌታቸው ሺፈራው 28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው በሽብር ተጠርጥረው መያዛቸውን መርማሪያቸው ተናግሯል ‹‹ካሁን በፊት ይዝቱብኝ ነበር፤ ጋዜጠኛ በመሆኔ ነው የታሰርኩት›› ጌታቸው ሺፈራ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ትናንት ታህሳስ 15/2008 ዓ.ም በያሉበት ታድነው የታሰሩት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው፣ የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነው …

እነ ጌታቸው ሺፈራው 28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው በሽብር ተጠርጥረው መያዛቸውን መርማሪያቸው ተናግሯል Read more »

በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን በሚዮ ወረዳ ሂዲ ሎላ ከተማ የመንግስት ሃይሎች በአካባቢው ይነሳል ብለው የፈሩትን የህዝብ ተቃውሞ ከእንጭጩ ለመቅጨት በማሰብ ነዋሪዎችን ቤት ለቤት እየዞሩ ህዝቡን ለተቃውሞ እያዘጋጃችሁና እያነሳሳችሁ ነው በሚል ነዋሪዎችን እየደበደቡና እያሰሩ መሆኑን ምንጮቻችን ዘገቡ ። እንደምንጮቻችን ዘገባ ለህልውናዬ …

በቦረና ዞን በሚዮ ወረዳ መንግስት በተፈጠረበት ስጋት ሰዎችን እየደበደበና እያሰረ መሆኑንና በገሪ ና በቦረና መካከል ግጭት ለመፍጠር በማሰብም አንድ የገሪ ሰው መግደሉም ታወቀ ። Read more »

Minilik Salsawi – በተለያዩ ቦታዎች (ኦፌኮ) እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ አባላቶች የእስር ትህዛዝ ተላልፎ እየታደኑ መሆኑ አሁን በደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በን/ስ/ላ/ወረዳ06 ቄራ ጎፋ ማዞሪያ በሶሻል ሚዲያ እንዲሁም በአካባቢብ በድፍረት መንግስትን በመተቸት የሚታወቀው ወጣት ታጠቅሸዋ ኃ/መስቀል(ጎራው) ተብሎ የሚታወቀው በፖሊስ ቤቱ ተከቦ ተይዟል፡፡ …

የተቃዋሚ ፓርቲ አባላቶችና የሶሻል ሚዲያ አክቲቪስቶችን በጅምላ ማፈስ ተጀመረ!! Read more »

በምዕራብ ጎጃም አስተዳደር ዞን ዋና ከተማ በሆነችው ፍኖተ ሰላምና ቡሬ ከተሞች በአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ የትግል ጥሪ ወረቀቶች ተጥለቅልቀው አድረዋል። የአማራን ህዝብ ለነፃነት ትግሉ የሚያነሳሱና ሌሎች የተቃውሞ ወረቀቶች ተበትነውና ተለጥፈው አድረዋል። በተለይ በአማራና በኦሮሚያ እየደረሰ ያለውን ፋሽስታዊ ጭፍጨፋና የድንበሩን መካለል …

ፍኖተ ሰላምና ቡሬ ከተሞች በአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ የትግል ጥሪ ወረቀቶች ተጥለቅልቀው አድረዋል። Read more »

በግድያ እና በእስር የሕዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም::መፍትሄው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – ዜጎችን በማሰር የነጻነት እና የመብት ጥያቄዎችን ማሰር አሊያም ማስቆም አይቻልም::ከታሪክ እና ከአመጣጡ ሲለውም ውርስ ከሰጠው ደርግ መማር የማይችለው ደረቁ እና ድርቁ ወያኔ …

በግድያ እና በእስር የሕዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም::መፍትሄው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው:: ‪(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላንና ከኦሮሚያ ከተሞች ዐዋጅ ጋር ተያይዞ ኦሮሚያ ውስጥ በተነሣው ተቃውሞና ግጭት የብዙ ሰው ሕይወት መጥፋቱና ከ3500 ሰው በላይ መታሠሩን ኦ.ፌ.ኮ አስታወቀ፡፡ከአምስት ወራት በፊት የተፈቱት የቀድሞ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ዋና ጸሐፊ አቶ በቀለ ገርባም መታሠራቸው ታውቋል፡፡

በልዩ የሙዚቃ ስልቷ ተደናቂነትን ያተረፈችው መክሊት ሃዴሮ፣ ከሙዚቃ ቀማሪ ሳሙኤል ይርጋ ጋር ሆና የሰራችው “ከመከም” Kemekem (I Like Your Afro) የተሰኘ ስራዋ የBBCን ምርጥ 10 የ2015 የአፍሪካ ዘፈኖች ውስጥ አንዱ ሆንዋል። Listen Here :- Kemekem (I Like Your Afro) by …

መክሊት ሃዴሮ “ከመከም” Kemekem (I Like Your Afro) የተሰኘ ስራዋ የBBCን ምርጥ 10 የ2015 የአፍሪካ ዘፈኖች ውስጥ አንዱ ሆንዋል። Read more »

ረቡዕ ታኅሣሥ ፲፫ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፮ አንድነት ከማን ጋር? • የተለያዩ ወገኖች የሚያቀርቧቸው የአንድነት ጥሪ ጥያቄዎች፣ የዐማራውን መቀበሪያ ጉድጓድ፣ ዐማራው ራሱ እንዲቆፍር የሚያዘጋጁ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ ያሻል! ሰሞኑን የአዲስ አበባ ከተማን ለማሥፋፋት የወጣውን ማስተር ፕላን ተግባራዊነት …

አንድነት ከማን ጋር? – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት Read more »

