አዲስ አበባ ሦስት ተደራራቢ ያለው መንገድ ሊኖራት ነው

 

1102-Adiss-Abeba.jpg(በዳዊት ታዬ)

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ከሚታይባቸው  አካባቢዎች መካከል አንዱ በሆነው በመገናኛ አደባባይ ላይ ተጨማሪ የመንገድ ግንባታ ሊካሔድ ነው፡፡