ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዘንድሮውን የመጀመሪያ ዓመት የአማርኛና እንግሊዝኛ ፕሮግራሙን ዘጋ
– ተማሪዎቹን ወደ ሌላ የትምህርት ክፍል አዛወረ– ዩኒቨርሲቲው ቁጥራቸው ስላነሰ ነው አለ (በጋዜጣው ሪፖርተር)
– ተማሪዎቹን ወደ ሌላ የትምህርት ክፍል አዛወረ– ዩኒቨርሲቲው ቁጥራቸው ስላነሰ ነው አለ (በጋዜጣው ሪፖርተር)
• ኢትዮጵያ አሁንም ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ይመዘገብባታል (በብርቱካን ፈንታ)
(በኃይሌ ሙሉ) ምርጫ 2002 ከመካሄዱ በፊት በተፈጠረ አለመግባባት በፍርድ ቤት እስከመካሰስ የደረሱት፣ በኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የሚመራው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲና በፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም የሚመራው ‹‹መርህ ይከበር›› የተሰኘው ቡድን ችግራቸውን ለመፍታት እየተነጋገሩ መሆኑ ታወቀ፡፡
Condimentum nibh venenatis vitae felis mus adipiscing ridiculus eget lacus eros. Nulla semper quis sapien ut molestie pretium tempus interdum Sed orci. Libero urna elit urna consequat ac nibh In quis Maecenas a. Vel enim Pellentesque porttitor lacinia hendrerit eleifend …
– የቴሌ ሥራ አስፈጻሚ ከኃላፊነታቸው ተነሱ (በኃያል አለማየሁ)
(በኃይሌ ሙሉ) በሱዳን መንግሥትና በሱዳን ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ መካከል የተፈረመው ሁሉን አቀፍ የሰላም ስምምነት አፈጻጸምንና በሶማሊያ ጉዳይ ላይ ለመወያየት ትናንት በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ የተሰበሰቡት የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) መሪዎች፣ ዕምቅ የነዳጅ ሀብት ባላት አወዛጋቢዋ የአቤይ ግዛት ጉዳይ ላይ …
– ኢትዮጵያውያን ራሳቸውን አግልለዋል – አቶ ሥዩም መስፍን አቶ ተወልደን አደራ ብለዋል (በቃለየሱስ በቀለ)
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ፍትሕ ቢሮ ከሪል ስቴት ልማት ጋር በተያያዘ ተፈጠረው ላለው ሕገወጥ ተግባር፣ በሕግ መጠየቅ አለባቸው ያላቸውን አልሚዎችና በቀድሞ የአስተዳደሩ ሠራተኞች ላይ ክስ ለመመስረት የሚያስችለውን መረጃ እየሰበሰበ መሆኑን፣ አንድ የአስተዳደሩ ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
• ምድር ባቡር የመፍረስ አደጋ አንዣቦበታል (በውድነህ ዘነበ) የኢትዮ ጂቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች አዲስ ወደተቋቋመው የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን መሥሪያ ቤት እንዲዛወሩ ተወሰነ፡፡
(በምዕራፍ ብርሃኔ) የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ከህዳር 8 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ የምግብና የትምህርት አድማ የመቱ ከመቶ በላይ የሆኑ ተማሪዎችን (ደቀመዛሙርት) ወደ ትምህርት ገበታቸው የማይመለሱና ከሆነና የኮሌጁን ምግብ የማይመገቡ ከሆነ፣ የኮሌጁን ንብረት አስረክበው ክሊራንስ በማስፈረም የትምህርት ተቋሙን በአስቸኳይ ለቀው እንዲወጡ …
(ዳዊት ታዬ) ላለፉት ተከታታይ አሥራ አምስት ዓመታት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የውጭ ኦዲተር በመሆን ሲያገለግል የቆየው የእንግሊዙ ኤ.ኤ ብሮሜድ ኩባንያ ውል ተቋርጦ፣ መንግሥታዊው የኦዲት አገልግሎት ኮርፖሬሽን የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ኦዲተር ሆኖ እንዲሾም በባለአክሲዮኖች ተወሰነ፡፡
