የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ ኢትዮጵያዊነት የሚመጣው ከብሔረሰብ መጠናከር በኋላ ነው ተባለ፤

ወያኔ ለረሃብ ዕርዳታ ሰብሳቢ እነ ብቻ ነኝ አለ::…

የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ ኢትዮጵያዊነት የሚመጣው ከብሔረሰብ መጠናከር በኋላ ነው ተባለ፤…….

የአቃቂ ቃሊቲ ሕዝብና ምዕመናን የታቦት ማደሪያ ቦታው ይከበርልኝ እያለ ነው።…….

የአይሲስ አሸባሪዎች በፓሪስ በተለያዩ ቦታዎች በሰነዝሯቸው ጥቃቶች በርካታ ሰዎችን ገደሉ፤ አቆሰ ……….

አሜሪካ ኡጋንዳ የምታደርገውን የእርቅ ጥረት ለማበራታት መልክተኛ ወደ ዩጋንዳ ላከች ………..

የሩሲያ ባለስልጣኖች የግብጽ አየር መንገድ ወደሩሲያ እንዳይበር አገዱ…………
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=g-1tadoZXug]

 

2 Comments on “የወያኔ ብአዴን ካድሬዎች ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኛነት ማቀንቀን ያስፈልጋል አሉ፤ ኢትዮጵያዊነት የሚመጣው ከብሔረሰብ መጠናከር በኋላ ነው ተባለ፤”

  1. አካሄዳቸው እንዴት ነው?

    ህወሀት (ትብላ ግዴለም ) ትግ
    ኦህዴድ
    ብአዴን
    ደህዴን

    የሀገራችንን ሥሜት አራት ቦታ ከፋፍለው በአመት ከ1.2 ቢሊዬን ብር በላይ ለአሸንዳ ለፎሌ ዝናቡን ሠለሜን እንዲጨፈርበት ተደርጓል እየተደረገም ነው ይህ የህዝብን ሀብት የማባከኛ ሥልት ከአመት አመት እየጨመረ ጨረታም ሥለማይፈልግ ፌሽቲያውን ያሥነኩታል ወገን ግን ኢትዬጵያ የቱ ጋር ነች እሥኪ እንፈልጋት ባንዳ በበዛበት ዘመን የተናጥል ግንጠላው እጅጉን አሣሥቦኛል አዎ እየዘረፋችሁ ምረጡኝ ሥልት ይህን ይመሥላል ወገን ዛሬም ከ30 አመቱ የከፋ የድርቅ ንፋሥ እየተመታ ነው ያሣለፍነው 5 አመታት በርካታ እህል መሠብሠብ ተችሎ ነበር ግን የሚያሣዝነው በቂ የማከማቻ መጋዘን ሣይኖር እህሉ ከገበሬው በሞተ ዋጋ ገዝተው ወደውጭ እንዲሸጥ ተደርጓል “ውሀ ቃዳ ውሀ መልሥ” አሁን ለችግሩ ለመድረሥ ይኸው 4ወራትን መርከብ ጉዞ ጠይቋል አሣፋሪ የመንግሥት እሥትራቴጂ ይህ ነው መገለጫው ታድያ ወገን ይህ ለገበሬው ጥቅም ነው ብረት አነሣሁ የሚለው ወረበላው ወያኔ የተዘረፍነው ሀብትና ገንዘብ ወገንን በትንሹ ለ 10 አመት የድርቅ አመታት መአት እንኳ ቢመጣ ልንቋቋም የምንችልበት አቅም ይሆነን ነበር ወገን ወቅቱ አሁን ነው ወያኔን እናሥወግድ በቂ ምክንያቶች አሉን እንተባበር አንድ ኢትዬጵያን እናድን።

  2. ብአዴን የሚባል አለ እንዴ የሻቢያና የወያኔ፣ተላላኪ እንጁ
    ዛሬ ብአዴን የሚፎክረው ወንድሙን እህቱን፣አባቱን፣አጎቱን፣ ዘመዲን ገድሎ አስገድሎ፣አስጨርሶ ሃገርን ወደብ አልባ ያስደረገ ሆዳም ካድሬዎችናቸው!ምን ጊዜም ለኢተዮጵያ የማይተኛው ብአዴን ነው፡፡ ለሲዳን መሬት የሸጠ ያሽጠ ብሎም ኢትዮጵያዊ የሆን የተማረ ዜጋ ሳይሆን ዛሬ የሚፈለገው ሌባ፣አጭበርባሪ፣ ጎጠኛ፣ጠባብ፣በህሉን አጢፊ፣ደላላ፣በወገኑ ላይ ክህደት የሚፈጽም ሃገሩን የሚንድ
    ጸረምሁራን ዘመን ላይ ነው ያለነው
    ሳተናው አሊ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*