ኢህኣዴግ እርስበርሱ እየተባላ ነው
ከህዝብ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ድርጅቱ ውስጥ ብዙ መከፋፈል እንደተፈጠረ ከዛው ከድርጅቱ ኣባሎች ሚስጥር ማፈትለክ ጀምሯል። 1፡በስርቆትና በወገን ባብሮ ኣደግ ጠ/ሚ ከዚ በፊት በይፋ ባይሆንም ስብሰባን ኣግጣሚ ኣድርጎ የተናገራቸው ትግራይን ጨምሮ መላ ሃገሪትዋ ላይ ብልሽውና ላይ የተዘፈቁ ሌባነታቸውን ለመሸፋፈንና ስማቸውን ለማደስ በኦህዴድ ኣባላት ላይ ዘምተዋል። ይህም ኣልበቃ ብሏቸው መከላከያና ፖሊስ ውስጥ ብዙ ወሳኝ ባይሆንም ኣደጋ ሊጥሉ