በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳዎችና ልዩ ልዩ ቀበሌዎች ከፍተኛ ሽብር ነግሷል፡፡
ሰሞኑን በወላይታ ሶዶ የተጀመረው የአርበኝነት ትግልን የሚያፋፍሙ ፅሁፎችንና ምስሎችን የያዙ ወረቀቶችን የመለጠፉ ተግባር አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳዎችና ቀበሌዎች በሙሉ በትግል ጥሪ ወረቀቶች ተጥለቅልቀዋል፡፡ “አንዳርጋቸው ፅጌ የጀመረውን ትግል እኛ እንጨርሳለን!” የሚልና ሌሎችን መፈክሮች ከምስል ጋር የያዙት ወረቀቶች በአርባ …