መረጃ ስፖርት :-  የቼልሲው አሰልጣኝ ዦሴ ሞሪኒዮ ቡድናቸው ለሚቀጥለው የሻምፒዮን ሊግ ጨዋታዎች ብቁ ነው ውጤት ያመጣል ብዬ ቃል መግባት አልችልም ሲሉ ገለጹ::በፕሪሚየር ሊግ አስረአምስተኛ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ያለው ቼልሲ ከሶስት ጨወታዎች በስተቀር አላሸነፈን:;የሚቀጥሉትን ጨዋታዎች ለቼልሲ እድለቢስ ከሆኑ የ52 አመቱ ሞሪኒሆ …

በሻምፒዮን ሊጉ ቼልሲ በለስ ካልቀናው ሞሪኒዮ ከስራቸው ሊፈናቀሉ ይችላሉ:: Read more »

1989 ዐም ነው የኤርትራ መንግስት “የቀይ ባህር ኮርፖሬሽን” የሚባል ግዙፍ የንግድ ድርጅተ አቋቁሞ እየሰራ የነበረበት ጊዜ ነው:: በርካሽ ዋጋ ከኢትዮጵያ የተለያዩ የግብርና ምርቶች እየገዛ ለዐለም የሚያቀርብበትና በአጭር ጊዜ በርካታ መቶ ሚልዮኖችን ማንቀሳቀስ የቻለበት ጊዜ ነበር፡፡ ከዚያ አንድ ዐመት ቀደም ብሎ …

71 የኤርትራ መንግስት “የቀይ ባህር ኮርፖሬሽን” ትራከሮች :- በአቶ ስየና በአቶ መለስ ጥልና መቃቃር ትልቁ መነሻ Read more »

ኣመፁ በወረዳው ትምህርት ፅህፈት ቤት ሓላፊዎችና የወረዳው ኣስተዳደር ላይ ያነፃፀረ ሲሆን በወረዳው የሚገኙ ከ53 በላይ ትምህርት ቤቶችያሉ ርእሳነ መምህራንና ኣስተማሪዎች የሚጠይቋቸው የእድገት፣ የዝውውር፣ የእርከን፣ የውጤት ተኮርና የመልካም ኣስተዳደር ጥያቄዎች በኣግባቡ ለመመለስ ባለመቻላቸው ነው። የወረዳዋ ኣስተማሪዎች ያስነሱት ጥያቄዎች በኣግባቡ ምላሽ ሊያገኙ …

በእንደርታ ወረዳ 10 ሱፐርቫይዘሮች የሚመሩት የመምህራን ኣመፅ ተነስተዋል። Read more »

Minilik Salsawi – የሃይል ሚዛን በጃችን ነው … ምእራባውያን ለብሄራዊ ጥቅማቸው እስከተባበርናቸው ድረስ ኢትዮጵያውያንን በፈለገው መንገድ ብንረግጥ እና ብንገዛ ተቀባይነት አናጣም … አንድ ወጥ ሃገራዊ ሳይሆን ጎሳዊ መዋቅር ዘርግተን የቀረውን ክፍል ብናሸው ብናሸብረው በራሳችን ስራ ሕዝብን ብንወነጅል ማንም ምንም የሚያመጣው …

የመብት ጥያቄዎችን በሃይል ለማድበስበስ መሞከር ፍርሃት የወለደው ፖለቲካዊ እብደት ነው:: Read more »

የወያኔ ባለስልጣናት በኢትዮጵያ ውስጥ የአይሲስን አራጅ ቡድን አላማ በማስፋፋት የአይሲስ የኢትዮጵያ መቀመጫን ለመመስረት ግዛታቸውን ለመገንባት ሲሉ ደርሼባቸዋለሁ ያለውን 20 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር አውያለሁ ሲል ተናገረ::ይህ ወያኔ ስለ አይሲስ ሕዋስ እና ግዛት መመስረት ሲናገር ለመጀመሪያ ጊዜው ሲሆን በደቡብ ኢትዮጵያ አይሲስ የራሱን …

አይሲስ በኢትዮጵያ የራሱን መሬት ከልሎ ራስ ገዝ አስተዳደር ሲያደራጅ ደረስኩበት ሲል ወያኔ ተናገረ:: Read more »

በኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኋላ ሊኖር ስለሚችለው የፖለቲካ ሁኔታ መናገር ለአብዛኞቹ ኤርትራውያንም ሆነ ለውጪ ታዛቢ ቀላል ጉዳይ አይደለም። ፕሬዝዳንቱ 70ኛ የልደት በዓላቸውን ለማክበር እየተሰናዱ ነው። የጤንነታቸው ሁኔታ በሀኪም እጅ ያለ ነው። ያለፉትን በርካታ አመታት በውጪ ሀገር እየተመላለሱ ህክምና አድርገዋል። እንዳውም …

