በስልጤ ዞን እየፈፀመ ያለው የሂጃብ ገፈፈ በመቃወም በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተቃውሞ ተካሄደ።

መንግስት በስልጤ ዞን እየፈፀመ ያለው የሂጃብ ገፈፈ በመቃወም በዛሬው እለት በሻሸመኔ ከተማ ተቃውሞ ተካሄደ።

Abdurehim Ahmed's photo.

በዛሬው እለት በነበረው ተቃውሞ የመንግስትን በሃይማኖት ጣልቃ ገብነትና የሂጃብ ገፈፋ ተቃውመዋል። ዝርዝሩን በምሽት ዝግጅታችን ቢቢኤን ይዞ የሚቀርብ ይሆናል።
ድምፃችን ይሰማ እየተደረጉ ያሉ የሂጃብ ገፈፋና ብሄራዊ ጭቆናንን በመቃወም መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል

Abdurehim Ahmed's photo.
Abdurehim Ahmed's photo.
Abdurehim Ahmed's photo.