አሸባሪው አይሲስ/አይሲል በ40 አገሮች ድጋፍ ይደረግለታል:: ቭላድሚር ፑቲን
አሸባሪው አይሲስ/አይሲል በ40 አገሮች ድጋፍ ይደረግለታል:: ቭላድሚር ፑቲን
የራሽያው ፕረዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አሸባሪው ራሱን እስላማዊ መንግስት ብሎ የሚጠራው ድርጅት በአርባ ሃገራት እና ነጋዴዎቻቸው የG20 አባላትን ጨምሮ እንደሚረዳ እና ጥንካሬውም የነዚሁ አገራት የገንዘብ እርዳታ እንደሆነ ተናገሩ::ፑቲን በጂ20 ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር ከ40 ሃገራት የተመረጡ ተንግድ ሰዎች በኩል ለአሸባሪው አይሲስ የሚደርሰው እርዳታ አሸባሪነትን ለማስፋፋት ትልቁን ሚና ተጫውቷል ሲሉ ተናግረዋል::
እኛ ጋር ያሉት መረጃዎች በማያወላዳ መልኩ በቂ ምሳሌ እና ማስረጃ መሆናቸውን አረጋግጠናል ያሉት ፑቲን ከ40 አገራት በሚወጣ ገንዘብ አለም በሽብር እየተናወጠች ነው ሲሉ ጠንካራ ንግግር አድርገዋል::ለሪፖርተሮችን ይህንኑ ተናግረዋል:: ለሪፖርተሮች በተለይ እንደተናገሩት የጂ20 ሃገራት ስብሰባ ዋናው የውይይት አጀንዳ የነበረው አሸባሪነት ነበር::
ዝርዝር መረጃዎችን እዚህ ያንብቡ