ኤርትራ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ በኋላ! (ዋዜማ ራዲዮ) Read more »

(የትነበርክ ታደለ) – ይህን ታላቅ ርእስ ለመጻፍ ስነሳ ራሴን እንደ ሰማእት ቆጥሬዋለሁ። እውነት ለመናገር አሁን ሀገራችን ባለችበት ሁኔታ ይህ ርእሰ ጉዳይ “ብሞትም ብኖርም” ተብሎ የሚጻፍ ሀሳብ ነውና እንግዲህ አምላክ ያውቃል። እና ስለ አስመሳይ የኢሃዴግ አባላት የተሰማኝን ልበል… 1) የኦሮምያ ፕሬዚዳንት …

ኢህአዴግ ማለት የአስመሳዮች ጥርቅም ነው ብል አልተሳሳትኩም! እድሜ ለአቶ ሙክታርና ለወይዘሮ አስቴር! Read more »

Minilik Salsawi – የደህንነት አባላት ግምገማ በጌታቸው አሰፋ ሰብሳቢነት ቀጥሏል::ትላንትና ቀዝቀዝ ብሎ የተጀመረው ግምገማ ዛሬ ላይ ተሟሙቆ የዋለ ሲሆን የደህንነት አባላቱን ከስራ የማፈናቀል ለእስር የመዳረግ እና ከደረጃ ዝቅ የማድረግ ውጤቶችን ግምገማው እንደሚወልድ ይጠበቃል::ትላንትና በሁለት የደህንነት አባላት ሞባይል ላይ የተጀመረው ግምገማ …

የደህንነት አባላቶች ስልኮቻቸውን የሚጠቀሙት የተቃዋሚዎችን ዘገባ በማየት እና በማሰራጨት ነው በሚል ተገመገሙ:: Read more »

የወያኔ ደህንነት ስብሰባና ግምገማ ተጀመረ ፍሪደም ሀውስ (Freedom House) አመታዊ ዘገባውን አወጣ የአምስቱ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች የፍርድ ቤት ቀጠሮ ተላለፈ የአቮሪ ኮስት ፕሬዚዳንት በድጋሚ መመረጣቸው ተነገረ የናይጄሪያ መንግስት ቦኮሃራም ይዟቸው የነበሩ ዜጎችን አስለቀቀ በመካከለኛው አፍሪካ የተለያዩ ሃይማኖት ተከታዮች በፈጠሩት ግጭት …

የወያኔ ደህንነት ስብሰባና ግምገማ ተጀመረ Read more »

ሚስጥራዊ መረጃው እንደሚያመለክተው ከሆነ በዛሬው እለት የተቋሙ ጀነራል ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ጌታቸው አሰፋ ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ጎን በሚገኘው ቢሮአቸው የተቋሙን ከፍተኛ አመራሮችን ትዕዛዝ ለመስጠት መሰብሰባቸውንና በስብሰባውም ዳይሬክተሩ ተቋሙ ከጥቂት ወራቶች በፊት ብዛት ያላቸው አዳዲስ አባላትን መቅጠሩን እና ወደ ስራ ማሰማራቱን …

ብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ቢሮ 16 የደህንነት አባላት እና አመራሮችን በስውር በቁጥጥር ስር ሊያውል ዝግጅት መጀመሩን ተጋለጠ። Read more »

ትናንት ጥቅምት 17/2008 ዓ.ም ከሌሊቱ 8 ሰዓት ጀምሮ በርካታ የአርባ ምንጭ ነዋሪዎች በአፈሳ እየታሰሩ መሆኑን የነገረ ኢትተጵያ ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ከነዋሪዎቹ መካከል የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ አስተባባሪዎችም ታስረዋል፡፡ ከአስተባባሪዎቹ መካከል አቶ ሉሉ መሰለ፣ ባለቤታቸውና ልጃቸው ሌሊት 8 ሰዓት ላይ የታሰሩ ሲሆን …

በአርባምንጭ የሰማያዊ ፓርቲ የአርባምንጭ አስተባባሪዎችና ቤተሰቦቻቸውን ጨምሮ በርካታ ዜጎች መታሰራቸው ታወቀ Read more »

