በውጭ አገር ዜጋ ‹‹በደል እየተፈጸመብን ነው›› ያሉ ቤተሰቦች ‹‹የፍትሕ ያለህ›› እያሉ ነው
(በታምሩ ጽጌ)
በአዲስ አበባ በየካ ክፍለ ከተማ በቀድሞው ቀበሌ 09/10 ነዋሪ የሆኑ የአንድ ቤተሰብ አባላት በአንድ የኖሮዌይ ዜጋ ተደጋጋሚ በደል እንደደረሰባቸውና ፍትሕ እንዳጡ በመግለጽ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው እየተማጸኑ ነው፡፡