ድርቅ እና ረሃብ = አደገኛ የሃሰት ፕሮፓጋንዳ = የሕዝብ ሕልውና = 7.6 በመቶ ያሽቆለቆለ ኢኮኖሚ (ምንሊክ ሳልሳዊ)
ከሶሪያ ጦርነት በበለጠ በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ሰብኣዊ ቀውስ ባሳደረበት በዚህ ወቅት በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል ማለት እብደት እና ትእቢት ነው::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አደገኛ አገዛዝ – ለሰው ልጅ ሕይወት ደንታ ቢስ የሆነ አገዛዝ – አደገኛ የሆኑ የሃሰት የፈጠራ ፕሮፓጋንዳ የሚፈጥር ውሸታም አገዛዝ – ዛሬም የተንሰራፋውን እውነት ለመዋጥ የማይፈልግ አገዛዝ – በሃገሪቱ የተስፋፋውን ድርቅ እና ረሃብ በመካድ በሕዝብ ሕልውና ላይ የሚዘባበት አገዛዝ – አለም አቀፍ ሚዲያዎች እና ተቋማት የመሰከሩትን እውነት ለመሸፈን የሚድህ አገዛዝ – 7.6 በመቶ ያሽቆለቆለ ኢኮኖሚ ይዞ አስረአንድ በመቶ አድገናል የሚል ራሱን የሚሸውድ ትእቢተኛ አገዛዝ:: ብልህ አገዛዝ ራሱን አይሸውድም::
አስረ አምስት ሚሊዮን ሕዝብ በረሃብ በተጋለጠበት በ350 ሚሊዮን ስተርሊንግ ፓውንድ በላይ የምግብ እህል እርዳታ በሚያስፈልግበት በዚህ ወቅት በቀን ሕጻናት አዋቂዎች እና እንሰሳት በረሃብ እና ድርቅ ምክንያት ለሞት በሚዳረጉበት አገር በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል ለዚህ ያበቁንን ገበሬዎች ደሞ እየመረቅን ነው ብሎ በየሚዲያው መናገር ምን ያህል ሃቅን በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ለመሸፈት የሚጥር ጅል አገዛዝ እንዳለ ያመለክታል::ከሶሪያ ጦርነት በበለጠ በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ሰብኣዊ ቀውስ ባሳደረበት በዚህ ወቅት በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል ማለት እብደት እነ ቴቢት ነው::በሰው ልጅ ሕይወት ላይ እንደመቀለድም ሲሆን በሕይወት ላሉ ዜጎችም ንቀትን ከማሳየት አይበላለጥም::ይህ በረሃብተኛ እና በድርቅ የተጎዳው ላይ የሚደረቅ ስላቅ ነገን ከተጠያቂነት አያድንም:: #ምንሊክሳልሳዊ
We the Ethiopian people love WOYANE
the terrorist & their slaves Gimatam
birr ahun tollo amtu are just prisoners
of col. Fisum . no one
support the gimatam group except the
special interest group like Tinishu berhanu
birr amtu Tamagne lebbaw .
Ante ye Arab asheker sele Ethiopia
yemiyagebaw Ethiopiawi bicha neaw
inante ye Isayasn frefari lekakmu.
Kamil, please shut up you gimatam.
Why ? etio peopl crate for starviation ?
350 sterling pounds
Huuum! That simply means the money the evil empire spent to kidnap Andargachew and to spy ESAT could have fed these fellow Ethiopians. These individuals who are trying to keep their power by any means necessary-even in expense of the sufferings of fellow human-will lose it eventually. Once their guns are taken away from them, they certainly will behave by looking down and stare on our people’s shoe.
ay berket simon egzer yylhe yante sera nw lejoche tekure wesha yweladu lethiopia derke wedket wangaw ttyake anta nh anta leba banda
Minelik 3rd this is 1977 picture.do not lie.Minelik the 3 rd no more power.no more minelik no more hailesslasse the devil no more derge no morrrrrrrrrrrrrr Ethiopia is ortodox.Viva oromia.
” ከሶሪያ ጦርነት በበለጠ በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ሰብኣዊ ቀውስ ባሳደረበት በዚህ ወቅት በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል ማለት እብደት እና ትእቢት ነው:: ”
The so-called Ethiopians in USA must be lost cases.
USA imposed that regime on Ethiopia. Pathological liar obama was even in Ethiopia few months ago to endorse and give support to the regime.
So, what that tells us is this whole circus and crisis is organized by USA and TPLF (in view of the “climate change” conference).
But you guys are disinforming people and spreading USA propaganda.