ከህዝብ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ድርጅቱ ውስጥ ብዙ መከፋፈል እንደተፈጠረ ከዛው ከድርጅቱ ኣባሎች ሚስጥር ማፈትለክ ጀምሯል። 1፡በስርቆትና በወገን ባብሮ ኣደግ ጠ/ሚ ከዚ በፊት በይፋ ባይሆንም ስብሰባን ኣግጣሚ ኣድርጎ የተናገራቸው ትግራይን ጨምሮ መላ ሃገሪትዋ ላይ ብልሽውና ላይ የተዘፈቁ ሌባነታቸውን ለመሸፋፈንና ስማቸውን ለማደስ በኦህዴድ ኣባላት ላይ ዘምተዋል። ይህም ኣልበቃ ብሏቸው መከላከያና ፖሊስ ውስጥ ብዙ ወሳኝ ባይሆንም ኣደጋ ሊጥሉ […]

ታኀሳስ ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከክረምቱ መግባት ጀምሮ በከተማዋ በተደጋጋሚ የሚታየው የመብራት መቆራረጥ ነዋሪውን ያስመረረ ሲሆን፣ በአስቸኳይ ጥገና መስክ የተሰማሩት ሰራተኞች የሚጠቀሙበት መኪና ከአስርት አመታት በፊት የነበረ አሮጌ ከመሆኑም በላይ በቁጥርም አንድ ብቻ መሆኑ ስራውን እንዳወሳሰበው ባለሙያዎቹ ተናግረዋል፡፡ የደንበኞች ቁጥር እየበዛ በሄደ ቁጥር ያሉት ገመዶች የኤሌክትሪክ ኃይሉን መሸከም ባለመቻላቸው መቀየር ሲገባቸው …

በሰሜን አሜሪካ በዋሽንግተን ዲሲና በምኒያፖሊስ ምኒሶታ ነዋሪ የሆኑ የክልሉ ተወላጆችም ለኦሮሞ ተማሪዎች ያላቸውን አጋርነት በሰላማዊ ሰልፍ፣በሻማ ማብራትና በተለያዩ የውይይት መድረኮች በመግለፅ ላይ ናቸው።

Finote Democracy Voice of #Ethiopia n Unity Satellite Radio News ታኅሣሥ 12 ቀን 2008 ዓ.ም. (December 22, 2015) – የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ – የኦህዴድ አመራሮች የተሰነዘረባቸውን ክስና ውንጀላ በግልጽ …

የወያኔ ቁንጮዎች በሕዝብ ላይ ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ የወሰዱትና ያስወሰዱት የኦህዴድ አመራሮች ናቸው በማለት ከሰሱ – የኦህዴድ አመራሮች መቃወምና መከራከር ጀምረዋል Read more »

ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የፍርሀት ድባቡን አሸንፎ ለአራት ዓመታት በትግል ጎዳና ላይ ፀንቷል! ረቡእ ታህሳስ 13/2008 አምባገነን ስርዐቶች የህዝቦችን መብት በማክበር፣ ነፃነታቸውን በመጠበቅ፣ ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ፣ለችግሮቻቸው መፍትሄ በመስጠት ህዝብን ከጎናቸው ከማድረግ ይልቅ የፍርሀትን ድባብ በመፍጠር ህዝብ አንገቱን ደፍቶና ተሸማቆ በፍርሀት ታፍኖ እንዲኖር ማድረግን …

ኢትዮጵያዊው ሙስሊም የፍርሀት ድባቡን አሸንፎ ለአራት ዓመታት በትግል ጎዳና ላይ ፀንቷል! (ድምፃችን ይሰማ) Read more »

በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት መስመር ዝርጋታ በመሬት ውስጥ ለማከናወን፣ ሲባል ከነባር ስፍራው ተነሥቶ የነበረው የሰማዕቱ ቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልትን ከነበረበት ቦታ መልሶ ለመትከል የመሠረት ግንባታ ተጀመረ፡፡ የሐውልቱን መሠረት ግንባታ የሚያካሂደው አሰር ኮንስትራክሽን መሆኑን የተናገሩት የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና …

የሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልትን መልሶ ለማቆም የመሠረት ግንባታ ተጀመረ Read more »

Habtamu ayalew . abrha desta .yeshiwas . daniel shibeshi in Ethiopian Prison

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም. በሰጠው ውሳኔ፣ ከተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ የተደረጉት፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራሮች አቶ ሐብታሙ አያሌውና አቶ ዳንኤል ሺበሺ፣ የአረና ፓርቲ አመራር የነበሩት አቶ …

የሰማያዊና አንድነት ፓርቲዎች አመራሮች የነበሩ ተከሳሾች ሰብሳቢ ዳኛው እንዲነሱ ጠየቁ Read more »

ሰመጉ ይህን ያስታወቀው ‹‹ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተቃውሞ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ›› በሚል ርዕስ ታኅሳስ 11 ቀን 2008 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አማካይነት ነው፡፡ ሰመጉ በመግለጫው የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ለተቃውሞ በወጡ ዜጎች …

በኦሮሚያ ክልል የደረሰውን ጉዳት የሚያጣራ ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ሰመጉ ጠየቀ Read more »

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) እና ሰማያዊ ፓርቲ የፊታችን እሑድ ታኅሳስ 17 ቀን 2008 ዓ.ም. ለማድረግ ያሰቡት ሰላማዊ ሠልፍ እንደማይካሄድ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በመድረክ አማካይነት የዕውቅና ጥያቄ የቀረበለት ሰላማዊ ሠልፍ፣ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ውስጥ …

መድረክ እና ሰማያዊ ያሰቡት ሰላማዊ ሠልፍ ዕውቅና መስጠት መቸገሩን የአዲስ አበባ ከንቲባ ድ/ቤት አስታውቋል፡፡ Read more »