Lorem ipsum dolor sit amet consectetuer nibh nisl ante faucibus eget. Pellentesque Phasellus arcu tristique Vestibulum laoreet eu Quisque libero libero id. Pede Cum Duis nec mauris semper id nec Lorem enim ullamcorper. Augue Vestibulum tellus Suspendisse tortor Vestibulum laoreet …
(በታምሩ ጽጌ) በተለየዩ ክልሎች ንግድ ፈቃድ አውጥተው በማንኛውም ክልል በመዘዋወር የኮንስትራክሽን ሥራዎችን በመሥራት ላይ የሚገኙ በርካታ የሕንፃ ተቋራጮች፣ በ2003 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል በሚወጡ የኮንስትራክሽን ጨረታዎች ላይ እንዳይሳተፉ መታገዳቸውን ገለጹ፡፡
– 3.5 ቢሊዮን ብር በዝግ ሒሳብ እንዲያስገቡ ተጠይቀዋል (በኃይሌ ሙሉ)
(በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ያዘዛቸው አምስት ቦይንድ 777-200 ኤልአር አውሮፕላኖች መካከል የመጀመሪያው ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል፡፡
– የሥነ ምግባር መኮንኑን ጨምሮ አምስት ሠራተኞች ከሥራ ታግደዋል (በብርቱካን ፈንታ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሠራተኞች በመሥሪያ ቤቱ ውስጥ የተከሰቱ ሙስናዎችን በማጋለጣችን ከኅዳር 1 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ከሥራ ታገድን በማለት ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) ቀደም ሲል በፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን መሥሪያ ቤት ሲመራ የቆየው የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤትና አንበሳ አውቶቡስ ድርጅት ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንዲመለሱ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወሰነ፡፡
(በዳዊት ታዬ) በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ከሚታይባቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ በሆነው በመገናኛ አደባባይ ላይ ተጨማሪ የመንገድ ግንባታ ሊካሔድ ነው፡፡
– በ‹‹ነፋስ አመጣሽ ገቢ›› ላይ ግብር መጣል ይችላል (በኃይሌ ሙሉ) የአገሪቱ ኢኮኖሚ ከሚያመነጨው ሀብት መንግሥት ተገቢውን ግብር እንዲሰበሰብ የሚያስችል የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ ጸደቀ፡፡
• ኮሚሽኑ ነፃ የሕግ አገልግሎትን ለድሆች ለማዳረስ ከ18 ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተፈራርሟል (በምዕራፍ ብርሃኔ)
(በታምሩ ጽጌ) በአዲስ አበባ በየካ ክፍለ ከተማ በቀድሞው ቀበሌ 09/10 ነዋሪ የሆኑ የአንድ ቤተሰብ አባላት በአንድ የኖሮዌይ ዜጋ ተደጋጋሚ በደል እንደደረሰባቸውና ፍትሕ እንዳጡ በመግለጽ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው እየተማጸኑ ነው፡፡
(በትዕግስት ዘሪሁን) በተያዘለት የ19 ሚሊዮን ብር በጀት እንደ አዲስ ታደሰ የተባለው የዘውዲቱ ሆስፒታል በድጋሚ እድሳት ሊደረግለት ነው::
Vestibulum et Curabitur Curabitur dapibus nibh pharetra tellus porttitor Lorem nibh. In et Sed amet semper sagittis vestibulum consectetuer sed wisi Proin.
