ህወሓት ክፍፍልዋ በጣም ተባብሶ በረሃብ እየሞተ ያለው ህዝብ እስከ መርሳት ኣድርስዋታል።

ህወሓት ክፍፍልዋ በጣም ተባብሶ በረሃብ እየሞተ ያለው ህዝብ እስከ መርሳት ኣድርስዋታል። ከሶስት ሳምንት በላይ የዘለቀ ስብሰባ እያካሄዱ ለማመን የሚያስቸግሩ ወንጀሎች እንደተሰሩ እየሰማን ነው። ስለ ግምገማዎቹ ሌላ ቀን እመለስበታለው።

Amdom Gebreslasie's photo.

ሰሞኑ ኣቶ ኣባይ ወልዱ ኣፅቢ፣ ሳዕሲዕ ፃዕዳእምባ፣ ኢሮብ በረሃብ የተጠቁ ወረዳዎች እየጎበኙ ይገኛሉ።
በጉብኝታቸው ወቅት ኣንድ ግራ የሚያጋባ ተማፅኖ በረሃብ ተቆፍድዶ እየሞተ ላለው ለህዝባችን ” እርዳን” የሚል ኣስገራሚ ንግግር ኣድርገዋል። ስለዚህና የሚልዮኖች ሂወት እንዴ ኣደጋ ውስጥ እንዳለ መረጃ ልስጣቹ።

” የመጣው የእርዳታ ኮታው ትንሽ ስለሆነ ህዝባችን ተባበረን፣ ቅድምያ ሊረዳ የሚገባው ራስህ በመጠቆም ለባሰው እንዲዳረስ እርዳን ” ኣቶ ኣባይ ወልዱ በጉብኝታቸው የተናገሩት።

” ድርቅ ያጠቃን ቤት ሳይለይ ነው። እገሌ ከእገሌ ይሻላል የሚያስብል ምክንያት የለንም። መንግስት እንደምንም ብሎ ሊረዳን ይገባል፣ ልጆቻችን በረሃብ እየሞቱብን ነው። ” የሳዕሲዕ ፃዕዳ እምባ ኑዋሪዎች የተናገሩት።

” የውሃ ችግር ድሮም የ7 ሰዓት መንገድ ተጉዘን በማምጣት ነው የምንጠጣው። ኣባይ ይሄ ነገር ኣንተራስህም ታውቀዋለህ። ኣሁን ምንጮቻችንም ደርቀዋል። ችግሩ ከኣቅማችን በላይ ሆኖብናል ” የኢሮብ ኑዋሪዎች።

የኣቶ ኣባይ ጉብኝት መረጃ ለመሰብሰብ ካልሆነ በስተቀር ለህዝቡ ያመጣለት ለውጥ የለም።
እርዳታ ከመስጠት ይልቅ ” ኮታው ትንሽ ስለሆነ ትንሽ በቤትህ ያለህ ህዝብ እርዳታ ባለመውሰድ ተባበረን ” የሚል ተማፅኖ ብቻ ነው።

እነ ዶክተር ደብረፅዮንም ችግሩ ለነ ኣባይ ወልዱ በመጣልና በማላከክ በሚፈጠር ህዝባዊ ተቃውሞ ለጥቅማቸው ለማዋል በፖለቲካዊ ቁማር ዓይን ትርፍ ለማስገኘት ብለው ሰው እየሞተ እያዩ እንዳላዩ ሆነው እያለፉት ነው።

ኣቶ መለስና ኣንጃቸው በ77ቱ ድርቅ በሰው ሞት እንዳተረፉት ዓይነት እነ ደብረፅዮንም ለማትረፍ ኣሰፍስፈው ይገኛሉ።

በዚህ ድርቅ የሚጠፋ ሂወት የክልል መንግስት ብቻ ሳይሆን እነ ኣቦይ ስብሓት፣ ደብረፅዮን፣ ጌታቸው ኣሰፋ፣ ቴድሮስ ኣድሓኖም የመሳሰሉ በፌደራል ስልጣን የሚገኙም እኩል እንጠይቃቹሃለን።

Amdom Gebreslasie's photo.

