የተቃዋሚ ፓርቲ አባላቶችና የሶሻል ሚዲያ አክቲቪስቶችን በጅምላ ማፈስ ተጀመረ!!

Minilik Salsawi – በተለያዩ ቦታዎች (ኦፌኮ) እንዲሁም የሰማያዊ ፓርቲ አባላቶች የእስር ትህዛዝ ተላልፎ እየታደኑ መሆኑ አሁን በደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በን/ስ/ላ/ወረዳ06 ቄራ ጎፋ ማዞሪያ በሶሻል ሚዲያ እንዲሁም በአካባቢብ በድፍረት መንግስትን በመተቸት የሚታወቀው ወጣት ታጠቅሸዋ ኃ/መስቀል(ጎራው) ተብሎ የሚታወቀው በፖሊስ ቤቱ ተከቦ ተይዟል፡፡ በአሁኑ ሰዓት በርካታ ፖሊስ አካባቢውን በመውረር ብርበራ እየተደረገ ነው፡፡ ወጣት ታጠቅሸዋ ኃ/መስቀል በተለያዩ ሰልፎችና ቅስቀሳዎች ያለምንም መሸማቀቅ ተሳትፎ የሚያደርግ ከመሆኑም በላይ በሶሻል ሚዲየ መንግስትን የሚተች ጠንካራ የለውጥ ሀይል ነው፡፡
ማዕከላዊ በእስር ላይ የሚገኙ
1. ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው
2. ቴዎድሮስ አስፋው፣ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት
3. ዳንኤል ተስፋየ፣ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ከፍርድቤት ታፍኖ ተወስዷል
4. ኤርሚያስ ጸጋየ፣ የሰማያዊ አባል
5. ፍሬው ተክሌ፣ የሰማያዊ አባል… ናቸው።
ከእነዚህ መካከል ፍሬው ተክሌ፣ ቴዎድሮስ አስፋው እና ኤርሚያው ጸጋየ በተያዙበት ወቅት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ምንጮች ገልጸዋል።
ገና ማንም ቅጥረኛ ኣይቀርም ሁሉም የእጁን ያገኛል
ራሣችሁ ላይ እባብ እንደተጠመጠመ አትዘንጉት ሌቦች
ሞት ለወያኔ
ቀይ ሽብርን ተገን ያረገው ወያኔ በርካታ ህዝብ እየተረሸነ እየታሠረ መሆኑ እየተነገረ ነው ራሣችሁን ጠብቁ።
እንዲሁም በቃሊቲ ገላን ኮንድምኒየም የሚገኙ የኢንተርኔት ካፌዎች ገብተው ብሎግ እና ፖሥት ያረጉ የነበሩ ተጠቃሚዎች መታሠራቸውን አሥጠቃሚዎቹ ጥቆማ መሥጠታቸውን ተሠምቷል።
ወያኔ ሌባ
This is a wrong weyanes news. Some of them or all are the ruling Cadres. This Weyane Shabia Junta Manipulation and fabricated news begun long Time.
inezeh yahun gize lejoch genzeb kesetehachew
inatachewun yishetalu . inezihen soset amet
forced labor iyaseru asheto melkek neaw .
Getenetinm indehu asgebeto mekeleb waga yelewum
bayitaser yishalale bedenb lebun astefeto maserat
yigebal . bezih Shabia betekekele yitekemebetal .