የአይሲስ ደጋፊዎች የፓሪሱ ጥቃት በመሳካቱ ደስታቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ::
የአይሲስ ደጋፊዎች በማህበራዊ ድህረገጾች በተለይ በትዊተር የፓሪሱ ጥቃት በመድረሱ ደስታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ::#ParisIsBurning,እና #باريس_تشتعل.,(ሲተረጎም: “Paris Burns”.)በሚሉ ሃሽታጎች በመጠቀም በፓሪስ እና በነዋሪዎቿ ላይ በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ ለአይሲስ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል::ሲል ኒውስዊክ ጽፏል::
