የመቐለ ባለባጃጆች ሰለማዊ ሰልፍ እንዳያካሂዱ ታገዱ።
ባለ ባጃጆች ሰለማዊ ሰልፍ እንዳያካሂዱ ታገዱ። #BajajaProtests ¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥ የመቐለ ባለባጃጆች እያካሄዱ ያሉት የስራ ማቆም ኣድማ ለኣራተኛ ቀኑ የቀጠለ ሲሆን ዛሬ የይቅርታ ደብዳቤና 500 ብር የመቀጮ ክፍያ እንዲከፍሉ እያስገደዷዋቸ ይገኛሉ። ይህ የመንግስት የማስገደድ ተግባር በመቃወም ሰለማዊ ሰልፍ እንዲያካሂዱ ለትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት …