ግርማ ገነሞ የተባሉ ኢትዮጵያዊ በቨርጂኒያ በመኪና ተገጭተው መሞታቸው ተሰምቷል::

ግርማ ገነሞ የተባሉ ኢትዮጵያዊ በቨርጂኒያ በመኪና ተገጭተው መሞታቸው ተሰምቷል::
የ64 አመት እድሜ ያላቸው አቶ ግርማ ገነሞ የተባሉ ኢትዮጵያዊ በቨርጂኒያ በመኪና ተገጭተው ሕይወታቸው ማለፉን ተሰምቷል:: …….. ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጆቻቸው መጽናናትን እንመኛለን::

ዝርዝሩን ከዚህ ቭድዮ ያገኙታል:- http://www.mereja.com/video/watch.php?vid=78c1af7d7

Embedded image permalink

4 Comments on “ግርማ ገነሞ የተባሉ ኢትዮጵያዊ በቨርጂኒያ በመኪና ተገጭተው መሞታቸው ተሰምቷል::”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*