አሸባሪው አይሲስ/አይሲል በ40 አገሮች ድጋፍ ይደረግለታል:: ቭላድሚር ፑቲን የራሽያው ፕረዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አሸባሪው ራሱን እስላማዊ መንግስት ብሎ የሚጠራው ድርጅት በአርባ ሃገራት እና ነጋዴዎቻቸው የG20 አባላትን ጨምሮ እንደሚረዳ እና ጥንካሬውም የነዚሁ አገራት የገንዘብ እርዳታ እንደሆነ ተናገሩ::ፑቲን በጂ20 ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር …

አሸባሪው አይሲስ/አይሲል በ40 አገሮች ድጋፍ ይደረግለታል:: ቭላድሚር ፑቲን Read more »

ሩስያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ግብፅ ውስጥ የሚገኙ 11,000 ሀገር ጎብኚ ዜጎቿን አስወጣች። ዛሬ እሁድም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ወደ ሀገሩ እንደሚመለስ የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አርካዲ ድዎርኮቪችን ዋቢ አድርጎ የሩሲያ ዓለም አቀፍ የዜና ኤጀንሲ (RIA) ዘግቧል። እንዲሁ 2000 የሚጠጉ …

ሩስያ 11 000 ዜጎቿን ከግብፅ አስወጣች:: ወደ 70ሺህ የሚጠጉ ይቀራሉ:: Read more »

የአሜሪካ ባለስልጣናት እንዳሉት የኦባማ አስተዳደር የሶሪያ ለውጥ ፈላጊ አማጽያንን በወታደራዊ ድጋፍ ለማጠናከር እና አይሲስ የተባለን አሸባሪ ለመዋጋት ልዩ ሃይሏን ወደ ሶሪያ መላኳን ተናግረዋል::ወደ50 የሚጠጉ የአሜሪካን ልዩ ሃይል አባላት ወደ ሶሪያ ያቀኑት የአሳድን መንግስት ተቃውመው መሳሪያ ያነሱ አማጽያንን ለማሰልጠን ለማማከር እና …

አሜሪካ ልዩ ወታደራዊ ኋይሏን ወደ ሶሪያ ስታስገባ በሶሪያ ጉዳይ ቬና ላይ ከስምምነት እየተደረሰ ነው:: Read more »