የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1) የአልኮል መጠጥ አለመውሰድ ምክንያቱ የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ 2) ሲጋራን ማጤስ ማቆም ምክንያቱ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ 3) ወተት እና የወተት ተዋጽኦ የሆኑ ምግቦችን ማዘውተር 4) በካልሲየም የበለፀጉ ምግቦችን …

የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) Read more »

የአለም የጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ለጤና ያሰጋል አለ::ድርጅቱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በጤና ዙሪያ ለውጦችን ብታመጣም የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ በዜጐቿ ህይወት ላይ የጤና ችግር ሊያመጣ እንደሚችል ተናግሯል፡፡ ድርጅቱ አክሎም አፋጣኝ …

በኢትዮጵያ የተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ ለጤና ያሰጋል :: (የአለም የጤና ድርጅት) Read more »

«ወያኔ» ብለው የሚጠሯት የዛፍ አይነት ለግጦሽ የሚጠቀሙት ሳር መሃል እየገባች ትበቅላለች፡፡ እሷ በበቀለችበት ቦታ ሁሉ ምንም ነገር አይበቅልም፤ ወይም ይደርቃል፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በአፋር ክልል ስለተከሰተው ድርቅና ረሃብ፣ አቶ ሃሰን መሃመድ የተባሉ የክልሉ ነዋሪን በትላንትናው ምሽት አቅርበው ነበር፡፡ ጋዜጠኛዋ ጽዮን …

የረሃቡ እና የድርቁ ምክንያት የዝናብ እጥረት ብቻ ሳትሆን ወያኔ የምትባል አረም ናት ሲሉ የአፋር ነዋሪ ገለጹ Read more »

ወደ አውሮፓ ተሻግረው ለተሻለ ኑሮ በሚል ተስፋ ሰንቀው በሊቢያ ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሊቢያ በከፍተኛ ችግር እና ሰቆቃ ውስጥ ናቸው ያለው የመንግስታቱ ማህበር ሕገወጥ የሰው ደላሎች ከፍተኛ ግፍ እየፈጸሙባቸው መሆኑን በአመታዊ ሪፖርቱ አስቀምጧል:: ሪፖርቱ እንዳለው ስደተኞች ጥገኝነት ፈላጊዎች …

ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ስደተኞች በሊቢያ ከፍተኛ ሰቆቃ ውስጥ ናቸው ሲል የመንግስታቱ ማህበር ገለጸ:: Read more »

ህወሓት ክፍፍልዋ በጣም ተባብሶ በረሃብ እየሞተ ያለው ህዝብ እስከ መርሳት ኣድርስዋታል። ከሶስት ሳምንት በላይ የዘለቀ ስብሰባ እያካሄዱ ለማመን የሚያስቸግሩ ወንጀሎች እንደተሰሩ እየሰማን ነው። ስለ ግምገማዎቹ ሌላ ቀን እመለስበታለው። ሰሞኑ ኣቶ ኣባይ ወልዱ ኣፅቢ፣ ሳዕሲዕ ፃዕዳእምባ፣ ኢሮብ በረሃብ የተጠቁ ወረዳዎች እየጎበኙ …

ህወሓት ክፍፍልዋ በጣም ተባብሶ በረሃብ እየሞተ ያለው ህዝብ እስከ መርሳት ኣድርስዋታል። Read more »

በቢቢሲ የቀረበችው ብርቱኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል ተደርጋለች::ብርቱኳን አሊ ቢቢኤን አነጋግሯታል ቢቢኤን በዛሬው ሰኞ ህዳር 6/2008 ዝግጅታችን http://goo.gl/C2EOeQ ድምጻችን ይሰማ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የወገኖቹን ህይወት ለመታደግ የመረባረብ ዜግነታዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ግዳጅም አለበት! በማለት መግለጫ አወጣ -በቢቢሲ የቀረበችው ብርኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል …

በቢቢሲ የቀረበችው ብርቱኳን አሊ በኢቢሲ(ኢቲቪ) እንድታስተባበል ተደርጋለች ብርቱኳን አሊ ቢቢኤን አነጋግሯታል Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ሽሮ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው እና ለአሜሪካ ኤምባሲ ቅርብ በሆነ ቦታ ላይ በ31 ቁጥር የአንበሳ አውቶብስ በተፈጠረ አደጋ ስድስት ሰዎች ወዲይው ሕይወታቸው ሲያልፍ ከባድ እና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሷል::የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸው በየካቲት 12 ሆስፒታል እየታከሙ ሲሆን …

በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አከባቢ በአውቶብስ ላይ በደረሰ አደጋ 6 ሰዎች ሞቱ:: Read more »

አሸባሪው አይሲስ/አይሲል በ40 አገሮች ድጋፍ ይደረግለታል:: ቭላድሚር ፑቲን የራሽያው ፕረዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አሸባሪው ራሱን እስላማዊ መንግስት ብሎ የሚጠራው ድርጅት በአርባ ሃገራት እና ነጋዴዎቻቸው የG20 አባላትን ጨምሮ እንደሚረዳ እና ጥንካሬውም የነዚሁ አገራት የገንዘብ እርዳታ እንደሆነ ተናገሩ::ፑቲን በጂ20 ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር …

አሸባሪው አይሲስ/አይሲል በ40 አገሮች ድጋፍ ይደረግለታል:: ቭላድሚር ፑቲን Read more »

የአዲስ አበባ መስተዳደር ‹‹ህዳር 18/2008 አልፏል›› በሚል የሰማያዊ ፓርቲን ደብዳቤ እንዳልተቀበለው ታወቀ ሰማያዊ ፓርቲ ከአባላቱና ከደጋፊዎቹ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ለማድረግ በመብራት ኃይል አዳራሽ ህዳር 18/2008 ዓ.ም ስብሰባ እንደሚያደርግ ለአዲስ አበባ መስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት የላከው ደብዳቤ ‹‹ቀኑ አልፎበታል›› በሚል …

የአዲስ አበባ መስተዳደር ‹‹ህዳር 18/2008 አልፏል›› በሚል የሰማያዊ ፓርቲን ደብዳቤ እንዳልተቀበለው ታወቀ Read more »

በሀገራችን የተከሰተውን ረሀብ ተከትሎ ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ የወገኖቹን ህይወት ለመታደግ የመረባረብ ዜግነታዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ግዳጅም አለበት ሲል ድምፃችን ይሰማ ገለጸ፡፡ በሀገራችን የተከሰተውን ረሀብ አስመልክቶ ከ‹‹ ድምፃችን ይሰማ›› የተሰጠ መግለጫ ድምፃችን ይሰማ ሙስሊሙ ማህበረሰብ የወገኖቹን ህይወት ለመታደግ የመረባረብ ዜግነታዊ …

በሀገራችን የተከሰተውን ረሀብ ተከትሎ ህይወት ለመታደግ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዜግነታዊ ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ግዳጅም አለበት ሲል ድምፃችን ይሰማ ገለጸ፡፡ Read more »

አርቲስት ፀደንያ ገ/ማርቆስ የ2015 የምስራቅ አፍሪካ ምርጥ አርቲስት Tsedenia Gebremarkos Afrima 2015 East Africa Best Female Artist በሚለው ዘርፍ የአፍሪማ ሽልማት አሸናፊ ሆናለች፡፡

የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ ያድርቅ::በኢትዮጵያ ረሃብ አለ:: በኢትዮጵያ ድርቅም አለ::በድርቁም በረሃቡም የከፋ ሞት አለ::(ምንሊክ ሳልሳዊ) ‪#‎EthiopiaFamine‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – አባወራ አይውጣልሽ ተብላ የተረገመች ሴት ወይዘሮ ይመስል ሃገራችን በሰከሩ ፖለቲከኞች እየተናወጠች ነው::የወያኔ ባለስልጣናት እና ጭፍሮቻቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ …

የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ ያድርቅ::በኢትዮጵያ ረሃብ አለ:: በኢትዮጵያ ድርቅም አለ::በድርቁም በረሃቡም የከፋ ሞት አለ::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

አብርሃም ሰለሞን ይባላል ፡፡ በነ ዘላለም ወርቃለማው የክስ መዝገብ ከአራቱ የፓለቲካ አመራሮች በተከሰሱበት መዝገብ ስድተኛ ተከሳሽ የሆነው አብርሃም ሰለሞን መምህር ነበር ፡፡ አብርሃም ከመታሰሩ በፊት ቤተል ትምህርት ቤት መምህር ነበር ፡፡ በሞያውም የፈጠራ ስራዎች ላይ ማተኮር ይወድ ስለነበር አገር አቀፍ …

