የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ታሠረ – VOA

የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በዛሬው ዕለት መታሠራቸውን የፓርቲው ሊቀመንበር ኣቶ ይልቃል ጌትነት ኣስታወቁ። ይህ ጉዳይ በተመለከተ ከቶ ይልቃል ጌትነት ጋር አጠር ያለ ቆይታ ያደረገችው ጽዮን ግርማ ነች። ያዳምጡ → listen