ውድነህ ዘነበ | ሪፖርተር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁለት ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የኢንዱስትሪ ዞኖች ውስጥ ቦታ ወስደው ባላለሙና ከተፈቀደላቸው ዓላማ ውጭ ቦታውን በሚገለገሉ አልሚዎች ላይ ዕርምጃ መውሰድ ጀመረ፡፡ ከስድስት ዓመት በፊት ከአስተዳደሩ ጋር በገቡት ውል መሠረት ግንባታ ያላካሄዱ፣ ግንባታ ያካሄዱትም …
(በዘካሪያስ ስንታየሁ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋይናንስ ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ንጉሱ ገብረ እግዚአብሔር ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ፡፡
(በጥበበ ሥላሴ ጥጋቡ) ከወራት በኋላ በካንኩን ሜክሲኮ በሚደረገው የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ድርድር ከኮፐንሀገን የተሻለ ሊሆን እንደሚችል፣ ከትናንት በስቲያ በአፍሪካ ኅብረት በተደረገው የአፍሪካ አገሮችና መንግሥታት መሪዎች የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ተገለጸ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕገወጥ በሆነ መንገድ መሬት አስፋፍተው ያጠሩ፣ የገዙና በሕጋዊ መንገድም ወስደው ማልማት ካልጀመሩ አልሚዎች ጋር በተያያዘ በወቅቱ የነበሩ የአስተዳደሩ ሠራተኞች በሕግ እንደሚጠየቁ ገለጸ፡፡
(በብርሃኑ ፈቃደ) አክሰስ ካፒታል የኢትዮጵያ የኤክስፖርት አፈጻጸምን አስመልክቶ በቅርቡ ይፋ ባደረገው ጥናት፣ ቻይና የኢትዮጵያን ጫት ተቀባይ ከሆኑት አገሮች በአራተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰሞኑን ሕገወጥ ባላቸው የሪል ስቴት አልሚዎች ላይ ጠበቅ ያለ ዕርምጃ መውሰድ ጀምሯል፡፡
‹‹ከዚህ በኋላ የመጀመሪያውም ሁለተኛውም ሥራዬ ንግድ እንዲስፋፋ ማድረግ ይሆናል›› ግርማ ብሩ (በናሆም ተስፋዬ)
(በውድነህ ዘነበ) አቶ አርከበ ዕቁባይ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አማካሪ ሆነው ከተሾሙ በኋላ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በአገሪቱ የሚካሄዱ ግንባታዎችን የመምራት ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል፡፡
(በዳዊት ታዬ) የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ በዓለም ዓቀፍ ባንክ ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ምትኩ አቡሹ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ብሔራዊ ባንክ ትእዛዝ ማስተላለፉንና በባንኩ ፕሬዚዳንት ላይም ምርመራ ተካሂዶ እስከ ኅዳር 6 ቀን 2003 ዓ.ም. ሪፖርት እንዲያቀርብ መታዘዙ ተገለጸ፡፡
– ምክትል አፈ ጉባዔውና ፀሐፊውም በአቅም ውሱንነት ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል (በታምሩ ጽጌ)
(በኃይሌ ሙሉ) ለምስክሮችና ጠቋሚዎች ጥበቃ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡
– ዓቃቤ ሕግ ያቀረበው የሞት ቅጣት ይግባኝ ውድቅ ተደረገ – የዓቃቤ ሕግ ይግባኝ በከፊል፣ የፍርደኞቹ ሙሉ በሙሉ ውድቅ ተደረገ– የብ/ጄ ተፈራ ማሞና የአቶ አሳምነው ጽጌ ንብረት እዲወረስ ታዘዘ (በታምሩ ጽጌ)
(በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሐምሌ 2002 እስከ መስከረም 2003 ዓ.ም. ባሉት ሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ በተለያዩ ክልሎች በባሕላዊ መንገድ ተመርቶ በነጋዴዎች አማካኝነት የቀረበለትን 50 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው 1,350 ኪሎ ግራም የሚመዝን ጥሬ ወርቅ እንደገዛ ታወቀ፡፡
(በአስራት ሥዩም) ሙሉ ወጪያቸውን ከመንግሥት በሚገኙ ድጐማዎች የሚሸፍኑት የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ ከትምህርቱ በተጓዳኝ እንደ የግል ንግድ ተቋም ሆነው ተጨማሪ ገቢ ማመንጨት መጀመር አለባቸው ተባለ፡፡
– ግንባታው በሁለት ዓመታት ይጠናቀቃል (በታምሩ ጽጌ) በኢትዮጵያ የንግዱን ማኅበረሰብና የስካንዲኒቪያን አገሮች (ስዊድን፣ ዴንማርክ፣ ፊንላንድና ኖርዌይ) ባለሀብቶችን ለማገናኘት የሚያስችል ዘመናዊ የንግድ ማዕከል ሊገነባ መሆኑ ታወቀ፡፡