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ መርማሪ ቡድን ዛሬ ግለሰቡን በፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የወንጀል ችሎት አቅርቧቸዋል።ፖሊስ ግለሰቡ በተጠረጠሩበት የማታለል ወንጀል ቀሪ የምርመራ ስራ ስላሉብኝ ተጨማሪ 14 ቀን ይፈቀድልኝ ብሏል።ተጠርጣሪው በራሳቸውና በጠበቃቸው በኩል ፖሊስ የጠየቀውን ተጨማሪ ጊዜ …

መምህር ግርማ ወንድሙ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።መምህር ግርማ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄም ወድቅ ተደርጓል። …” ሆን ተብሎ ከጀርባ የተጠነሰሰብኝ ሴራ አለ ” መምህር ግርማ Read more »

በስልጤ ዞን በሁልባራግ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የሂጃብ ገፈፋውን በመቃወም በአደባባይ ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ እንደነበር ተገለፀ በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን የሂጃብ ገፈፋው ተጠናክሮ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በከተማው ህዝበ ሙስሊም እና በመንግስት ሃይሎች መካከል ግጭት እየተፈጠረ መሆኑ ታውቋል፡፡ በስልጤ ዞን የሚገኙ የተለያዩ …

በስልጤ ዞን የሂጃብ ገፈፋውን በመቃወም በአደባባይ ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ እንደነበር ተገለፀ:: Read more »

በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ -5ኛ መዝገብ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን (4ኛ ተከሳሽ) እናአቶ አንሙት የኔዋስ (5ኛ ተከሳሽ) በመከላከያ ምስክርነት ተጠቅሰው በነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ የልደታ ፍርድ ቤት …

በአቶ አንዳርጋቸው ጉዳይ ልደታ ምድብ 19ኛው ወንጀል ችሎት ለሶስት አካላት ትዕዛዝ እንዲሰጥ ተጠየቀ Read more »

የሃገራችን ፓርላማ መስከረም 24/2008 በአምስተኛ ዘመን የመጀመሪያ ጉባኤው የሃገሪቱን ጠ/ሚኒስትር ሾሞ፤ ጠ/ሚኒስትሩ ደግሞ 30 የካቢኔ አባላትን ሹመት በማግስቱ አቅርበው አስፀድቀዋል፡፡ ተሿሚ የካቢኔ አባላቱ 30 የደረሱት በአስፈፃሚው ውስጥ አዳዲስ የሚኒስትር መስሪያ ቤቶች በመዋቀራቸው ነው፡፡ ከሚኒስትር መስሪያ ቤቶች በተጨማሪ በኤጀንሲ፣በባለስልጣን እና ኮርፖሬሽን …

የአዲሱ መዋቅር ብርታት ድካሞች(የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ላይ የተስተናገደ) Read more »

ለጤንነትዎ ያንብቡ : ለካንሰር ያጋልጣሉ የተባሉ እና በፍጹም ከንፈሮቻችንን መሻገር የሌለባቸው ለጤንነት እጅግ አደገኛ ንጥረ ነገሮችን የተሸከሙ አስር የምግቦች አይነቶች ከዚህ ሊንክ በዝርዝር ቀርበዋል:- http://betinews.com/?p=3818 Cancer Causing : 10 Toxic Foods That Should Never Cross Your Lips

የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸው በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ የተበየነላቸው የአንድነት፣ የሰማያዊ እና የአረና ፓርቲዎች አመራሮች ላይ አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆ ጉዳያቸው በጠቅላይ ፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት አምስት ተከሳሾች ለጥቅምት 22/2008 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል፡፡ …

እነ ሀብታሙ አያሌው ለጥቅምት 22 ተቀጠሩ ::ማረሚያ ቤት እነ ሀብታሙን አላቀረባቸውም Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እንደኔ ሐይለማርያም ደሳለኝ የሚናገረው ንግግር ሁሉ ጊዜውን ያላገናዘበ ሕዝብ የሚያውቀውን ጉዳይ ያልመዘነ በእውነት ላይ ያልተመሰረተ በደመነፍስ የሚናገረው የጅል ፖለቲካ ድምር ውጤት ነው::የተመከረውን እና የተባለውን ሁሉ መልሶ የሚያስተጋባ በጥቂት ቡድናዊ ማፊያዎች የሚነዳ የአገር መሪ አለ ብሎ …

የሐይለማርያም ደሳለኝ ጅል ፖለቲካ ሕወሓት ከሚተገብረው ሐቅ የተለየ ነው:: Read more »