አገር አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ሽልማት አሸናፊ “ሽብርተኛውን“ ተዋወቁት::በማያውቀው ክስ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ዞን2 ይገኛል፡፡ Read more »

መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=GtkHQNNs2kc]

ወያኔ ለረሃብ ዕርዳታ ሰብሳቢ እነ ብቻ ነኝ አለ::… የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ ኢትዮጵያዊነት የሚመጣው ከብሔረሰብ መጠናከር በኋላ ነው ተባለ፤……. የአቃቂ ቃሊቲ ሕዝብና ምዕመናን የታቦት ማደሪያ ቦታው ይከበርልኝ እያለ ነው።……. የአይሲስ አሸባሪዎች በፓሪስ በተለያዩ ቦታዎች በሰነዝሯቸው ጥቃቶች …

የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ ኢትዮጵያዊነት የሚመጣው ከብሔረሰብ መጠናከር በኋላ ነው ተባለ፤ Read more »

በእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ አቃቤ ህግ የጠየቀው ይግባኝ ያስቀርባል ተባለ … አቃቤ ህግ የሽብርተኝነት ክስ መስርቶባቸው በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ ተበይኖላቸው በነበሩት የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ላይ አቃቤ ህግ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት የጠየቀው ይግባኝ ያስቀርባል ተባለ፡፡ ዛሬ …

በእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ አቃቤ ህግ የጠየቀው ይግባኝ ያስቀርባል ተባለ Read more »

ግርማ ገነሞ የተባሉ ኢትዮጵያዊ በቨርጂኒያ በመኪና ተገጭተው መሞታቸው ተሰምቷል:: የ64 አመት እድሜ ያላቸው አቶ ግርማ ገነሞ የተባሉ ኢትዮጵያዊ በቨርጂኒያ በመኪና ተገጭተው ሕይወታቸው ማለፉን ተሰምቷል:: …….. ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጆቻቸው መጽናናትን እንመኛለን:: ዝርዝሩን ከዚህ ቭድዮ ያገኙታል:- http://www.mereja.com/video/watch.php?vid=78c1af7d7

የማላዊ መንግስት ፖሊስ 20 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን ይዞ አሰረ:: የማላዊ መንግስት የደድዛ አውራጃ ፖሊስ በሞዛምቢክ እና በማላዊ ድንበር ላይ በሕገወጥ መንገድ ወደ ማላዊ ገብተዋል ያላቸውን 20 ኢትዮጵያውያንን በመያዝ ማሰሩን አስታወቀ::በሕገወጥ መንገድ ማላዊ በመግባት ወደ ሞዛምቢክ ለማቋረጥ የሞከሩት እንዚሁ ኢትዮጵያውያን በእጃቸው ምንም …

የማላዊ መንግስት ፖሊስ 20 ስደተኛ ኢትዮጵያውያንን ይዞ አሰረ:: Read more »

 #BeirutAttacks : ሊባኖስ በቤይሩት የቦምብ ጥቃት የተሳተፉትን በቁጥጥር ስር አዋልኩ አለች:: የሊባኖስ የጸጥታ ሃይሎች በቤይሩት የቦምብ ጥቃት የተሳተፉትን 11 ሰዎች የያዙ ሲሆን አብዛኛዎቹ ሶሪያውያን መሆናቸውን ተናግረዋል::44 ሰዎችን ለሞት የዳረገው የቤይሩቱ ፍንዳታ ኢላማ ያደረገው ሆስፒታል መሆኑ ታውቋል::የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለጸው …

ሊባኖስ በቤይሩት የቦምብ ጥቃት የተሳተፉትን በቁጥጥር ስር አዋልኩ አለች:: Read more »

