ሙገር ሲሚንቶ ከእስራኤሉ ኩባንያ ጋር የነበረውን ውል አቋረጠ
– የኃይል እጥረት የሲሚንቶ ምርትን እያስተጓጎለ ነው (በውድነህ ዘነበ) የሙገር ሲሚንቶ ኢንተርፕራይዝ የእስራኤል ኩባንያ ከሆነው አቮርኒጋ ጋር የነበረውን የፋብሪካ ኪራይ ውል አቋረጠ፡፡
– የኃይል እጥረት የሲሚንቶ ምርትን እያስተጓጎለ ነው (በውድነህ ዘነበ) የሙገር ሲሚንቶ ኢንተርፕራይዝ የእስራኤል ኩባንያ ከሆነው አቮርኒጋ ጋር የነበረውን የፋብሪካ ኪራይ ውል አቋረጠ፡፡
(በውድነህ ዘነበ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተስፋ የቆረጡት የሸራተን አዲስ ሆቴል ማስፋፊያ ተነሺዎች ትናንት ማክሰኞ ጥቅምት 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በሸራተን ሆቴል በር ላይ በመሰባሰብ ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ አንዳች መፍትሔ እንዲሰጧቸው ምሬት የተቀላቀለበት ተማጽኖ አቀረቡ፡፡
– ፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠይቆ ተፈቀደለት (በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የተጨማሪ እሴት ታክስና የገቢ ግብር ባለመክፈል ወንጀል ጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው፣ የቀድሞ የሜጋ ኪነጥበባት ማዕከል ሥራ አስኪያጅና የኢትዮጵያ ኦዲዮ ቪዥዋል አሳታሚዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ዕቁባይ በርኸ ያቀረቡት …
የቀድሞ የሜጋ ኪነ ጥበባት ማዕከል ሥራ አስኪያጅ የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ Read more »
(በየማነ ናግሽ) የግብርና ሚኒስቴርና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በኢትዮጵያ የቆዳና ሌጦ ኢንዱስትሪ ላይ በጋራ ባካሄዱት ጥናት፣ ዘርፉ አንዳንድ መሠረታዊ ችግሮች እንደገጠመው ጠቁመዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በትናንትናው እለት ለ48 ለፌዴራል መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ። በዚህም መሠረት:-
Curabitur In Morbi consequat vel lacinia ante sagittis Phasellus Morbi pulvinar. Nulla Vivamus convallis nibh Ut interdum Pellentesque cursus elit nibh Ut. Mauris lorem pretium nec egestas lorem lacus. Sem laoreet congue Sed Phasellus laoreet condimentum magnis nibh fringilla Vivamus. …
Scarlett Johansson to Play Sexy Alien in Sci-Fi Movie Read more »
ዳዊት ታዬ | ሪፖርተር ለተከታታይ ዓመታት በኃይል እጥረት ሳቢያ ተፈጥሮ የነበረው የኃይል መቋረጥ ችግር በተወሰነ ደረጃ መሻሻል ታይቶበት የነበረ ቢሆንም፣ ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ እንደገና በስፋት መታየት ጀምሯል፡፡ ከ60 ሜጋ ዋት በላይ ኃይል ያመነጩ የነበሩ ጄኔሬተሮች ሥራ አቁመዋል፡፡ በተለይ በአዲስ አበባ፣ …
• ውኃና ፍሳሽን ጨምሮ የተወሰኑ መሥሪያ ቤቶች ቢፒአርን እንዲከልሱ ታዘዙ• ሠራተኞችን የሚሸልምና የሚቀጣ መሥሪያ ቤት ይቋቋማል• የከተማው ባለሥልጣናትና ሠራተኞች ተተችተዋል (በውድነህ ዘነበ)
(በጋዜጣው ሪፖርተር) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተቀማጭ (Deposit) ከያዘው 57 ቢሊዮን ብር ውስጥ ከ30 ቢሊዮን ብር በላይ ለኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታና ለሌሎች ፕሮጀክቶች፣ ለመንግሥት የልማት ድርጅቶችና ለክልሎች በረዥም ጊዜ ክፍያ ሲያበድር፣ 20 ቢሊዮን ብር የሚሆን ደግሞ ለግል ድርጅቶችና ግለሰቦች ማበደሩ ታወቀ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከምርጫ 2002 በፊት ለድርድር አቅርቧቸው በነበሩ አጀንዳዎችና በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ኢሕአዴግ መደራደር እንደሚኖርበት ከትናንት በስቲያ በሰጠው ጋዜጣው መግለጫ አሳሰበ፡፡