Habtamu ayalew . abrha desta .yeshiwas . daniel shibeshi in Ethiopian Prison

ኣብራሃ ደስታ፣ ሃብታሙ ኣያሌው፣ የሺዋስ ኣሰፋና ዳኒኤል ነገ ጥቅምት 17/ 2008 ዓም ኣምስት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ፍርድቤት ቀርበው ብይናቸው ይሰማሉ። ከዚህ በፊት ፍርድ ቤቱ ከተከሰሱበት ነፃ ናቸውና ከእስር በነፃ ይሰናበቱ ብሎ ፈርዶ ነበር። ዓቃቤ ህግ ይግባይ ጠይቋል በሚል ሰበብ ክእስር …

ኣብራሃ ደስታ፣ ሃብታሙ ኣያሌው፣ የሺዋስ ኣሰፋና ዳኒኤል ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በስድስት ወራት ትምህርት ዶክተሬት ያገኘው ኣርከበ አቁባይ በኢኮኖሚ ፖሊሲው ዙሪያ ባለፉት ኣመታት ሲያጭበረብር ቆይቶ ኣልተሳካለትም። የቁጥር ቁልሎችን ከመፍጠር ውጪ ምንም የተገበረው ነገር የለም፤ በላኪዎች የሚገኘውን የውጪ ምንዛሬ በዜሮ ያንደፋደፈ ሀገሪቱ ማግኘት የሚገባትን ገንዘብ በሙስና ያዘረፈ …

ነውረኛ ውሸታም ኣገዛዝ ፡ ወገን በረሃብ አና በድህነት አያለቀ ተኣምር አንፈጥራለን ማለት በሕዝብ ላይ ማሾፍ ነው:: Read more »

ፍኖተ ዴሞክራሲ ፍካሬ ዜና ጥቅምት 14 ቀን 2008 ዓ.ም (October 25, 2015) (ልዩ ልዩ አጫጭር ዜናዎች ) — የዝናብና የጎርፍ አደጋ ስጋት — የሙስሊም ዜጎች ቅሬታ ጨምሯል — የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አማኞች ቁጥር እየቀነሰ ነው ተባለ — የአፍሪካ ተጠባባቂ ጦር ኃይል …

የዝናብና የጎርፍ አደጋ ስጋት… — የሙስሊም ዜጎች ቅሬታ ጨምሯል::—- (ፍኖተ ዴሞክራሲ) Read more »

Enjoy ! Eight Tips If Your Child Refuses To Eat

ልጆች ምግብ አልመገበም ብለው ካስቸገሩ የሚከተሉትን 8 ዘዴዎች ይጠቀሙ:: ===== ልጆች ፍቅር ናቸው የእግዝኣብሄር ስጦታዎች…ይወደዳሉ::የራስዎን ልጆች አሊያም የወንድም እህት ቤተሰብ ዘመድ ጎረቤት ልጆች በፍቅር ይወዳሉ::ልጆች በብዛት ምግብ አልበላም ብለው ሲያስቸግሩ ይታያሉ::ታዲያ ልጆች ምግብ አልበላም ብለው ሲቀውጡት እርስዎ አይጨናነቁ ቀላል ነው …

ልጆች ምግብ አልመገበም ብለው ካስቸገሩ የሚከተሉትን 8 ዘዴዎች ይጠቀሙ:: Read more »

አዳማ ናዝሬት ውስጥ የኤች አይ ቪ ህሙማን ማደርያ የነበረ ተቋም ወደ ባርና ሬስቶራንትነት ተቀየረ! ይህን ቪዲዮ እዩት! የደረስንበትን አሳፋሪና አሳዛኝ ሁኔታ በደምብ ቁልጭ አድርጎ ያሳያችኋል። እባካችሁ ድንገት ሰሚ ተገኝቶ እርምጃ እንዲወሰድ ሁላችንም ሼር እናድርግና ዜናውን እናሰራጭ! >>> [youtube http://www.youtube.com/watch?v=KcTToMLOlds]

Saudi prince arrested on private plane with 2 tons of drugs in Lebanon

  የሳኡዲ ልኡል የአደንዛዥ እጽ ሲያዘዋውሩ በሊባኖስ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ዋሉ:: የሳኡዲው ልኡል አብደላ ሞህሰን ቢን ዋሊድ ቢን አብደላዚዝ እና አራት ወዳጆቻቸው የግል አይሮፕላናቸውን በመጠቀም በሊባኖስ ቤይሩት አየር ማረፊያ ከሁለት ቶን ካፕታጎን ክኒኖች እና ከኮኬይን እሽጎቻቸው ጋር በሕገወጥ መንገድ አደንዛዥ …