ኣሳ ዘይትን የመመገብ የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) *በአየር ብክለት ምክንያት የሚመጡ ችግሮችን ይከላከላል በኦሜጋ 3 የበለፀው የአሳ ዘይት በአየር ብክለት ምክንያት ሊከሰቱ ከሚችሉ የልብና ተያያዥ ህመሞች የመከላከል አቅም አለው። *የመገጣጠሚያ ህመም ስሜትን ማስታገስ የመገጣጠሚያ ህመም ካለዎት ሁለት የሾርባ …

ኣሳ ዘይትን የመመገብ የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) Read more »

Girma Bekele – የዛሬ መሪዎቻችን ማለትም የፖለቲካው ሞተር አንቀሳቃሾች ፣የፖለቲካ መኪናው መሪ ዘዋሪዎች ከ30 ዓመታት በፊት የነበረው ረሃብ (እንደዛሬው ከድርቅ የመጣው) ያስከተለውን የዜጎች ዕልቂት ለፖለቲካ ሥልጣን መወጣጫ መሰላል ማለትም- ለረሃቡ የመጣውን ዕርዳታ ለአቅም ግንባታ (መሳሪያ መግዢያና ሠራዊት መመልመያ)፣ ረሃቡን በ‹‹ገዢው …

ከአምባገነንነት ግርጃ በቀር ይህ ምን ሊባል ይችላል? Read more »

መቐለ በሙዚቃ ድግስ እየተናወጠች ነው። ዛሬ እሁድ 12:00 ማታ መቐለ ከተማ ሮማናት ኣደባባይ ከፍተኛ ድምፅ ባላቸው ትላልቅ ማይክሮፎኖች የታጀበ የሙዚቃ ድግስ እየተደረገ ይገኛል። የሙዚቃ ድግሱ የብኣዴን 35 የምስረታ በዓል ምክንያት ኣድርጎ የተደገ ሲሆን ዋና እስፖንሰሩ መቐለ ዩኒቨርስቲ ነው። መቐለ ከተማ …

የብኣዴን 35 የምስረታ በዓል ምክንያት መቐለ በሙዚቃ ድግስ እየተናወጠች ነው። ርሃብተኞችን ማሸበር ይቁም። Read more »

#Parisattacks : የፓሪስ ጥቃት ፈጻሚዎች አንዱ ታወቀ::የአንዱ ቤተሰቦች ተይዘዋል::የተጠቀሙበት መኪናም ተገኝቷል:: የፈረንሳይ ባለስልጣናት እንዳሉት በፓሪስ ግድያ ከፈጸሙት አንዱ የሆነውና መሳሪያ ታጥቆ ጥቃት ሲያደር ነበር ያለውን ግለሰብ ማንነቱን ማወቁን ይፋ አድርገዋል ::በወቅቱ በሙዚቃ ድግሱ አከባቢ የነበሩትን ምርመራዎች ተከታትሎ ደረስኩበት ያለው ግለሰብ …

የፓሪስ ጥቃት ፈጻሚዎች አንዱ ታወቀ::የአንዱ ቤተሰቦች ተይዘዋል::የተጠቀሙበት መኪናም ተገኝቷል:: Read more »

በሀገሪቱ የተከሰተውን ረሀብ በአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ለዓለም ህዝብ ይፋ መሆኑን ተከትሎ መንግስት መረጃዎችን ለማፈንና ለመደበቅ እየሞከረ ነው። መንግስት ለክልል መንግስታትና በውጪ ሀገራት ላሉ ኤምባሲዎቹ ባስተላለፈው መመሪያ ረሀብ ወደ ተከሰተበት አካባቢ ጋዜጠኞች እንዳይሄዱ፣ የረድዔት ድርጅት ሰራተኞችም መረጃ እንዳያቀብሉ ብርቱ ጥረት …

ጋዜጠኞች ረሀቡን እንዳይዘግቡ ገደብ ተቀመጠ። Read more »

“በህልሜ ከሌላ ወንድ ጋር ስትተኚ አይቻለሁ” በሚል ነፍሰ ጡር ሚስቱን በብረት በመደብደብና የሰውነት ክፍሏን በእሣት በማቃጠል የገደለው ግለሰብ፤ ከትናንት በስቲያ ሞት ተፈረደበት፡፡ መሐመድ ሃሰን የተባለው ጐልማሳ፤ መጋቢት 14 ቀን 2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 1 ሰዓት ላይ ነፍሰጡር ሚስቱን፤ “በህልሜ ከሌላ ወንድ …

