ማን ይድረስላቸው?
ማን ይድረስላቸው? Getachew Shiferaw
በምኒልክ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በኃይለስላሴ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በደርግም ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ ነገር ግን በእነዚህ ሶስት መንግስታት ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ህዝብ ተርቦባት አያውቅም፡፡ ያውም ይህኛው የተከሰተው ዓለም በምግብ ራስን ለመቻል ምቹ በሆነችበት፣ ርዳታም በአፋጣኝ በሚገኝበት ዘመን ነው፡፡

ከምንም በላይ ግን ስርዓቱ ላለፉት ለሁለት አስርት አመታት ‹‹ግብርና መር›› እያለ በሚቀልድበት፣ ሁለተኛው ‹‹የትራንስፎርሜሽን እቅድ›› በታወጀበት፣ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ልንቀላቀል ነው እያሉ በሚያላዝኑበት፣ 11 በመቶ ታደገ በሚባልበት፣ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት አለን በሚሉበት ይህን ያህል ህዝብ ለርሃብ መጋለጡ የሚሳየው የስርዓቱን ውድቀት ነው፡፡ አሁንም የሚፈልገው ይህን ውድቀቱን መሸፋፈን ነው፡፡፡
በቅርቡ ግብርና ሚኒስትር መግለጫ ሊሰጥ ነው ተብሎ ሰው በሰው ሰምተን ወደ መስሪያ ቤቱ ሄድን፡፡ እሱ ግን ፈረንጆቹን ሰብስቦ፣ ከኢትዮጵያውያን ተደብቆ ‹‹ስለ ግብርና ትራንስፎርሜሽናል አጀንዳ›› እያወራ አገኘነው፡፡ ምርት በሽ የሆነበትና የሚሆንበት ሌላ ዕቅድ ነው፡፡ ጭራሹን ሚኒስትር ድኤታው ‹‹ከአለፈው አመት የተሻለ ምርት እናገኛለን›› አለ፡፡ ሙሉቀን ተስፋው ‹‹ይህኛው ርሃብኮ ከክፉ ቀን (በምኒልክ ዘመነ መንግስት ከተከሰተው) የከፋ ነው፡፡ ከመቼውም ጊዜ›› ሲለው ደግሞ ‹‹ችግር የለውም፡፡ አሁን 90 ሚሊዮን ህዝብ አለን፡፡ የተራበው 10 በመቶው ብቻ ነው›› ብሎን እርፍ፡፡ እንዲህ ግብዝ ናቸው፡፡ 10 ሚሊዮን ህዝብ የሚበላው አጥቶ እነሱ ቀለል አደርገው ‹‹10 በመቶ›› ብለው ይገልፁታል፡፡
ከሁሉም የሚያሳዝነው ግን የእኛው ዝምታ ነው፡፡ አሁን እዚህ አዲስ አበባ፣ በራችን ድረስ መጥተዋል፡፡ አሁን አሁንማ ከንፈር መምጠጡንም ትተነው፣ ርሃብ፣ ስቃዩን ለምደነዋል፡፡ እንደ ስርዓቱ፡፡ ቢቢሲ፣ ሲኤን ኤን ሲሰራው ብቻ ‹‹ሼር›› ማድረግ ሆኗል ትልቁ ስራችን፡፡ ዓለም እንዲያውቀው የተጠናከረ ዘመቻ እንኳን ማድረግ አልቻልንም ወይንም አልፈለግንም፡፡ በርሃብ የተጠቁት ነፍሳቸውን ለማዳን ወደ ዋና ዋና ከተሞች ተሰደዋል፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ በየ መንገዱ ሞልተዋል፡፡ በዚህ በኢንተርኔት ዘመን፣ በዚህ በ‹‹ስማርት›› ስልክ፣ በፌስቡክ፣ በቲውተር፣ በዩቲብ ዘመን እያየን ከማለፍ የዘለለ ለዓለም እያጋለጥን አይደለም፡፡ ሰብሰብ ብለን ምግብ አሰባስበን ምግብ መስጠት፣ መጠለያ መስጠት፣ ሥርዓቱ እርምጃ እንዲወስድ ማድረግ እየቻልን እያየን ማለፍ፣ ቢቢሲ ሲሰራው ብቻ መገረም ሆኗል ስራችን፡፡
እንደኔ እምነት ኮሚቴ አዋቅሮ ለወገኖቻችን መድረስም ይቻል ነበር፡፡ የአባይ ቦንድ ምናምን የሚባለው ቀርቶ በስልክም ሆነ በአካል ለወገኖቻችን ምግብ፣ ልብስ ማገዝ ይቻል ነበር፡፡ ቆይ ግን፤ እናቶቻችን፣ ህጻናት እየሞቱ ያልደረስንላቸው፣ መቼ ልንደርስ ነው?