የሳኡዲ ልኡል ካፕታጎንና ኮኬይን የአደንዛዥ እጽ ሲያዘዋውሩ በሊባኖስ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ዋሉ:: Read more »

“ጥቅል ማንነት ነው እንጂ የሚገዛኝ የብሄር ታርጋ ሊለጠፍብኝ አይገባም ብዬ መርማሪዎቹ ልዩ ፍጡር መስያቸው ሲደበድቡኝ አምሽተዋል::” አቤል ዋበላ —— ጦማሪ አቤል ዋበላ፤ አንድ ዓመት ከስድስት ወራት ታስሮ ስለ መለቀቁ ይናገራል። “መእከላዊ ምርመራ እያለው ብሄርህን ተናገር ተብዬ ለሊቱን ሙሉ ስደበደብ ነበር …

“ጥቅል ማንነት ነው እንጂ የሚገዛኝ የብሄር ታርጋ ሊለጠፍብኝ አይገባም ብዬ መርማሪዎቹ ልዩ ፍጡር መስያቸው ሲደበድቡኝ አምሽተዋል::” አቤል ዋበላ Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts 95 26.10.2015 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ።  https://www.youtube.com/watch?v=XlFM1t5ATWQ  On Face Book – https://www.facebook.com/100006984197455/videos/1645951535647637/?pnref=story [youtube http://www.youtube.com/watch?v=XlFM1t5ATWQ]

በመላው ዓለም በጉበት በሽታ (ሄፒታይተስ) በየዕለቱ አራት ሺሕ ሰዎች፣ በዓመት ደግሞ 1.5 ሚሊዮን ሰዎች ለሕልፈተ ሕይወት ይዳረጋሉ፡፡በኢትዮጵያ ደግሞ ወደ አሥር ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የቫይረሱ ተጠቂ ናቸው:: በዓለም ላይ ይህን ያህል የሚገድል ሌላ ተላላፊ በሽታ የለም፡፡ በአንዳንድ ጥናቶች ላይ እንደተመለከተው ከሆነ …

በመላው ዓለም በጉበት በሽታ (ሄፒታይተስ) በየዕለቱ አራት ሺሕ ሰዎች ለሕልፈተ ሕይወት ይዳረጋሉ፡፡ Read more »

Minilik Salsawi ራሱ እየሰረቀ ሌላውን ማማት ፋሽን እየሆነ ነው፡፡ እራሱ እየገረፈ እንደ ጅራፉ የሚጮኸው እየባሰ ነው፡፡ ሃገራችን በፖለቲካውም ይሁን በኢኮኖሚው መስክ እጅግ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ናት:: በአገራችን ተንሰራፍቶ የሚገኘው ጠባብ – ዘረኛ የወያኔ ጉጅሌ አገዛz ወገኖች በረሃብ – ድርቅ እያለቁ …

የለውጡ ማእበል እንደማያስተርፋቸው ያወቁ የወያኔ ባለስልጣናት በደህንነት ቢሮ መከታ ብዝበዛውን ተያይዘውታል::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

  የሙስና ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠሩት የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከፍተኛ ኃላፊዎችን ጨምሮ 15 ሠራተኞች ላይ፣ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ጥቅምት 12 ቀን 2008 ዓ.ም. ክስ መሠረተባቸው፡፡ በፌዴራል በከፍተኛ ፍርድ ቤት 18ኛ ወንጀል ችሎት ክስ የተመሠረተባቸው ተጠርጣሪዎች፣ አቶ …

የኤርፖርቶች ድርጅት 15 ሠራተኞች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ተከሰሱ :: በክሱ ባልና ሚስት ተካተዋል:: Read more »

ከስምንት ወራት በፊት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩት የጋምቤላ ክልል ምክር ቤትና ክልሉን በመወከል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ አሽኔ አስቲን ቲቶይክ በእስር ላይ የሚገኙት፣ ያለመታሰር ሕገ መንግሥታዊ መብታቸው ተጥሶ መሆኑ በፍርድ ቤት አከራከረ፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ነሐሴ 29 ቀን …

ያለመከሰስ መብታቸው ሳይነሳ በሽብር ወንጀል የታሰሩት የምክር ቤት አባል ጉዳይ አከራከረ Read more »

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር፣የሲዳማ ነፃነት ግንባር፣ የቤንሻንጉል ነፃነት ግንባር፣ የጋምቤላ ህዝብ ነፃነት ግንባርና የኦጋዴን ነፃንት ግንባር ወያኔን ለመጣል አዲስ ጥምረት ፈጠሩ:: Five Ethiopian dissident groups in exile said they have formed an alliance to bring a change of government back home, …