“በህልሜ ከሌላ ወንድ ጋር ስትተኚ አይቻለሁ” በሚል ነፍሰጡር ሚስቱን የገደለው ሞት ተፈረደበት Read more »

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጋር ያለን ልዩነት “ጠባብ ነው” ማለታቸው እያነጋገረ ነው፡፡ፓትርያርኩ ይህን የተናገሩት ባለፈው ሳምንት በዓዲግራት ሀገረ ስብከት ተገኝተው የደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያንን በመረቁበት ወቅት ሲሆን በሥነ ሥርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል …

ፓትርያርኩ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ከካቶሊክ ጋር ያለን ሃይማኖታዊ ልዩነት “ጠባብ ነው” ማለታቸው እያነጋገረ ነው Read more »

 ሰሞኑን ቢቢሲ በሰሜን ኢትዮጵያ ወሎ አካባቢ ተገኝቶ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዶክመንተሪ፤ በተለያዩ አለማቀፍ ሚዲያዎች አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተ ሲሆን መንግስት በድርቁ የሰው ህይወት አልፏል የሚባለውን አልቀበልም ብሏል፡፡ በ1977 ዓ.ም የተከሰተው አስከፊ ድርቅ የብዙዎችን ህይወት በቀጠፈበት ወሎ ቆቦ አካባቢ የቢቢሲው …

ቢቢሲ በኢትዮጵያ ድርቅ ባስከተለው ረሃብ ላይ ያቀረበው ዘገባ አነጋጋሪ ሆኗል Read more »

ከልክ ያለፈ ላብ (ሃይፐርሃይድሮሲስ) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ከልክ ያለፈ ላብ ከእጅ፣ከእግር፣ከብብት እና ፊት አካባቢ በመመንጨት ሙሉ ሰውነትን በላብ እንዲዘፈቅ ያደርጋል። በዚህ ችግር የሚጠቁ ሰዎች መጠነኛ የሚባል የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ለማድረግ እስኪቸገሩ ድረስ በከባድ ላብ ይዘፈቃሉ። ከዚያም ባለፈ ለማህበራዊ ችግሮችና …

ከልክ ያለፈ ላብ (ሃይፐርሃይድሮሲስ) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) Read more »

በደርግ ‹‹ክፉ ቀን›› ለሰብዐዊ ዕርዳታ የሚውል እህል አሜሪካና ራሺያ ይልኩልን ነበር፡፡ በኢቲቪ፣ በሬዲዮና አዲስ ዘመን… መጠኑ የሚነገረን የአሜሪካው በሜትሪክ ቶን ሲሆን የራሺያው በኩንታል ነበር፡፡የአሜሪካውን አሳንሶ፣ የራሺያውን አብዝቶ የማሳየት ፕሮፖጋንዳ፡፡አሁንም ከሰሞኑ ከቻይና 163 ሚሊዮን ብር ፣ ከአሜሪካ 97 ሚሊዮን ዶላር፣ ከተባበሩት …

በዚህ ‹‹ክፉ ቀን›› ታሪክ ራሱን በመድገም የደርግን ዘመን አስታወሰኝ Read more »

Minilik Salsawi – አንድ – ለፓሪሱ ጥቃት አስለቃሽ የተቀጠሩ ይመስል የወያኔ ካድሬዎች ሙሾውን ተያይዘውታል::የኢትዮጵያ ረሃብ ሕዝብን እየገደለ እያሳደደ ባለበት በዚህ አደገኛ ጊዜ ላይ የድርጊት መረሃ ግብሮች ሁሉ ሕዝብን ለማዳን መረባረብ በሚጠበቅበት ወቅት የፓሪሱን ጥቃት እንደ አጀንዳ ይዞ ማራገብ አገዛዙ ምን …

ለራስዋ ያላወቀች ለቅዱስ ገብርኤል መድሃኒት ጠየቀች::የፓሪሱን ጥቃት የረሃቡን ጉድ ለመሸፈን አጀንዳ ማድረግ ዝቅጠት ነው:: Read more »

