ተቃዋሚዎች ራሳቸውን የሚመለከቱበትን መስታዎት ይስበሩት
ተቃዋሚዎች ራሳቸውን የሚመለከቱበትን መስታዎት ይስበሩት ( Jomanex Kassaye )================================================== ብዙዎች ይሀ አገዛዝ እየገደለን፣ እያሰደደን፣ እያሰረን፣ አካላችንን እያጎደለ፣ እየዘረፈን፣ መብታችንን ነጥቆ በጭለማ እያኖረ የሚገዛን ከጥንካሬው ሳይሆን ከተቃዋሚ ድክመት ነው በሚለው ይስማማሉ፡፡ ከ10 ዓመታት በፊት የነበረው ተቃዋሚ ጩኸቱ የዲፕሎማቶች መንደር ጎልቶ ይሰማ …