ኦነግ፣ ሲነግ፣ ቤነግ፣ ጋሕነግና የኦብነግ ወያኔን ለመጣል አዲስ ጥምረት ፈጠሩ:: Read more »

አራት ሚስቶች የነበሩት አንድ ሀብታም ነጋዴ ነበር፡፡ አራተኛ ሚስቱን ከሌሎች አብልጦ በእጅጉ ይወዳታል፡፡ ስለሚወዳትም ጥሩውን ሁሉ ለእርሷ በመስጠት ይንከባከባታል፤ያስደስታታል፡፡ ሦስተኛ ሚስቱን መውደድም ብቻ አደለም ይኮራባታል፣ ይመካባታልም ጭምር፡፡ ይዟት በአደባባይም ለመታየት ይፈልጋል ነገር ግን ጥላው እንዳትሄድ በጣሙን ይሰጋል፡፡ ሁለተኛ ሚስቱንም እንዲሁ …

አራቱ ሚስቶቻችን – ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ Read more »

የስኳር ሕመምን በተመለከተ በተለያዩ የጤና ምክር መስጫ ፕሮግራሞች ላይ ሰፋ ያለ ግንዛቤ የማስጨበቻ ሥራዎች እየተሰሩ ናቸው፡፡ ከዚህ በታች ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የሕመሙን ጠቋሚ ምልክቶች እንግራችኋለሁ፡፡ ስለስኳር ሕመም በዝርዝር በቅርቡ የሚያስገባችሁ ይሆናል፡፡ 1) ከተለመደው ጊዜ በተለይ ውሃ መጠማትና በተደጋጋሚ የውኃ ሽንት …

ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የስኳር ሕመም ምልክቶች Read more »

ድርቁ የትምህርት ሂደት እያስተጓጐለ ነው። የእንደርታ ወረዳ ተማሪዎች ትምህርታቸው እያቋረጡ ናቸው። በእንደርታ ወረዳ የሚገኙ የ9 10 11ተማሪዎች በድርቁ ምክንያት ትምህርታቸው እያቋረጡ ይገኛሉ። ተማሪዎቹ ፩) ከገዳግዲ ትምህርት ቤት =20 ፪) መረበይቲ “”=13 ፫) ኣራጉረ “”=5 ፬) ማይመኽደን “”=25 እና ሌሎች በርካታ …

ድርቁ የትምህርት ሂደት እያስተጓጐለ ነው። የእንደርታ ወረዳ ተማሪዎች ትምህርታቸው እያቋረጡ ናቸው። Read more »

እንደ መግቢያ አንዳንድ የፍልስፍና መጻህፍት፤ ‹‹እውነት ምንድን ናት?›› በሚለው ጥያቄው ጲላጦስን ያወሱታል፡፡ እነዚህ መጻሕፍት፤ ‹‹መጠየቅ የሚገባውን ወሳኝ የፍልስፍና ጥያቄ አነሳ›› በሚል ስሙን ያነሱታል እንጂ፤ስለ ጲላጦስ ህይወት የሚነግሩን ነገር የላቸውም፡፡ የሮማ ኤምፓየር ታሪክን የሚዳስሱ መፃሕፍት፤ከምሥራቃዊው የሮማ ግዛት እና ከኢየሱስክርስቶስ ጋር አያይዘው …

ከክርስቶስ ሞት ጀርባ ያልተነበቡ የሄሮድስና ጲላጦስ ደብዳቤዎች (ተፈሪ መኮንን) Read more »

Drought in Ethiopia, 2015

– “ሁኔታው አስጊ ነው>::” – ጆን አይሊፍን UN/FAO = – “የሰብአዊ እርዳታ ፍላጎቱ በሶርያ ያለው የእርስ በእርስ ጦርነት ከፈጠረው ፍላጎት ሊልቅ ይችላል::” አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ = – “ችግሩ ከሀገሪቱ አቅም በላይ አይሆንም፣ ከቁጥጥር የወጣ አይደለም” የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት = …

በሃገራችን የተከሰተው ድርቅ በአለም መገናኛ ብዙሃን የቀን ተቀን አጀንዳ ሆኗል:: (2015 Drought in Ethiopia) Read more »

ቀይ ሽንኩርት አብዝቶ መመገብ የካንሰር ሴሎችን ይገድላል እንደ ነስር ያሉ የአፍንጫ ላይ ችግሮችን እንዲሁም የስኳር በሽታን ይቆጣጠራል የደም ግፊትን ያረጋጋል የልብ በሽታን ይከላከላል:: ለዝርዝሩ ይህንን ይጫኑ -> http://betinews.com/?p=3758  