በትላንትናው እለት በገለፅነው መሰረት በሀገራችን በተከሰተው ቀውስ (ድርቅ/ርሃብ) ዙሪያ ‹‹ያገባኛል!›› የምንል ዜጎች በበጎፈቃደኝነት ኮሚቴ አቋቁመናል፡፡ ዛሬ ባደረግነው አስቸኳይ ስብሰባ የተገኙ 13 ሰዎች የሚከተለውን ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡ 1. ሁላችንም እንደዜጋ ከራሳችን በመጀመር ሚናችንን መወጣት ይኖርብናል፡፡ በዚህም መሰረት ከእያንዳንዳችን በነፍስ ወከፍ በትንሹ ከ100 …

‹‹ቤዛ እንሁን!›› ወገን ተርቧል፤ እንድረስለት! የበጎ ፈቃደኝነት ኮሚቴ ተቋቋመ:: Read more »

ቃር የምንለው ወይንም በህክምና አጠራሩ ሃርትበርን (Heartburn) በመባል የሚታወቀው የህመም አይነት ሲሆን አብዛኞችን የሚያጠቃ እና እጅግ የተለመደም ችግር ነው። በደረት አካባቢ የማቃጠል ስሜት መሰማት በአብዛኛው ከምግብ በኃላ እና እንቅልፍ ስንተኛ የሚብስ ነው። ይህም የሚከሰተው የጨጓራ ውስጥ አሲድ ወደ ላይኛው የምግብ …

ቃር (Heartburn) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) Read more »

“ሬድ ቡል”ን የመሳሰሉ ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ሊያስከትሉ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ፡፡በአውሮፓ የተደረገ ጥናት እንዳረጋገጠው፣ ከ70 በመቶ በላይ የሚሆኑ እድሜያቸው ከ18-29 ዓመት የሚደርሱ ወጣቶች፣ እንደ “ሬድ ቡል” ያሉ ሃይል ሰጪ መጠጦችን …

ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ያስከትላሉ ተባለ Read more »

የአይሲስ ደጋፊዎች በማህበራዊ ድህረገጾች በተለይ በትዊተር የፓሪሱ ጥቃት በመድረሱ ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ::#ParisIsBurning,እና #باريس_تشتعل.,(ሲተረጎም: “Paris Burns”.)በሚሉ ሃሽታጎች በመጠቀም በፓሪስ እና በነዋሪዎቿ ላይ በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ ለአይሲስ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል::ሲል ኒውስዊክ ጽፏል:: ዝርዝር ሃተታ እዚህ ይመልከቱት

የፓሪስ ከተማ ፍንዳታዎች አለምን አስቆጥቷል አስደንግጧል::እስካሁን 158 ሰዎች ሞተዋል::በአጥፍቶ ጠፊዎች የቦምብ ጥቃት እና በታጠቁ ሃይሎች የደረሰው ግድያ ፓሪስን አናውጧታታል::የፈረንሳይ ፕሬዚዳት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲያውጁ የፈረንሳይ ድንበሮች ሙሉ በሙሉ ተዘግተዋል:: በስታድ ደ ፍራንስ ስታዲየም አቅራቢያ በተዘጋጀ የሙዚቃ ኮንሰርት በተፈጸመ ሽብር ነው …

በፈረንሳይ ፓሪስ የአጥፍቶ ጠፊዎች እና የታጣቂዎች ጥቃት ከባድ ጉዳት አደረሰ:: Read more »

መንግስት በስልጤ ዞን እየፈፀመ ያለው የሂጃብ ገፈፈ በመቃወም በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተቃውሞ ተካሄደ። በዛሬው እለት በነበረው ተቃውሞ የመንግስትን በሃይማኖት ጣልቃ ገብነትና የሂጃብ ገፈፋ ተቃውመዋል። ዝርዝሩን በምሽት ዝግጅታችን ቢቢኤን ይዞ የሚቀርብ ይሆናል። ድምፃችን ይሰማ እየተደረጉ ያሉ የሂጃብ ገፈፋና ብሄራዊ ጭቆናንን …

በስልጤ ዞን እየፈፀመ ያለው የሂጃብ ገፈፈ በመቃወም በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተቃውሞ ተካሄደ። Read more »

