ብሔራዊ ባንክ አዋሽ ባንክ በፕሬዚዳንቱ ላይ ሪፖርት እንዲያቀርብ አዘዘ
(በዳዊት ታዬ)
የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ በዓለም ዓቀፍ ባንክ ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ምትኩ አቡሹ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ብሔራዊ ባንክ ትእዛዝ ማስተላለፉንና በባንኩ ፕሬዚዳንት ላይም ምርመራ ተካሂዶ እስከ ኅዳር 6 ቀን 2003 ዓ.ም. ሪፖርት እንዲያቀርብ መታዘዙ ተገለጸ፡፡