የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት በአማራ ክልል በተለያዩ ቦታዎች በተለይም በሰሜንና ደቡብ ጎንደር፣ በደቡብና ሰሜን ወሎ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ …

በሰሜንና ደቡብ ጎንደር፣ በደቡብና ሰሜን ወሎ ፖሊሶች ፍተሻ በማካሄድ ላይ ናቸው። Read more →

  ከሐምሌ 5, 2008 ዓ.ም ጀምሮ የህወሃት አፋኝ ቡድን “የወልቃይት የአማራ ማንነት” ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴ አባልትን…

Read more →

ጭንቀት ውስጥ ያለው የወያኔ መንግስት በእረፍት ላይ ያለውን ፓርላማ ባስቸኳይ ተመልሶ እንዲመጣ በቴልቪዥን ጠርቷል። ባለፈው እንዲህ …

ጭንቀት ውስጥ ያለው የወያኔ መንግስት በእረፍት ላይ ያለውን ፓርላማ ባስቸኳይ ተመልሶ እንዲመጣ በቴልቪዥን ጠርቷል። Read more →

 Minilik Salsawi ጎንደር፡ ዛሬ አንደተጠበቀው የብአዴን ኣና የትግሬ ፌድራሎች ስብሰባችዉን ጨርሰዋል፡፡ መግለጫም ከስብሰባዉ በሁላ የክልሉ መንግስት …

በጎንደር በረከት ስምኦን ለወያኔ ኣለቆቹ ውድቀታችንን አታፋጥኑ ሲል ካሳ ተክለብርሃን ሕወሓትን አያንቆለጳጰሰ ነው። Read more →

አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያስችላቸውን መረጃ መገኘቱን ተገለጸ አቶ ሀብታሙ አያሌው የቀድሞው …

አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ አገር ሄደው ለመታከም የሚያስችላቸውን መረጃ መገኘቱን ተገለጸ Read more →

#‎Ethiopia‬ ጥቅማቸው የተነካና የደነገጡ የሕወሓት ኣባላትና ደጋፊዎች የሆኑ የትግራይ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት ለሃምሌ16 ጠርተዋል። …

ጥቅማቸው የተነካና የደነገጡ የሕወሓት ኣባላትና ደጋፊዎች የሆኑ የትግራይ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት ለሃምሌ16 ጠርተዋል። Read more →

ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር ተቀላቅላል! ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ከሕዝብ ጋር የተቀላቀለና ነገሩ በሽምግልና የተፈታ ቢሆንም በሕወሓት የሚመራው የፌደራል መከላከያና ልዩ ኃይል ፓሊስ ሕዝቡን አዘናግቶ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮቻችን ጠቁመዋል! መላው የዐማራ ሕዝብ ከጎኑ በመቆም የወልቃይትን ጥያቄ አንግቦ ይሄዳል!!

ሰው በመግደል ወንጀል ጥርጣሬ በሚል በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ሕወሓት ክስ መሰረተች:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎Welkait‬ ‪#‎Gonderprotests‬ …

“ሰው በመግደል ወንጀል ጥርጣሬ” በሚል በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ላይ ሕወሓት ክስ መሰረተ Read more →

ትግራይ ክልልና የአማራ ነዋሪዎቿ (?) = የሕወሓት መሰሪ ተግባራት ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎Amharaprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi …

ትግራይ ክልልና የአማራ ነዋሪዎቿ (?) = የሕወሓት መሰሪ ተግባራት Read more →