ከልክ ያለፈ ላብ (ሃይፐርሃይድሮሲስ) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
ከልክ ያለፈ ላብ (ሃይፐርሃይድሮሲስ) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ከልክ ያለፈ ላብ ከእጅ፣ከእግር፣ከብብት እና ፊት አካባቢ በመመንጨት ሙሉ ሰውነትን በላብ እንዲዘፈቅ ያደርጋል። በዚህ ችግር የሚጠቁ ሰዎች መጠነኛ የሚባል የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ለማድረግ እስኪቸገሩ ድረስ በከባድ ላብ ይዘፈቃሉ። ከዚያም ባለፈ ለማህበራዊ ችግሮችና …