የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር

News Ethiopia Wetatoch Dimts Dez. 28.2015
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ።

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=YvWMJXIH2Cs]

Yonatal Tesefay የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የነበረውን መምህር፣ አክቲቪስት እና ፖለቲከኛ ዮናታን ተስፋዬን
ከስራ ገበታው ላይ ወያኔ ባሰማራቸው አፋኝ ግብረ ሀይሎች ታፍኖ ወደ ማሰቃያው ካምፕ ማእከላዊ ተወስዷል ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=gc1wI02_k-g]