እኔ በበኩሌ አሁንም በዚች ባለችን መድረክ ተወያይተን የየድርሻችን፣ የምንችለውን፣ ጊዜው የሚጠይቀንን፣ ደግሞም ማድረግ ያለብንን ማድረግ እንዳለብን አምናለሁ፡፡ ቢያንስ ቢያንስ በየ ከተማው ኮሚቴ አቋቁመን ኢትዮጵያውያንን፣ ዓለምም በርሃብ ለተጠቁት እንዲደርስ ማድረግ አለብን፡፡ ስርዓቱማ አሁንም ትራንስፎርሜሽን፣ አሁንም አባይ፣ አሁንም ልማት…… እያለ ቀጥሏል፡፡ ርሃብ ለሚቆላቸው ሳይደርስ!
እኔ በበኩሌ ወያኔን ባትነኩት ጥሩ ነው።ወያኔ አሁን የጠገበ ጅቭ ነው። የተራቨው ጅቭ ከመጣ እኛኑ ኣርቢኪው አድርጎ ጠብሶ እንዳይበላን።መድረክ፥መኢአድ፥ሰማያዊ all that shit is more of a threat than ወያኔ ። a
As i said woyane has already a full stomach and has stached enough dollar out side and can not do more harm than it already did.All they probably need is find safe exit when the pan heats up that they can not step on it any longer.ለ personal ego ባይሆንማ ኑሮ መድረክ፥ሰማያዊ፥አሬና፥መኢአድ•••።ወዘተ እያለ እንደ አሜባ ሴል ባልተከፋፈለ ነበር።አንድ ላይ ቆሞ ካለፈው ተምሮ።ጎቨዝ 25 ዓመት ክስህተት ለመማር ከበቂ በላይ ነው እስቲ ደሞ አንድ ላይ ሆነን እንሞክረው ማለት ወደሕሊና መመለስ ነበር ግን የምናየው ሁሉ ባለህ እርገጥ ሆኑዋል።ስለዚህ ወያኔን አትንኩ።
በመጀመሪያ ወገኖቻችን በድርቅ መመታታቸዉ በጣም አስደንጋጪ ድርጊት ነዉ..ይህ ጉዳይ በንቃት መንግስት ሊከታተለዉ ይገባል!! ካልሆነ ግን ኤግ|ር ይርዳን እላለሁ.. እኛም የበኩላችንን እናድርግ!!
ትዝ ይለኛል በወሎ ድርቅ ሆኖ ህዝቡን ለመርዳት እህልና ልብስ ይዘን ሄደን ነበር የሚገርመው የኢትይጵያ መሬት ለም ለእርሻ ጥሩ ሆኖ ሳለ ስርኣቶች ብቀያየሩም መሻሻል ኣልታየም ችግሩ ደግሞ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚካዊ ፖሊሲ በጦርነትና በልመና ያተኮረ ስለሆነ ነው
Ok again stop talking about የስርአት ለውጥ ስረቱን የሚረከብ የተዘጋጀ ፓርቲ ተለም።ስለዚህ ወያኔን አትንኩ።Thats my message.
What about one or 2 generals of the Tigre mercenaries at least cover the needed 400 million dollar.We know many of them are not only rich but multi milliners.Many of our people can not help any one right now.They are eating the money sent by Diaspora.Speak the Truth and demand at least EFFORT must pay this.Stop the so called Development and give them food right now.Stop the Nile Dam if necessary and give them food.The Tigre mercenaries told us they have secured food to the Nation 3 month ago where is that?How can our people help each other?They are eating once a day and do you expect them to help some body else?We have to demand the Tigre mercenaries to be destroyed now.Always its the western world that give the food because they have more than they need and can provide you food aid but they do not support you to be free.They are the one who subsidize the killing by supporting the Tigre mercenaries.I Am Andy and ESAT is mine.Death to TPLF and Hodams that let the Tigre mercenaries to Dehumanize our people.
Amsal Kassie what is your proplem.you Siad tigre tigre.Plz think twice.if are ethiopian.
Please Anonymous do not misunderstand me after 25 years.I never said the people of Tigray ok.I said the Tigre mercenaries and if they are not Murderer then I am wrong but I do not think you will disagree with that.I believe in God and what I write is 100% true and please do not get me wrong.The vast majority of Tigrians who live in Europe and America are supporter of the Tigre mercenaries and this is the truth whether you like it or not.They can pay at least for this misery and save the 2 kids who are dying every single day.This was not ESATs News its BBC that informed the world two kids are dying every day ok?The women in the picture told BBC journalist that she has lost her 5years old son a week ago because of food shortage and you better concentrate and accuse those who have stollen billions of dollars instead of defending the Tigre mercenaries ok?Tewodros Adhanom told VOA no body has lost their life? If this is not a crime what is the crime.Its sad sad sad sad sad.Still people consider this murderer as a Government?Shame on us and Shame on humanity.God will punish us to let the Tigre mercenaries kill the nation and the people of Ethiopia.I am Andargachew and ESAT is mine.