በአውሮፓ ውስጥ ኤርትራዊ ስደተኞች ነን ብለው ከተመዘገቡ ውስጥ እስከ 40 በመቶ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተባለ::
በአውሮፓ ውስጥ ኤርትራዊ ስደተኞች ነን ብለው ከተመዘገቡ ውስጥ እስከ 40 በመቶ የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ናቸው ተባለ::
በኢትዮጵያ የኦስትሪያ አምባሳደር አንድሬስ ሜላን እንደተናገሩት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሳኡድ አረቢያን ደቡብ አፍሪካን እና አውሮፓን አጥለቅልቀውታል::አውሮፓ ውስጥ በተደረገ ማጣራት ከ30 እስከ 40 ፐርሰንት የሚሆኑት በኤርትራዊነት ስም ስደተኛ ተብለው የተመዘገቡት ኢትዮጵያውያን ናቸው ብለዋል::የኢህኣዴግ ውርደት መጨረሻ የለውም ለኤርትራውያን ስደት እያወራሽ፣ እየተሳለቅሽ፣ እየሳቅሽ የነበርሽው ካድሬ ሁላ ይሄው በህወሓትና በኢትዮጵያውያን መሆኑ ተጋለጠ። ህወሓት ደርግ ከመጣል ውጪ ኣንድ የሚጠቅም ስራ ኣልሰራም።40% በኤርትራውያን ስም ኣውሮፖ የገቡት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ናቸው::
ዝርዝር ጉዳዩን እዚህ ላይ ያንብቡት :-
ዝርዝር ጉዳዩን እዚህ ላይ ያንብቡት :- http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=106682