(በመላኩ ደምሴ) የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት የመሠረታዊ ሥራ ሒደት ለውጡንና ተቋማዊ አደረጃጀቱን በሕጋዊ መንገድ ተግባራዊ የማያደርግ ከሆነ በወንጀለኛና በፍትሐ ብሔር እንደሚጠይቀው አስጠነቀቀ፡፡
(በታምሩ ጽጌ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በቤንች ማጂ ዞን በሺቢንች ወረዳ ሚዛን ከተማ ውስጥ የታክስ ሽያጭ ክፍል ሠራተኛ፣ የዞኑ የሕዝብ አደረጃጀት ኃላፊ፣ የታክስ አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊና አንድ ባለሀብት በጋራ በመሆን አላግባብ ያጠፉትን የመንግሥትንና የሕዝብ ገንዘብ ለመንግሥት ሊያጋልጠን ይችላል …
በደቡብ ክልል ኦዲተሩን ያስገደሉ ባለሥልጣናትና ገዳዮቹ ከዕድሜ ልክ እስከ 12 ዓመታት ተፈረደባቸው Read more »
(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲሱ ዓመት ለሠራተኞቹ ከሁለት ወር ቦነስ ጋር የጨመረው የገንዘብ መጠን የደመወዝ ጭማሪ ሳይሆን የደመወዝ እርከን ማሻሻያ መሆኑን አስታወቀ፡፡
– ሕጉ በፌዴራል ደረጃ ከወጣ ሁለት ዓመት ሆኖታል (በብርቱካን ፈንታ) በኦሮሚያ ክልል ለሕዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪ ሾፌሮች፣ ረዳቶችና፣ ገንዘብ ተቀባዮች ዩኒፎርም እንዲለብሱ ተገደዱ፡፡
– ‹‹ልጆቻችን ሐኪሞቻቸው ባሉበት አካባቢ አልተመደቡም›› የተማሪዎች ወላጆች– ‹‹የቀረቡት ማስረጃዎች የውሸት ናቸው›› አገር አቀፍ ፈተናዎችና ተማሪዎች ምደባ ኤጀንሲ (በብርቱካን ፈንታ)
(በታምሩ ጽጌ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን እ.ኤ.አ ከ2004 ጀምሮ እስከ 2010 ድረስ ግምቱ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ የሆነ የመንገድ ፕሮጀክቶች ለተለያዩ የውጭና አገር በቀል ተቋራጮች ቢሰጡም፣ በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቁ አለመቻላቸውን ለሥራው ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
ትናንት ከቀትር በኋላ በኢትዮጵያ መንግሥትና ለ18 ዓመታት የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ በቆየው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) መካከል በሸራተን አዲስ የሰላም ስምምነት ፊርማ የማኖር ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡በኢትዮጵያ በኩል ዶ/ር ሽፈራው ተክለ ማርያም የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር፣ በኦብነግ በኩል የድርጅቱ ሊቀመንበር ኢንጂነር ሳላሕዲን …
ኦብነግ ከ18 ዓመታት የትጥቅ ትግል በኋላ ከመንግሥት ጋር የሰላም ስምምነት አደረገ Read more »
– ካሉት 2600 ሠራተኞች 800 የሚሆኑት ምደባ አያገኙም (በውድነህ ዘነበ) የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ከሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በኋላ ከሥልጣናቸው የተነሱ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ከተሰጣቸው መኖሪያ ቤት እያስወጣ ለአዲስ ተሻEሚዎች ሊሰጥ ነው፡፡
– ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መመሪያ ላይ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጦ ማሻሻያ አደረገ (በምሕረት ሞገስ) የትምህርት ሚኒስቴር ነሐሴ 20 ቀን 2002 ዓ.ም. የትምህርት ሥልጠና፣ ጥራትና አግባብነትን ለማረጋገጥ እንቅስቃሴዎች ቢያደርግም፣ ከሚፈለገው ደረጃ አለመድረሱን በመጥቀስ አውጥቶት በነበረው የአፈጻጸም ሥርዓት ላይ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጦ ማሻሻያ …
– ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ ጽፈዋል (በታምሩ ጽጌ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ የመርሙማ ቀበለ ገበሬ ማኅበር ነዋሪ የሆኑ ወላጆች፣ ዓይነ ስውር ልጃቸው በግፍ አገዳደል እንደበግ ታርዶና ሰውነቱ ተተልትሎ ሕይወቱ በማለፉ ‹‹የፍትሕ ያለህ›› በማለት ለጠቅላይ …
በደቡብ ክልል ዓይነ ስውር ልጃቸው የታረደባቸው ወላጆች ‹‹የፍትሕ ያለህ›› እያሉ ነው Read more »
– ደረጃዎች መዳቢ ማረጋገጫ ካልሰጠ የውጭ ምንዛሪ ማግኘት አይችሉም (በዳዊት ታዬ) የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና የታሸጉ ውኃዎች አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃዎች እንዲኖራቸው የኢትዮጵያ የጥራትና ደረጃዎች ባለሥልጣን በትናንትናው ዕለት ውሳኔ አስተላለፈ፡፡
(በታምራት ጌታቸው) የዛሬ ስድስት ዓመት የተከፈተው ፎርቢድን ሲቲ ሬስቶራንት በካዛንቺስ አካባቢ የሚገኝ የቻይና ሬስቶራንት ነው፡፡
– ወንጀል የፈጸሙ የኦብነግ ታጣቂዎች ተጠያቂ አይሆኑም – ሁሉም የኦብነግ እስረኞች እንዲለቀቁ ይደረጋል – የኦብነግ አመራሮችና አባላት ራሳቸውን የሚችሉበት በጀት ይመደብላቸዋል (በኃይሌ ሙሉ)
በሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ሴንተር ሥር የሚታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ከተመሠረተ 15 ዓመታት ሞሉት፡፡ ጋዜጣው በእነዚህ ዓመታት በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፏል፡፡
– የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽንም ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል– ብርጋዴል ጀኔራል ክንፈ ዳኘው የኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን እንዲመሩ ተሾሙ (በውድነህ ዘነበ) የኢትዮጵያ ስኳር ልማት ኤጀንሲ በድጋሚ በኮርፖሬሽን መዋቅር ተደራጅቶ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊሆን ነው፡፡
– ስለ ቀጣይ የፖለቲካ እንቅስቃሴያቸው ጊዜ ወስደው እንደሚወስኑ አስታወቁ (በታምሩ ጽጌ) ከድጋሚ የዕድሜ ልክ እስራት መንግሥትን ይቅርታ በመጠየቅ ከ19 ወራት የማረሚያ ቤት ቆይታ በኋላ መስከረም 26 ቀን 2003 ዓ.ም. የተፈቱት ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ የነበሩበት የእስር ሁኔታ በጣም አስጨናቂና ከባድ እንደነበር …
(በኃያል ዓለማየሁ) ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሊገነባ የታቀደው ባለ 42 ፎቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ፕሮጀክት በእንጥልጥል ላይ እንደሚገኝ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
– በገናሌ ጋዝ ተገኝቷል – ሳውዝ ዌስት ለነዳጅ ፍለጋ 200 ሚሊዮን ዶላር መድቧል (በቃለየሱስ በቀለ) ላለፉት ሰባት ዓመታት በጋምቤላና በኦጋዴን የነዳጅ ፍለጋ ሥራ ሲያካሂድ የቆየው ፔትሮናስ የተሰኘው ግዙፍ የማሌዥያ ኩባንያ ጓዙን ጠቅልሎ ከኢትዮጵያ እየወጣ እንደሆነ ታወቀ፡፡
(በጋዜጣው ሪፖርተር) ቀደም ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጽሕፈት ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር የነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ ተነስተው፣ በቦታቸው ከመስከረም 26 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ አቶ ሙክታር ከድር በሚኒስትር ማዕረግ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡
ቀደም ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጽሕፈት ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር የነበሩት አቶ ብርሃኑ አዴሎ ተነስተው፣ በቦታቸው ከመስከረም 26 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ አቶ ሙክታር ከድር በሚኒስትር ማዕረግ መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡
(ሪፖርተር) — በትናንትናው ዕለት በመለስ ዜናዊ አቅራቢነት የአዲሱ ካቢኔ ዕጩዎች ሹመት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲፀድቅ፣ ዘጠኝ የቀድሞ ሚኒስትሮች በአዲሱ ካቢኔ አልተካተቱም፡፡ የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ አዲሱ ለገሠ በቅርቡ መሰናበታቸው በኢሕአዴግ 8ኛው ጉባዔ ላይ በመገለጹ፣ በመንግሥት ሥራ እንደማይቀጥሉ ታውቋል፡፡ …
– 3.3 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ለባለሀብቶች ለማስተላለፍ ዕቅድ ተይዟል (በዳዊት ታዬ) የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የግብርና ዘርፉን ልማት ለማሳካት ከ75 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት የሚያስፈልገው መሆኑ ተመለከተ፡፡
– ጉዳዩን ፀረ ሙስና ኮሚሽን እየመረመረው ነው (በብርቱካን ፈንታ) ከፕራይቬታይዜሽንና ከመንግሥት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ አንዱ ከሆነው ሸበሌ ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር፣ አምስት ተሽከርካሪዎችን ከሕግና ከደንብ ውጭ ያለጨረታ በመሸጣቸው ሙስና ተፈጽሟል በሚል ኃላፊዎችና ሠራተኞቹ እየተወዛገቡ ነው፡፡
(በውድነህ ዘነበ) ኢሕአዴግ ከ19 ዓመታት በፊት አገሪቱን ከተቆጣጠረ ጀምሮ ተቋርጦ የቆየው የቁጠባ ቤቶች ግንበታ በድጋሚ ሊጀመር ነው፡፡
– ልጆቻቸው አፅሙ የሰው ሳይሆን የእንስሳ ነው ይላሉ(በምዕራፍ ብርሃኔ) ነዋሪነታቸው በሐረር ከተማ ንዑስ ቀበሌ 18 የቤት ቁጥር 455 የሆኑት የ70 ዓመቱ አዛውንት ሻምበል እሸቴ መንግሥቴ፣ በአውሬ ተበልቶ የተረፈ ነው ተብሎ በንድ የፖሊስ ባልደረባ አማካኝነት ሟች ለተባሉት ቤተሰብ የተሰጠው አፅም፣ በሐረሪ …
* አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኑ (በጋዜጣው ሪፖርተር) በዛሬው ዕለት መስከረም 25 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋለው የተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ስብሰባ የካቢኔ ዕጩዎች ሹመት የፀደቀ ሲሆን፣ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ …
(ሪፖርተር) — በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በኩል በሃዋላ፣ በሲፒኦ እና በቼክ ልውውጥ የተደረገባቸው ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ሰነዶች፣ ሳይወራረዱና ሳይታረቁ በዋናው መሥሪያ ቤት ሒሳብና የሒሳብ ማስታረቂያ መምሪያ (Account and Reconciliation Office) ተወዝፈው እንደሚገኙ የባንኩ ምንጮች አስታወቁ፡፡ አንዳንድ የመንግሥት ድርጅቶች …
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ ያልተወራረደ ሒሳብ መኖር ተጠቆመ Read more »
Dignissim Nam Nam ligula amet Donec convallis urna pede tortor laoreet. Sed at nunc sed dui vitae semper enim Praesent mauris Nulla. Est risus dui consequat commodo nibh Donec at risus condimentum Quisque. Rutrum tincidunt tincidunt porttitor ridiculus Vestibulum et …
መሰከረም 24 ቀን 2003 ዓ.ም. በተካሄደው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዙር ጉባዔ፣ አቶ አባዱላ ገመዳ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ፡፡አቶ አባዱላ ገመዳ ከ541 ተመራጮች የ540 መራጮችን ድምፅ አግኝተዋል፡፡በምክትል አፈ ጉባዔነት ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ በድጋሚ ተመርጠዋል፡፡