የፌደራል አቃቤ ህግ በ09/02/08 ፅፎ ያወጣበት የክስ ማመልከቻ እንደሚያሳየው አቶ ሞገስ ኮድ 2- አ.አ የሆነች መኪና ይዞ ከላንቻ ወደ ሳሪስ አቅጣጫ እያሽከረከረ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ሲደርስ ፍጥነቱን ተቆጣጥሮ በሁለት እጁ መሪ ይዞ ፊትለፊቱን እያየ ማሽከርከር ሲገባው መሪውን በአንድ እጁ …

ህይወቷን በመኪና አደጋ ያጣችው የተዋናይት ሰብለ ተፈራ ባለቤት በቸልተኝነት ሰው መግደል ወንጀል ክስ ተመሰረተበት Read more »

“የህዝበ-ሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላትንም ፍቱልን! (አፈንዲ ሙተቂ) – === የዞን ዘጠኝ ብሎገሮች በመፈታታቸው ደስ ብሎናል፤ ፍርድ ቤቱን ለዚህ ጥሩ ስራው እናመሰግነዋለን፡፡ ሆኖም “የህዝበ-ሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላት ያለ ጥፋታቸው ጥፋተኞች መባላቸው እስከ አሁን ድረስ እያሳዘነን ነው፤ በርካቶችም እያለቀሱ ነው፤ …

“የህዝበ-ሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላትንም ፍቱልን! (አፈንዲ ሙተቂ) Read more »

የኢትዮጵያ ድርቅና ረሃብ እየተስፋፋ ነው፣ ወያኔ የፖለቲካ ቁማር እየተጫወተበት ነው === የአውሮፓ ኅብረት ሻዕቢያን ስደተኞችን እንዲያስቆም የገንዘብ ርዳታ ሰጠው === በአዲስ አበባ በሁለት ክፍለ ከተሞች ያሉ ፖሊሶች ተወዛገቡ === የአውሮፓው ኅበረት ለሱማሊያ ሰላም አስከባሪ ኃይል 165 ሚሊዮን ዶላር ሰጠ === …

የኢትዮጵያ ድርቅና ረሃብ እየተስፋፋ ነው፣ ወያኔ የፖለቲካ ቁማር እየተጫወተበት ነው:: (Audio) Read more »

Minilik Salsawi – የሳምንቱን መጨረሻ እረፍት አቋርጦ መጻፍ ቢከብድም እውነትን እየጣሉ የማያነሱ የፈጠራ ታሪክ ዲስኩረኞች በማይረቡ ቃላቶቻቸው መሬት ላይ ካለው ሃቅ ወጥተው የማህበራዊ ድህረገጽን በዘረኝነት አጀንዳ የሚያጥወለውሉ የሃገርን ጉዳይ በጎጥ ፖለቲካቸው የሕዝብን የነጻነት ጥያቄ በፈጠራ ታሪኮች ለመበረዝ የሚሮጡ ቅጥረኞች አጀንዳ …

የእውነት ቡሉኮ : የባንዲራችን ጉዳይ የዘር ፖለቲካ እና የማህበራዊ ድህረገጽ የአጀንዳ ጡዘት Read more »

– የፓርቲው የቀድሞ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተክሌ በቀለን ጨምሮ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የምስክርነት ቃላቸውን ሰጥተዋል – ተከሳሹም ለፍርድ ቤቱ የተከሳሽነት ቃላቸውን ሰጥተዋል ‹‹ስብሰባን በማወክ ወንጀል›› የተከሰሱት የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊና ብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ አለነ ማህፀንቱ፣ …

የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊና ብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ አለነ ማህፀንቱ መከላከያ ምስክሮቻቸውን አሰሙ፡፡ Read more »

ቫይታሚኖች ሰውነታችንን ዕድገት ተፋጠነ ለማደስረግ፣ ከበሽታ ለመከላከል፣ ከውጥረት እና ተያያዥ ችግሮች ሰውታችንን ለመጠበቅ የህዋሳቶቻችንን የመከፋፈልና መራባት ሂደት በማገድ ዘርን ተክቶ ለማለፍና ልጅ ለመውለድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ረገድ ከፍተኛ ጠቀሜታዎች አሏቸው፡፡ ለሰውነታችንና አስፈላጊ የሆኑ ቫይታሚኖች በአብዛኛው በሰውነታችን ውስጥ የሚሰሩ ሲሂን …

ቫይታሚኖች ለጤና ከፍተኛ ጠቀሜታዎች አሏቸው፡፡ Read more »

