ጋዜጠኞች ረሀቡን እንዳይዘግቡ ገደብ ተቀመጠ።
በሀገሪቱ የተከሰተውን ረሀብ በአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ለዓለም ህዝብ ይፋ መሆኑን ተከትሎ መንግስት መረጃዎችን ለማፈንና ለመደበቅ እየሞከረ ነው።
መንግስት ለክልል መንግስታትና በውጪ ሀገራት ላሉ ኤምባሲዎቹ ባስተላለፈው መመሪያ ረሀብ ወደ ተከሰተበት አካባቢ ጋዜጠኞች እንዳይሄዱ፣ የረድዔት ድርጅት ሰራተኞችም መረጃ እንዳያቀብሉ ብርቱ ጥረት እንዲደረግ አሳስቧል።
“ሁኔታውን ተጠቅመው የልማት ስኬታችንን ለማንኳሰስ ያሰፈሰፉ ፅንፈኛ ተቃዋሚዎችንና ለኢትዮዽያ በጎ አመለካከት የሌላቸውን ግለሰቦችና ተቋማትን መመከት ይገባል” ሲል መክሯል መመሪያው።
ሁሉም መንግስታዊ አካላት ኢትዮዽያ የድርቁን አደጋ ለመቋቋም የሚያስችል በቂ አቅም እንዳላትና ጅምር የልማት ስራዎችን ላለማደናቀፍ አለም አቀፍ የሰብዓዊ እርዳታ ማስፈለጉን አፅንኦት ስጥተው እንዲያብራሩ አሳስቧል መመሪያው።
ከውጪ ሀገር ወደ ኢትዮዽያ ለመግባት በሚጠይቁ ጋዜጠኞች ፈቃድ አሰጣጥ ላይ ገደብ እንዲደረግና ለኢትዮዽያ በጎ አመለካከት ያላቸው ብቻ እንዲፈቀድላቸው፣ አስፈላጊው ማብራሪያም እንዲሰጣቸው ትዕዛዝ አስተላልፏል።
More – http://wazemaradio.com/?p=1457

The rule apply pnly for Etv and Fana radio
ሳተናው
ርሃብ አለ እንዴ በኢትዮጵያ? ረሃብ መኖሩን የሚነግሩን በዕዳን ናቸው
የርሃቡ መንስኤ ስግብግብነት፣ሌብነት የምሁራን ስስታምነት ወዘተ
ውሸታሞች ይሁዳዎች የሰዶምን ቁጣ ናፍቀዋል።
Satenaw: you stupid Agame .only the kimalam Tigres have enough to eat in woyannes Ethiopia.
Satenaw you have to support this mafia group. B/c you are Tigre. Derekoch agerun aderekachuhut. Liers.
አንድና አንድ የገረመኝ የመንግስትና አንዳንድ የሆድ ደጋፍሆች የምያነሱት ህሳብ ነዉ:: በእርግጥ ችግሩ የተከሰተዉ በተፈጥሮ ነዉ::ነገር ግን መንግት ይሀ ጉዳይ በአለም እዳይታወቀ ለምን ፈለገ? ከአፉ ያመለጠዉ የዉሸት ፖሮፖካዳ ከሆነ ቦሃለ እንተቻቻለንና ቅድምያ መሰጠት ያለበት ለሀይዎት ነዉ::ለሆድ የዉሸት ፖሮፖካዳ ለምንደግፈሁ በሙሉ አንድ ቀን እዉነት ይዳኘን ይሆናልና ጠንቀቀ እንበል::