‹‹ርሃቡን ያመጣው የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ነው!›› • ‹‹ለመፍትሄው መረባረብ አለብን›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ የሰጡት አስተያየት ‹‹የርሃቡ የቅርብ ጊዜ ምክንያቱ የዝናብ እጥረት ነው፡፡ የዝናብ እጥረት ድርቅን እስከተለ፡፡ ርሃቡን ያመጣው ግን የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ነው፡፡ የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ለረዥም ጊዜ፣ …

‹‹ርሃቡን ያመጣው የኢህአዴግ የስልጣን ስስት ነው!›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት Read more »

አቦ አታድርቁና! ስንቱን ነገር ፈትፍተን አጉርሰናችሁ እንችለዋለን?! ‘ድርቁን ፖለቲሳይዝ አታድርጉት’ ከመባባል በፊት ቁጥር ቅነሳውን ምን አመጣው? ያው ፖለቲሳይዝድ የሆነ ነገር ስለሆነ አይደል? ድርቅ (drought) የዝናብ መቅረት እንጂ የምግብ መጥፋት (famine) አይደለም። በትክክለኛ ትርጓሜው ሲታይም፥ መንግስት ሕዝብን እንዲያገለግል የሚሾም፣ አስተናባሪ እንጂ …

‘ድርቁን ፖለቲሳይዝ አታድርጉት’ ከመባባል በፊት ቁጥር ቅነሳውን ምን አመጣው? Yohanes Molla Read more »

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በያዝነው አመት አጋማሽ 15 ሚሊዮን ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው በሪፖርቱ አመልክቷል፡፡ መንግስት በበኩሉ 8.2 ሚሊዮን ህዝብ እንደተራበ አምኗል፡፡ ሰሞኑን ቢቢሲ በሰራው ዘገባ በርሃቡ ምክንያት በየቀኑ 2 ህፃናት እየሞቱ እንደሆነ ገልፆአል፡፡ ለተራቡት ዜጎች እርዳታ ባለመድረሱ በርካቶች ወደ …

ለተራቡት ዜጎች እርዳታ ባለመድረሱ በርካቶች ወደ ከተሞች እየተሰደዱ ነው፡፡ Read more »

በአውሮፓ ውስጥ ኤርትራዊ ስደተኞች ነን ብለው ከተመዘገቡ ውስጥ እስከ 40 በመቶ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተባለ:: በኢትዮጵያ የኦስትሪያ አምባሳደር አንድሬስ ሜላን እንደተናገሩት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሳኡድ አረቢያን ደቡብ አፍሪካን እና አውሮፓን አጥለቅልቀውታል::አውሮፓ ውስጥ በተደረገ ማጣራት ከ30 እስከ 40 ፐርሰንት የሚሆኑት በኤርትራዊነት ስም …

በአውሮፓ ውስጥ ኤርትራዊ ስደተኞች ነን ብለው ከተመዘገቡ ውስጥ እስከ 40 በመቶ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተባለ:: Read more »

ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)  ድርቁን ለፖለቲካ ጨዋታ ማዋል አደጋ አለው::ለጋሽ አገሮችም እርዳታ ላለመስጠት እጃቸውን ከመሰብሰብ አልፈው ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን እስከማቅረብ ደርሰዋል::በአለም የዜና ማሰራጫዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ረሃብ እና ድርቁ የፈጠረው …

ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ሰማያዊ ፓርቲ ህዳር 18 ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል • መስተዳደሩ ለ5ኛ ጊዜ ማሳወቂያ ደብዳቤውን አልቀበልም ብሏል • ‹‹መልካም አስተዳደር የሚባለው ከወሬ ያለፈ እንዳልሆነ ያሳያል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአባላቱና ደጋፊዎቹ ጋር ውይይት ለማድረግ ህዳር 18/2008 ዓ.ም በመብራት …

ሰማያዊ ፓርቲ ህዳር 18 ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል • መስተዳደሩ ለ5ኛ ጊዜ ማሳወቂያ ደብዳቤውን አልቀበልም ብሏል Read more »

ልማት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ ልማት ነኝ! ዕድገት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ እድገት ነኝ! Yohanes Molla ወገን በረሀብ አለንጋ ሲገረፍ፥ እነሱ የስልጣን ዘመናቸውን ላጠናቀቁ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በ150 ሚሊዮን ብር ወጪ 6 ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እየገነቡ፥ ከ50 ዓመት በላይ፣ በሶስት …