ዘላኖች (አርብቶ አደር የሚል መጠሪያ ተሰጥቷቸዋል) በተፈጥሮአዊ የአኗኗር ዘይቤያቸው የተነሳ በአንድ አካባቢ ወይም ቦታ ረግተው አይቀመጡም. . .አይቆዩም፡፡ በየጊዜው ጓዛቸውን ተሸክመውና  በግመል አሸክመው መሄድ ነው– …መሄድ…መጓዝ….፡፡ የበረሃውን ሀሩር ሽሽት፤ ምግብና ውሃ፣ ለከብቶቻቸውም መኖ ፍለጋ …..ይሄዳሉ፣ይጓዛሉ፡፡የአዲስ አበባ ቤት ተከራዮችም እንዲሁ ናቸው፡፡ በአንድ …

የአዲስ አበባ ተከራዮችና የዘላን ኑሮአቸው Read more »

እናመሰግናለን! የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች

በድንገት ከያለንበት ተይዘን እንደታሰርነው አፈታታችንም ግራ የሚያጋባ ነበር፡፡ ተመሳሳይ ክሶች ቀርበውብን እያለ ግማሾቻችን ‹ክስ ተቋርጦላችኋል› ተብለን ተፈታን፣ ግማሾቻችን ደግሞ ‹ነፃ ናችሁ› (ከሳሽ በነፃነታችን ላይ ይግባኝ መጠየቁ እንዳለ ሁኖ) ተብለን ይሄው ወጥተናል፡፡ ቀሪ ክስ ይዘን በዋስ ወጥተን እየተከራከርንም ያለን አለን፡፡ በዚህ …

ምስጋና ለናንተ፤ እስራችን ‹አጭር› – ፈተናችን ‹ቀላል› እንዲሆን አድርጋችሁልናልና፡፡ እናመሰግናለን! Read more »

” የመጣው እርዳታ ጥቂት ነው … !” ~*~*~*~*~*~*~*~*~ (የቀበሌ ኣመራሮች) Amdom Gebreslasie  በኣሁኑ ወቅት በሃገር ኣቀፍ ደረጃ ከ8.3 ሚልዮን ህዝብ የድርቅ ሰለባ መሆኑ የሚታወቅ ነው። በድርቅ የተጠቁ የትግራይ ቀበሌዎች ኣመራሮችና ካድሬዎች ህዝቡን እየሰበሰቡ ” ለቀበሌያችን የተመደበ የእርዳታ እህል በጣም ጥቂትና …

በድርቅ የተጠቁ የዓረና ኣባላት በትግራይ የእርዳታ እህል ድርጅታቹ ይስጣቹ ተብለው ተለይተዋል። Read more »

  ከነጭ ሽንኩርት ጠቀሜታዎች መካከል ጥቂቶቹን እነሆ  ነጭ ሽንኩርት በውስጡ ከያዘው የሰልፈር ማዕድን የተሰሩ አለይን እና አሊሲይን የተባሉ ኬሚካሎች በሰውነታችን ውስጥ ያለውን የቅባት ክምችት ይቀንሳሉ፡፡ – የምግብ መፍጨት ሂደቱ የተቀላጠፈ እንዲሆን ያደርጋል – የደም ውስጥ ኮሌስትሮልን ይቀንሳል – የደም ግፊትን …

የነጭ ሽንኩርት ጠቀሜታዎች Read more »

በኢትዮጵያ የረሃብተኛው ቁጥር ወደ 11.3 ሚሊዮን አሻቅቧል::ወገን በጠኔ እየረገፈ ቀባሪ እየጠፋ ነው::

የወያኔው አገዛዝ ቅድመ ጥንቃቄ ያላደረገበት በተኮፈሱ ፖሊሲዎች እና በተቆለሉ ቁጥሮች ተተብትቦ በሃስት ፕሮፓጋንዳ በሚቦዝንበት በዚህ ወቅት የረሃብ አደጋውን ሞቅ ቀዝቀዝ እያደረገ ሰበቡን በተፈጥሮ ላይ በመላከክ የሕዝብን ሃሳብ ወደ ሌላ በመውሰድ አጀንዳው ለማጠፍ በሚታታርበት በዚህ ወቅት የረሃብተኛው ቀጥር ወደ 11.3 ሚሊዮን …

በኢትዮጵያ የረሃብተኛው ቁጥር ወደ 11.3 ሚሊዮን አሻቅቧል::ወገን በጠኔ እየረገፈ ቀባሪ እየጠፋ ነው:: Read more »