እነ ኣባይ ወልዱም ብቻቹ ተጨንቃቹ የተራበው ህዝብ “እርዳን” ከምትሉ ሓቁ ኣፍረጥርጣቹ በማውጣት ለነ ት.እ.ም.ት፣ ማ.ረ.ት፣ ደደቢት፣ መለስ ፋውንዴሽን፣ የብኣዴን ድርጅታዊ በኣል ስፖንሰር እየሆኑ ያሉት መቐለና ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች፣ ለባለሃብቶች፣ ነጋዴዎች ፣ የመንግስት ሰራተኞች፣ ላልተደረቀ ህዝብ የእርዳታ እንዲያደርግ ጥሪ ኣቅርባቹ ተገላገሉ።

እውነት የነ ኣባይ ወልዱ ቤት ዘግቶ ጭንቀት ለህዝቡ ምንም ፋይዳ የለውም። ይልቅ ይሉኝታ ሳይዛቹ የእርዳታ ጥሪ ኣቅርቡና ሰብኣዊ ርህራሄ ያለው ሰው ሁሉ የተቻለው ድጋፍ ያድርግና ህዝቡ ከእልቂት እናድነው።

ይሄ ጉዳይ በኣማራ ክልልም ተመሳሳይ መሆኑ የደረሱኝ መረጃዎች ያረጋግጣሉ።

የተከበራቹ ኢትዮጵያውያን ሆይ……! በትግራይ ክልል ያለው በረሃብ የተያዘውና ኣስቸኳይ እርዳታ የሚያስፈልገው ህዝብ ከ2.5 ሚልዮን በላይ መሆኑ እየታየ ነው። በሌሎች ክልሎችም ተመሳሳይ እንደሆነ እየታየ ነው።

Amdom Gebreslasie's photo.

ለኣንድ ሚልዮን ህዝብ ተብሎ የመጣው እርዳታ እዚህ ግባ የሚባል እንዳል ሆነና እጥረቱ ፍንትው ብሎ እየታየ ነው። ለስደት የሚነሳ ህዝብም እየተከለከለ ይገኛል።

ስለዚ ኣሰቃቂ ትእይንት ሳናይ፣ ያ በ77 ያጋጠመን የገፅታ መበላሸት እንዳይገጥመን ካሁኑ እንረባረብ ።
መንግስትም ታሪካዊ ሃላፊነት ኣለህና ኣቅም ያለው እህዝብ የሚችለው እንዲያበረክት የእርዳታ ማሰባሰብያ መድረኮች እንድታስተባብርልን እናሳስባለን።

የተራበና ምንም የሚላስ የሚቀመስ የሌለው ህዝብ “እርዳን” ብሎ ከመማፀን ለተቀረው ህዝብ እንዲረዳ ማስተባበር ይሻላል።

‪#‎Ethiopia_Faminr‬
‪#‎ክፉ_ቀን‬
‪#‎ዘበን_ኣካሒዳ‬

10 Comments on “ህወሓት ክፍፍልዋ በጣም ተባብሶ በረሃብ እየሞተ ያለው ህዝብ እስከ መርሳት ኣድርስዋታል።”

  1. Extremists and former dergs will do or say anything that will help them reinstate themselves to the minelik palace. We all know that these people love to hate the people of tigray. So much so they would never hesitate to rain cluster bombs on the people of tigray as they have done it over and over before. Now they’re shading crocodile tears in a hope that it will help them weaken the ruling party so they can then grap power through the back door. If these people do really care about the people of Ethiopia, what is that they’re doing to help this unfortunate natural disaster? Nothing! We all remember these people were collecting $500 per person to wage war and fulfil their political thirst but to save their people, they’ll never lift a finger.

  2. They were trying to cover the drought by building train, big building and road in Addis Ababa……so thet the people of tigray will died due to hunger and starvation……the solution is to build thousands of industries,mining in tigray and to build milions of dams for irrigation in the south and western part of Ethiopia becouse the north part of Ethiopia is not convenient for agricalture….!!!!!! In 25 years this should be the solution….

  3. Bezbiz or Bibis, why don’t you try to open your shallow mind and focus on those Ethiopians who are starving. It is not the diaspora that is begging, it is your beloved gvt. So shut the f..up and outreach to the needy.

  4. Look for any body who has eyes to see and ear to hear.Do not be stupid to go after the opposition.No body is against the people of Tigray.I can tell you i hate and wish to destroy all TPLFist and will continue to hate them until our mother land is free from the Tigre mercenaries period.But makes no mistake that those who support the terrorist org.TPLF are not few they are millions of them.TPLF is still in power after so many crime been made against our people.The stealing of billions of dollars every year,arresting,torturing,humiliating,dehumanizing and killing our people and Mother land.Why are they still in power?there are so many answer to that but the strength of TPLF is they are supported by not few as some would like us to believe but by the vast majority of Tigray people.This is the fact whether we like it or not but there are many as well who are not in the TPLFS camp.There fore we have to be honest ok?Let me just tell you about Diaspora Tigre.98% of them support or sympathizer of Tigray People Liberation Front period this is not negotiable at all its the awful reality even the fake religious leaders know about this who are the messenger of God every where in Europe and America but continue to betray our people even they are in a free country.Just remember what the leader of Genocide Watch said a couple of years ago in Washington DC meeting.I Quote Dr Gregory Stant.This is internal colonization of the Tigrean.He is not a member of G7 or EPPF.he is a white American with a lot of experience warning the Tigrean elite to admit their wrong doing and make peace with the rest of Ethiopian before its too late.Get real and talk about the money they are spending right now to celebrate their murderer era rather than helping our poor people.Just Imagine what they are trying to do with the mother who lost her kid due to malnutrition.They harass her to change her story about the kid she lost because of bad governance.what a Shame and do not try to Defend the most ethnocentric,mafia and terrorist org.in our history period.I am Andargachew and ESAT is mine.Death to Tigre mercenaries and their Hodam supporters.Viva G7 and EPPF:

