ማን ይድረስላቸው? Getachew Shiferaw በምኒልክ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በኃይለስላሴ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በደርግም ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ ነገር ግን በእነዚህ ሶስት መንግስታት ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ህዝብ ተርቦባት አያውቅም፡፡ ያውም ይህኛው የተከሰተው ዓለም በምግብ ራስን ለመቻል ምቹ በሆነችበት፣ ርዳታም በአፋጣኝ በሚገኝበት ዘመን …

ማን ይድረስላቸው? Read more »

Getachew Shiferaw አምስተኛው ምክር ቤት ልዩ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል በድሮ ስርዓት በተለየ በርካታ ሴቶች የምክር ቤቱ አባላት መሆናቸው ነው፡፡ እነዚህ ሴቶች የድጋፍ ድምፅ በሚሰጥበት ጊዜ ከወንዶች እኩል አንዳንዴም ፈጥነው እጃቸውን በማውጣት ምክር ቤቱ የሚያቀርባቸውን ዕጩዎች በሙሉ ድምፅ ለማሳለፍ የበኩላቸውን በማድረግ …

እያረፍን እቅዱን እንደምናሳካው ቃል እንገባለን! Read more »

አንድ ጓደኛዬ የሚከራይ ቤት ጠይቅልኝ ብሎኝ ወደ አንድ ደላላ ዘንድ አቀናሁ፡፡ በቦታው ስደርስ ቀጫጫውን ደላላ አንድ ወፍራም በግምት 40 አመት እድሜ ያለው ጎልማሳ ይዞ ጠምዝዞ ያስጮኸዋል፡፡ ‹‹አይለምደኝም!›› ያሰኘዋል፡፡ ሰው እያየ አልፎ ይሄዳል፡፡ እኔም ምንም ማድረግ ስላልቻልኩ እስኪለቀው ድረስ ቆሜ መጠበቅ …

ስምን ተግባር ሲያወጣው (ጌታቸው ሺፈራው) Read more »

ታክሲ ውስጥ በብዛት ከሚፃፉት ጥቅሶችም በላይ አንዳንዴ ታክሲ ውስጥ ካሉት ሰዎች ጣል የሚደረጉት የምሬት አሊያም ሌሎች የፖለቲካ ወጎች የማህበረሰቡን አመለካከት በግልፅ ያሳያሉ፡፡ መጀመሪያ ከጎናቸው ያለውን ሰው የሚጠራጠሩት ተሳፋሪዎች ሁኔታውን አይተው ብሶታቸውን ያወራሉ፡፡ አንዳንዶቹ ወሬ የሚያስጀምር ሳያስፈልጋቸው በከተማው የሚታዘቡትን በግልፅ ይቃወማሉ፡፡ …

የታክሲዎች ፖለቲካ (ጌታቸው ሺፈራው) Read more »

ምርጫ 97 ላይ ድምፅ ሲሰርቅ እጅ ከፍንጅ የተያዘው፣ ከዛም የሌባ አይነ ደረቅ ሆኖ እኔ ነኝ አሸናፊ ያለው ህወሓት/ኢህአዴግ የተቀየመውን ህዝብን ትኩረት ለማስቀየስ አንዳች ዘመቻ ያስፈልገው ነበር፡፡ የእስልምና ፍርድ ቤቶች ህብረት ሶማሊያ ውስጥ ቡራከረዩ ሲል የነበረበት ወቅት ነው፡፡ ለህወሓት/ኢህአዴግ ጥሩ አጋጣሚ …

አሁንም አልሸባብ! – ጌታቸው ሽፈራው Read more »