አቶ በቀለ ገርባ ታሠሩ – VOA

ኦሮሚያ ውስጥ በተነሣው ተቃውሞና ግጭት የብዙ ሰው ሕይወት መጥፋቱና ከ3500 ሰው በላይ መታሠሩን ኦ.ፌ.ኮ አስታወቀ፡፡ ከአምስት ወራት በፊት የተፈቱት የቀድሞ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ዋና ጸሐፊ አቶ በቀለ ገርባም መታሠራቸው ታውቋል → listen