– የብ/ጄ ተፈራ ማሞና የአቶ አሳምነው ጽጌ ንብረት ይወረስ ተባለ– በነፃ የተሰናበቱት አራት ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ (በታምሩ ጽጌ) የሥር ፍርድ ቤት ያስተላለፈባቸውን የዕድሜ ልክ እሥራት ላይ ‹‹ቅር ተሰኝቻለሁ›› በሚል የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በሞት እንዲቀጡለት ይግባኝ የጠየቀባቸው አምስት የግንቦት 7 ፍርደኞች …
ሰበር ዜና ፡ በግንቦት 7 ፍርደኞች ላይ የተጠየቀው የሞት ቅጣት ውድቅ ተደረገ Read more »
(በብርቱካን ፈንታ) የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ባለፈው ሰኞ የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ያቀረበውን ሪፖርት አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ኢሕአዴግ ይቅርታ እንዲጠይቅ፣ ካሳ እንዲከፍልና ምርጫው እንዲደገም ጥሪ አቀረበ፡፡
Ut fames Duis nibh arcu pede elit nibh at risus tempus. Nulla semper ac nec sit massa In Curabitur id risus sit. Non ante gravida eros quis justo sed nonummy et Donec et.
ባለፈው ሰኞ የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ልዑክ ያወጣውን የመጨረሻ ሪፖርት የኢትዮጵያ መንግሥት ተቀባይነት የሌለው በማለት አጣጥሎታል፡፡በትናንትናው ዕለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ያወጣው ሪፖርት የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ሒደት ያላገናዘበና የተሳሳተ የፖለቲካ ግንዛቤን የያዘ በመሆኑ ለሁለተኛ ጊዜ …
(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት በሊዝ የሚሸጥበት የአካባቢ ዋጋ ደረጃ ማሻሻያ ለማድረግ የሚያስችለውን ጥናት፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለማስጠናት ድርድር መጀመሩን የከተማው አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በዳዊት ታዬ) የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ጠቅላይ ምክር ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ በኢንቨስትመንት ስም የተሰማሩ ድንበር ዘለል ኩባንያዎች፣
(በመላኩ ደምሴ) የኃይሌ ገብረ ሥላሴ ድንገተኛ ውሳኔ የዓለም መገናኛ ብዙኀንና የአትሌቲክስ ባለሙያዎችን እያነጋገረ ነው፡፡
– ‹‹ይዘጋ›› የሚለው የመጀመሪያ ደረጃና የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ጸንቷል (በታምሩ ጽጌ) ዶ/ር አሰገደች ላቀው (ባለቤት)፣ ዶ/ር ጌታቸው ተፈራ፣ ሲስተር አበባ ኪዳኔ፣ ሲስተር ወጋየሁ ዓለሙና አረፈ ዓይኔ ገብረ እግዚአብሔር የአሰገደች የእናቶችና ሕፃናት ሆስፒታል ሠራተኞች ሲሆኑ
(በታደሰ ገብረ ማርያም) የቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል በኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያ የሆነውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ (ትራንስፕላንት) ሕክምና ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ‹‹የፍርድ ቤት ትዕዛዝ በመጣስ ለስምንት ወራት ያህል አስሮ አቆይቷቸዋል›› በተባሉ ተከሳሾች ምክንያት በትናንትናው ዕለት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት ቀርቦ መልስ ሰጠ፡፡
Vel arcu in Curabitur est at id ut Sed urna tincidunt. Justo cursus ante amet fringilla a tincidunt ac montes dui nec. Elit dapibus habitasse ac mauris eros consequat nunc laoreet dictum vel.
(በመላኩ ደምሴ) የኢትዮጵያን የከፍተኛ ትምህርት ጥራት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር የፖሊሲ አማራጮችን የሚዳስስና የውሳኔ ሐሳቦችን የሚያቀርብ ኮንፈረንስ በመጪው ማክሰኞና ረቡዕ አዲስ አበባ ውስጥ ሊካሄድ ነው፡፡