  5. oh ! ! ! thank you ተሰማ his name is indeed ብስብስ not በዝብዝ ከብስብስ ላይ ሌላ የሚጨመርበት አለ።ብስብስ አጋሜ! ! ! ዕውነትም ብስብስ። ድርቁን ያመጡት አሁን በስደት የሚገኙት የድሮ የኢሰፓ አባላት ናቸው ብሎ ይከራከራል ! ! ! ! ዕውነትም ብስብስ።ብስብስ አጋሜ! ! ችጋራም ! ! ዕግረ ደረቅ።ለመጀመሪያ ጊዜ in the history of the country Oromyia በድርቅ ስትመታ ! ! ! የኦሮሚያን ለም አፈር በሌሊት በትራክ እያጉኣዛችሁ ትግራይን ለማልማትና ሌላውን ክፍለሐገር ልማደሄት የምታደርጉት ቆሻሻ ስራችሁ ያልታወቀ አይምሰላችሁ።

  6. ብራቮ ብራቮ አምሳል you put it right maaaaan ! ! ! I am Andargacew too and esat is mine ! ! ! ! No amount of twist or wiggle will save mercenary tigress period.In the mean time you can fart and rant ! ! ! you sons of a beach ! ! ! !

  7. What is wrong with you Mr Bisbis ? Your narrow Agame brain can only think this far. Bezbiz is a horse name. And you are a trojan horse of Melese Zenawi. Actualy you are Melese Zenawis thrown away dirty condom. Be your self and think independent . Because every one is crying for your Agame causins dying.Alright stupid???

  8. The TPLF blamed the Amharas for the famine of 1984-85 in Tigray and mobilized the tegaru for its WARs. Now free and independent Tigray under the TPLF is having a greater famine and its people are suffering. But the TPLF blind cadres like the one using the alias Bezbiz above is blaming the extremists and dergists for the famine. The extremists and degists have never set their feet on the fertile soils of free Tigray since 1991 and the blame game will not have any political profit for the TPLF.

  9. አረ ምነው ዛሬ እነዚህ ጉጅሌዎች 1977 ድሥትና ኮዳ ይዘው እንዳለመኑ ምነው ከመቼው ተረሣቸው በኮብራ መንፈላሠሥ ሆን ያሥረሣቸው ወይሥ የ አ.አ ሉካንዳ ቤቶች ይህ ወገን ላይ ማላገጥ ነው ገና እህሉ እኮ ከነሀሤ ጀምሮ ጅቡቲም አልደረሠም ያሠቡት ነገር ቢኖር ለፖለቲካ ፍጆታ ሢባል እህሉን በአዲሡ ባቡር ለመጫን ተዘጋጅተዋል እጅጉን አሥገራሚ ትርኢት በው ወገን እያለቀ ባቡር እሥኪጠናቀቅ መጠበቅ ምነው ቀደም ሢል ጅቡቱ የመጡትን ተሽከርካሪዎች ግዳጅ እያላችሁ ማዳበሪያ ታሥጭኑ አልነበር? ምነው አሁንሥ ትራንሥፖርት አጣን ማለት ምክንያት አይሆንም በመከላከያ ተሽከርካሪ እንኳን ለማተላለፍ አልተፈለገም ለወገን ደራሽ ወገን እንጂ ባንዳው ወያኔ ሊሆን አይችልም።

  10. ethiopiya bemafya sew gedayoch ej gebta mech endesew yasbalu wegenochachnn 25 amet mulu kerab enadn sayhon meseretebis yehone yezer poletika sizefnu norew ageritan zerefu zari degmo hzbun yasededutna yegedelut ansachew berab ligelut new yasaznal agerachn BEDOMA ERASOCH EYETEMERACH eskalech dres mnm kenesu metebek aychalm

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*