የኢራኑ PressTV በትላንትናው እለት አይሲስ 16 ኢትዮጵያውያንን ሊቢያ ውስጥ ገደለ ብሎ የፃፈው ዜና ስህተት መሆኑን ሌሎች የዜና ምንጮች ገልጸዋል። 1685

• ያለምንም ወጪ ሊቢያ ድረስ አስኮብልለው በእገታ ገንዘብ ይቀበላሉ • ወላጆች የታገቱ ልጆቻቸውን ለማስለቀቅ ንብረታቸውን እየሸጡ ነው ህገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪ ደላሎች፤ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በአዲስ የማታለያ ስልት ከሀገር  በማስወጣት ለእንግልት እየዳረጓቸው ሲሆን በተለይ ሊቢያ ከደረሱ በኋላ ገንዘብ ከቤተሰቦቻቸው እንዲያስልኩ እገታ …

የሊቢያ ህገ ወጥ ደላሎች በአደገኛ ስልት እየተንቀሳቀሱ ነው Read more »

ወደ አውሮፓ ተሻግረው ለተሻለ ኑሮ በሚል ተስፋ ሰንቀው በሊቢያ ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሊቢያ በከፍተኛ ችግር እና ሰቆቃ ውስጥ ናቸው ያለው የመንግስታቱ ማህበር ሕገወጥ የሰው ደላሎች ከፍተኛ ግፍ እየፈጸሙባቸው መሆኑን በአመታዊ ሪፖርቱ አስቀምጧል:: ሪፖርቱ እንዳለው ስደተኞች ጥገኝነት ፈላጊዎች …

ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ስደተኞች በሊቢያ ከፍተኛ ሰቆቃ ውስጥ ናቸው ሲል የመንግስታቱ ማህበር ገለጸ:: Read more »

በዚህ ቭድዮ በአይሲስ የተጠቁ ግፍ የተፈጸመባቸው ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ::የሰሃራን በረሃ አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለተሻለ ኑሮ ሲሄዱ በዚህ 2015 ከ2000በላይ ስደተኞች ሞተዋል:: [youtube http://www.youtube.com/watch?v=QsdYXjzB9Yw]   https://news.vice.com/video/witness-to-islamic-state-atrocities-extra-scene-from-libyas-migrant-trade