የዮሃንስ ሞላ የብርሃን ሰበዞች የፊታችን ሰኛ ግንቦት 8 ቀን 2008 በብሄራዊ ትያትር ይመረቃል:: ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2008 ዓ/ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ፥ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ “የብርሃን ሰበዞች” የተሰኘው የዮሐንስ ሞላ የግጥም መጽሐፍ፥ የኪነ ጥበብ ወዳጆችና ባለሞያዎች በሚገኙበት ይመረቃል። …

የዮሃንስ ሞላ የብርሃን ሰበዞች የፊታችን ሰኛ ግንቦት 8 ቀን 2008 በብሄራዊ ትያትር ይመረቃል:: Read more »

አዲስ ገጽ መጽሔት – በአንድ ከተማ ውስጥ፥ ‘ትንቢት መናገር እችላለሁ።’ ብሎ በሀሰት የጉራ ወሬ የሚነዛ አንድ ወጣት ነበረ። የነብይነቱ ነገር ተዛምቶ ንጉሱ ጆሮ ይደርስና፥ “ጥሩት እስኪ ይህን መናጢ። እውን ነብይ እንደሆን፥ ይተንብይልና!” ይላሉ። ወጣቱ ተጠርቶ ንጉሱ ፊት ይቀርባል። ጥሪው ወጣቱን …

ከዘመን እግር ስር እንዳንወድቅ፥ የዘመኑን ለዘመኑ እንተውለት! Read more »

        ዛሬ ከ8079 “Reewire ጥያቄዎች በመላክ ማራኪ ሽልማቶች የሚያሸንፉበት እድል ይሰጣል። ከReewire መልእክት መቀበል ከፈለጉ “እሺ” ብለው ለ8079 በነጻ ይላኩ። ኢትዮ ቴሌኮም” የሚል መልዕክት ተቀበልኩኝ። (አስተካክዬ በአማርኛ ፊደላት ገለበጥኩት እንጂ፥ የደረሰኝ መልእክት – “Reewire Tiyakewoch bemelak maraki …

የ “Ethio Telecom” ቅፈላዎች – ኧረ ወየው! የት ሄጄ ልደበቅ? -Yohanes Molla Read more »