በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ

በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ

ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል ድምፃችን ይሰማ ብላችሗል በሚል አስገራሚ ክስ የተመሰረተባቸው
ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል ድምፃችን ይሰማ ብላችሗል በሚል አስገራሚ ክስ የተመሰረተባቸውና ላለፉት 3 ወራቶች ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ እንደወንጀል ተቆጥሮ በወንበዴው መንግስት ሲንገላቱ የነበሩት የአዲስ አበባ ወጣቶች እነዚህ ናቸው

በነ አድናን ኑሩ አብደላ የክስ መዝገብ የተካተቱት 15 የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ባለፈው መስከረም 13/1/2008 በተመሰረተባቸው ሃሰተኛ ክስ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል ፣ ድምፃችን ይሰማ አሏሁ አክበር ኮሚቴው ይፈታ ብላችሗል በሚል ተከሰው ፍርድ ቤት ቀርበው ላለፉት ከ3 ወራቶች በላይ ክርክር ሲያደርጉ ቆይተው በዛሬው እለት ያቀረቡት የመከላከያ ምስክር በቂ ነው በማለት የካንጋሮው ፍርድ ቤት በነፃ እንዲሰናበቱ ሲል ወስኗል

1 Comment on “በኢደል አደሀ ( በአረፋ በዓል) ላይ ፊዳከ የሚል ቲሸርት ለብሳችሗል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው 15 ወጣት ሙስሊሞች በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ተሰማ”

  1. እንኳን ደሥ አላችሁ።

    የመሥኪዱ ፈንጂ በወያኔ የተቀነባበረ መሆኑ ከህዝብ አልተሠወረም በተመሣሣይ በጎንደር እሥር ቤትን ያቃጠለው ይህው የወረበላው ቡድን መሆኑ የቅማንትን ህዝብ ያጋደለው ኦሮሞና አማራን ደግሞ ለማባላት ሌት ተቀን እያናፋ ያለው ቡድን ወያኔ ኦህዴድ ጫካ መግባቱ ሥለማይቀር ማናከሡን ሊጅምር ነውና ንቁ አንድነታችንን እናጠናክር እንበርታ እመኑኝ ወያኔን እናሥወግዳለን።

    አ.አ. ጦር ሀይሎች የኦሜድላው የሥለላ መረብ ክፍል የተገኘ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*