በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአዋሮ ካምፓስ ተማሪዎች የካምፓስን ቅጥር ግቢ በዛሬው እለት ለቀው እየወጡ መሆኑ ታወቀ ።

Salim Jibril's photo.

በኦሮሚያ ክልል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአዋሮ ካምፓስ ተማሪዎች የት/ቤቱን ቅጥር ግቢ በዛሬው እለት ለቀው እየወጡ መሆኑ ታወቀ ።

በኦሮሚያ ክልል በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአዋሮ ካምፓስ ተማሪዎች የት/ቤቱን ቅጥር ግቢ በዛሬው እለት ለቀው እየወጡ መሆኑ ታወቀ ።

ተማሪዎቹ ዩኒቨርሲቲው በሰራዊት ተሞልቶ የጦር ካምፕ እንጂ ት/ቤት በማይመስልበት ሁኔታ እንዴት መማር ይቻላል ያሉ ሲሆን በትላንትናው እለትም መብራት በሌለበት ተማሪዎቹ ተቃውሞ ማድረጋቸው ታውቋል።

ይህን ተከትሎም ፌደራሎች የተማሪዎቹን ዶርም በር ሰብረው በመግባት ተማሪዎችን መደብደባቸውንና የተደፈሩ ሴቶች መኖራቸውንም ምንጮች ጠቅሰዋል።

Salim Jibril's photo.
Salim Jibril's photo.