ልማት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ ልማት ነኝ! ዕድገት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ እድገት ነኝ! Read more »

ማን ይድረስላቸው? Getachew Shiferaw በምኒልክ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በኃይለስላሴ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በደርግም ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ ነገር ግን በእነዚህ ሶስት መንግስታት ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ህዝብ ተርቦባት አያውቅም፡፡ ያውም ይህኛው የተከሰተው ዓለም በምግብ ራስን ለመቻል ምቹ በሆነችበት፣ ርዳታም በአፋጣኝ በሚገኝበት ዘመን …

ማን ይድረስላቸው? Read more »

ከሶሪያ ጦርነት በበለጠ በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ሰብኣዊ ቀውስ ባሳደረበት በዚህ ወቅት በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል ማለት እብደት እና ትእቢት ነው:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አደገኛ አገዛዝ – ለሰው ልጅ ሕይወት ደንታ ቢስ የሆነ አገዛዝ – አደገኛ የሆኑ የሃሰት የፈጠራ …

ድርቅ እና ረሃብ = አደገኛ የሃሰት ፕሮፓጋንዳ = የሕዝብ ሕልውና = 7.6 በመቶ ያሽቆለቆለ ኢኮኖሚ (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

በ1974 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ውስጥ ነውየተወለደችው፡፡ “ፎኮላሬ ሙቭመንት”በተባለ የካቶሊክ ድርጅት ውስጥ ገዳማዊት ሆና ማደጓን ትናገራለች ።በአፍሪካ አገራት ተምራለች፡፡ በአሁኑወቅት የፋሽን ከተማ በሆነችው የጣሊያኗ ሮም ኑሮዋን የመሰረተችው ሞዴልና ዲዛይነር ሰናይት ማሪዮ፣ በቅርቡ ወደአገሯ በመጣች ወቅት ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛዋ ናፍቆት ዮሴፍ ጋር …

ከገዳም ህይወት ወደ ሞዴሊንግ ሙያ የገባችው ኢትዮጵያዊት Addis Admass Read more »

የሸገር ልዩ ወሬ አዘጋጁ ወንድሙ ኃይሉ ለልማት በመፍረስ ላይ ወዳለችው የአዲስ አበባዋ መንደር ፈንዲሻ አምርቶ የሰፈሯን ታሪክ ያወጋናል፡፡ በትንሽ በትልቁ የመንደሯ ነዋሪዎች ስለሚጣሉና በጩኸት ስለሚንጣጡ ሰፈሯ ፈንዲሻ ተባለች የሚሉት ነዋሪዎቿ አሁን ግን ሰፈሯ በመፍረስ ላይ ስላለች ፈንዲሻ እንደ ቀድሞው ፈንዲሻ …

ልዩ ወሬ ያዳምጡ – የአዲስ አበባዋ ፈንዲሻ ሰፈር ታሪክ በሸገር ኤፍ ኤም (Sheger FM) Read more »

የኤይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አረመኔያዊ ድርጊት ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ ታስሮ 3 አመት ከ3 ወር የተፈረደበት ናትናኤል ያለም ዘውድ የይግባኝ ክርክር ህዳር 29/2008 ዓ.ም በከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ተደምጧል፡፡ አቃቤ ህግ ናትናኤል ያለም ዘውድ ላይ ‹‹በወቅቱ …

በሰልፍ ሰበብ ታስሮ 3 አመት ከ3 ወር የተፈረደበት ናትናኤል ያለም ዘውድ የይግባኝ ክርክር ተደመጠ Read more »

በማጭበርበር ወንጀል በሚል ሰበብ በእስር ቤት የነበሩት መምህር ግርማ ወንድሙ በፍርድ ቤቱ ቴዛዝ በ50 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተደርጓል::መምህር ግርማ ከውጪ ሃገር ሲገቡ አዲስ አበባ አየር ማረፊያ ተይዘው ውወደ ማእከላዊ ተወስደው የነበር ሲሆን ፖሊስ ሁለት ጊዜ ፍርድ ቤት አቅርቧቸው ዋስትና …

መምህር ግርማ ወንድሙ በ50 ሺህ ዋስትና አስይዘው ከእስር ቤት እንዲወጡ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ!! Read more »