የመጀመሪያው የኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ሊጀመር ነው

(በታደሰ ገብረ ማርያም)

የቅዱስ ያሬድ ሆስፒታል በኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያ የሆነውን የኩላሊት ንቅለ ተከላ (ትራንስፕላንት) ሕክምና ከአንድ ወር በኋላ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