አበራ መንግስቱ … 658 ቀናቶች በጋዛ ስርጥ በሃማስ ቁጥጥር ስር
አበራ መንግስቱ … 658 ቀናቶች በጋዛ ስርጥ በሃማስ ቁጥጥር ስር … ትዝብት … የእስራኤል መንግስት ማንኛውንም አደጋ ላይ ያለ ዜጋውን በሰላም የማስመለስ ሃላፊነት አለበት!!! የአይምሮ ችግር ያለበት ይህ ኢትዮ – እስራኤላዊ በጋዛ ሰርጥ በሃማስ ቁጥጥር ስር ከዋለ እንሆ 658 ቀናቶችን …
አበራ መንግስቱ … 658 ቀናቶች በጋዛ ስርጥ በሃማስ ቁጥጥር ስር … ትዝብት … የእስራኤል መንግስት ማንኛውንም አደጋ ላይ ያለ ዜጋውን በሰላም የማስመለስ ሃላፊነት አለበት!!! የአይምሮ ችግር ያለበት ይህ ኢትዮ – እስራኤላዊ በጋዛ ሰርጥ በሃማስ ቁጥጥር ስር ከዋለ እንሆ 658 ቀናቶችን …
የእስራኤሉ ትልቅ ባንክ ” ባንክ ሃፖአሊም” ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በ 200 ሚሊዮን ዶላር የስኳር ፋብሪካ እንደሚገነባ ውሉንም እንደተፈራረሙ ግሎቡስ የተሰኘው የ እስራኤሉ የቢዝነስ ጋዜጣ ትናንት ዘግቧል ። ይህ በ እንዲህ እንዳለ ከዚህ ውል በስተጀርባ ለስኳር ፋብሪካ መሬታችን አንሰጥም ያሉ የሱርማ …
የእስራኤሉ ትልቅ ባንክ ” ባንክ ሃፖአሊም” ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በ 200 ሚሊዮን ዶላር የስኳር ፋብሪካ እንደሚገነባ ውሉንም ተፈራረሙ Read more »
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ ምክንያት በእስር ላይ የሚገኙት የትድሀር ኤክስካቬሺን ኤንድ ኧርዝ ሙቪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ እስራኤላዊው ሚናሼ ሌቭ ዮሴፍ፣ በሌላ የውጭ አገር እስረኛ ተደብድበው ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተጠቆመ፡፡ ሚስተር ዮሴፍ በእስር ላይ በሚገኙበት በአዲስ …
በእስር ላይ የሚገኙት እስራኤላዊው የትድሀር ኩባንያ ባለቤት የሱዳን ዜግነት ባለው እስረኛ ተደብድበው መጎዳታቸው ተጠቆመ Read more »
የ54 አመቱ አሪክ የተባለ እስራኤላዊ መንገደኛ ከቻድ ወደ አዲስ አበባ በሚሄደው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ላይ እያለ በአንድ ሱዳናዊ ተሳፋሪ የግድያ ሙከራ ተደረገበት። ሱዳናዊ አህመድ መሃመድ የተባለው አጥቂ በቁጥጥር ስር ውሎ ዛሬ በአዲስ አበባ ለፍርድ ቀርቧል:: [youtube http://www.youtube.com/watch?v=4CT4hOXtlpk] An …
እስራኤላዊ መንገደኛ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ላይ እያለ በሱዳናዊ ተሳፋሪ የግድያ ሙከራ ተደረገበት ። Read more »
ኢትዮጵያዊው የ 55 አመት አባት የቀድሞ ሚስታቸውና አራት ልጆቻቸው በ 1980 ዎቹ እንደፈረንጆቹ ወደእስራኤል ከተሰደዱ አይሁድ ኢትዮጵያዊያን ውስጥ ይገኙበታል፡፡ ቤተሰቡ ወደእስራኤል ከገባ በኋላ ሙሉ የእስራኤል ዜግነት ከማግኘቱ በተጨማሪም አራቱ ልጆች አድገው በእስራኤል ጦር ሀይል ውስጥ ብሄራዊ ግዴታቸውን ለመወጣት በቅተዋል፡፡ ይሁን …
አራት ልጆቻቸው በእስራኤል ጦር ውስጥ አገልግሎት የሰጡት ኢትዮጵያዊ አባት በሀገሬው ባለስልጣናት የመኖሪያ ፈቃድ መከልከላቸው ተዘገበ:: Read more »