– በርካታ መሥሪያ ቤቶች እንደገና ይዋቀራሉ– ቀጣዮቹ ሁለት ወራት የተለመዱ ሥራዎች የሚካሄድባቸው አይሆኑም (በውድነህ ዘነበ)
– ኢሕአዴግ መድረክ ለውይይት የሚጠራው የሥነ ምግባር ደንቡን ሲፈርም ነው አለ – መድረክ ለውይይቱ ቢጋበዝም ባይጋበዝም እንደማያሳስበው አስታወቀ– መኢአድ ውይይቱ ለከንቱ ፕሮፓጋንዳ ስለሚውል እንደማይቀበለው ገለጸ (በሰብለወንጌል ሐብታሙ)
(በጋዜጣው ሪፖርተር) የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አድማሱ ከትናንት በስቲያ ዓርብ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡
– የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የደቡብ አፍሪካ አየር መንገዶች በጋራ አየር መንገድ ሊያቋቁሙ ነው– የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሉፍታንዛው ኤልኤስጂ ጋር ሽርክና ሊመሠርት ነው – የሚገነባውን ሆቴል ወደ አምስት ኮከብ ሊያሳድግ ነው – የሚበላሹ ምርቶች ካርጎ ተርሚናል ግንባታ ጨረታ በድጋሚ ሊያወጣ ነው (በቃለየሱስ …
‹‹ኃላፊነቴን የማስረክበው በፍላጎቴ እንጂ በማንም ግፊት አይደለም›› አቶ ግርማ ዋቄ Read more »
– በየካቲት ወር በጋምቤላ ያመረተውን ሩዝ መላክ ይጀምራል– በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት አቅዷል (በውድነህ ዘነበ)
(በአስራት ሥዩም) የኢትዮጵ ብሔራዊ ባንክ ኮምፒስካን በሚባል የደቡብ አፍሪካ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ የተሠራ፣ በአገር አቀፍ ደረጃ የባንክ ብድር ጠያቂዎችን የብድር መረጃ በተማከለና በፈጣን መንገድ የሚያጠናቅርና ተቀሟን የማያግዝ ፕሮግራምን ወደ ሥራ ለማስገባት ባለፈው ሐሙስ ንግድ ባንኮች በተገኙበት አስተዋውቋል፡፡
(በምዕራፍ ብርሃኔ) አቶ ናስር ስያር የተባለ ግለሰብ ከአሥር ቀናት በፊት በመኪና አደጋ ሕይወቱ አልፏል ተብሎ፣ ቤተሰብና ዘመድ አዝማድ በተገኙበት ቢቀበርም በማግስቱ እኩለ ቀን ገደማ መንገድ ላይ ከነሙሉ ጤንነቱ ሊገኝ ችሏል፡፡
በትናንትናው ዕለት 62 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ጄነራሎች በትራንስፎርሜሽናል ሊደርሺፕና ቼንጅ እንዲሁም በሕዝብ አስተዳደር በሁለተኛ ዲግሪ ከኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ተመርቀዋል፡፡
(በታምሩ ጽጌ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን አዳበርጋ ወረዳ የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሠራተኞች ልጆችና የአካባቢው ነዋሪዎች የሚማሩበት የገዛኸኝ አበራ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኞች ውጤት፣ ትምህርት ቤቱንና የዞኑን (አምቦ) ትምህርት ጽ/ቤት እያወዛገበ መሆኑን ያካባቢ ነዋሪዎች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
(በኃይሌ ሙሉ፣ ሪፖርተር) የሐረርና አጎራባች ከተሞችን ለሚቀጥሉት ሰላሳ ዓመታት የንፁህ መጠጥ ውኃና ሳኒቴሽን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ ከሦስት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተጠናቀቀው የሐረር ውኃ ፕሮጀክት አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከሃያ ቀናት በኋላ ተቋረጠ፡፡ የሐረር ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ምንጮቻችን እንደገለጹት ከአምስት ዓመታት …
ከሦስት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት የሐረር ውኃ ፕሮጀክት አገልግሎት መስጠት አቆመ Read more »
(በዳዊት ታዬ) ከውጭ ከሚገኘው ዕርዳታና ብድር ውስጥ በ2002 በጀት ዓመት ከዓለም አቀፍ ዕርዳታ ሰጪዎችና አበዳሪዎች (መልቲላተራል) የተገኘው ዕርዳታና ብድር ሲቀንስ፣ በመንግሥታት ትብብር (ባይላተራል) ምንጮች የተገኘው ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ፡፡